Friday 4 July 2014

አና ጎሜዝ… የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ወደ ኢትዮጵያ መላክ ተቃወሙ! (ደብዳቤውን ይዘናል)


(ኢ.ኤም.ኤፍ) አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በየመን አየር መንገድ አድርጎ፣ ከዱባይ ወደ ኤርትራ በሚሄድበት ወቅት በየመን የደህንነት ኃይሎች ታፍኖ ከታሰረ በኋላ ለወያኔ ኢህአዴግ አስተዳደር ተላልፎ መሰጠቱ ይታወሳል። ይህንን የየመን መንግስት ድርጊት በመቃወም ድምጻቸውን ካሰሙት ታላላቅ ሰዎች መካከል የአውሮፓ ፓርላማ አባል አባል የሆኑት አና ጎሜዝ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። አና ጎሜዝ በደብዳቤያቸው ላይ የአቶ አንዳርጋቸውን በየመን መታፈን እና ለኢትዮጵያ መተላለፉን ተቃውመዋል። የደብዳቤውን ሙሉ ኮፒ ከዚህ ቀጥሎ አቅርበነዋል። 
Ana Gomez

0 comments:

Post a Comment