Saturday, 31 May 2014

ለውጥን ፈልገን ለውጥንም ፈርተን በጭራሽ አናመጣውም

የለውጥ አስፈላጊነት ላይና ወያኔ መራሹ መንግስት ይበቃው ዘንድ ባብዛኛው ዜጋ ከተቻለ የሚለው እንዳለ ብዥታ የለም። ይህ ፍላጎት የብዙ ስረአቱ ውስጥ ያሉ ዜጎችም ጭምር መሆኑን የተለያዩ መረጃዎችን ጨምቆ ግንዛቤ መውሰድ ይቻላል። በርግጥ የለውጡ አስፈላጊነት ላይ የሚስማሙና አይቀሬነቱን የሚያውቁ ነገር ግን ለውጡ የተረጋጋና ችግሮች ያልበዙበት እንዲሆን ይረዳል ብለው አገዛዙ ድርሻ በሚያደርግበት እንዲከወን የሚመኙ አሉ። ፈራ ተባ እያሉ ሀሳቡን አንዳንዴ ያነሱታል። ይህ ሀሳብ ክፋት ባይኖረውም ጥሩ ምኞት ብቻ ነው የሆነው። በትንሹ እንኳ ተቀባይነት እንዲያገኝ አይደለም እንዲሰማ ለማድረግ አገዛዙ ጉልብት አልሰጠው እያለ ብለጭ ድርግም ይላል። አውቆ የሚያደርገው በሚመስል ገና እነዚህ ጥሩ አሳቢ ዜጎች ቁምነገሩን...

BBC condemns Ethiopian broadcast jamming

 This is a deliberate act of vandalism...Liliane Landor, acting Director, BBC World Service Group  Liliane Landor, acting Director of the BBC World Service Group, has called on the Ethiopian authorities to stop jamming BBC broadcasts in the Middle East and North Africa. She joined directors from Deutsche Welle, France 24, and the US Broadcasting Board of Directors which oversees the Voice of America, in condemning the flagrant violation...

Friday, 30 May 2014

The Swiss government granted asylum to Co-pilot Hailemedhin Abera

The Switzerland government has granted asylum to the Ethiopian co-pilot who seized control of the Boeing 767-300 on 17 February 2014 and flew it to Geneva, according Ethiopian attorney who closely following the case. The Ethiopian government has pushed the Swiss government to extradite the Co-pilot Hailemedhin Aberaby labeling him as a “traitor”. The regime has also opened file to try him in absentia, sources said. The Swiss Federal Office of...

Deutsche Welle condemns satellite jamming from Ethiopia

Germany’s international broadcaster Deutsche Welle (DW) protests against the intentional jamming from Ethiopia currently affecting satellite reception of the TV programmes of DW and other international services in large parts of the Arab world. Satellite operator Arabsat has identified Ethiopia as the source of the strong jamming signals on all its three satellites also affecting BBC, France 24 and Voice of America. Ethiopian authorities...

Independent Publications in the Face of Grave Threat in Ethiopia

by Betre Yacob The Ethiopian authorities are once again moving to pass another new legislation which would completely paralyze the last remaining independent publications circulating in the country. The legislation is expected to come into force in the coming year, ahead of the 2007 national election. The new legislation, which changes the whole existing distribution system of private publications, came following a controversial research report...

Ethiopia : Court ordered Youth leader and eight others with alleged contact to Ginbot 7 to defend charge

(borkena) Court ordered president of Youth organization and eight others,in what is now called region 3 of Ethiopia, who are accused of having clandestine contact with Ginbot 7 to defend themselves from “terrorism” charges, according to report by Sendek. On Tuesday May 27 2014, Federal High Court ruled Youth organization president Zemenu Kasse and ten other suspects defend charges of “terrorism.” In addition to alleged clandestine contact with Ginbot 7, an opposition political force which the ruling party in Ethiopia considers as a “terrorist...

Thursday, 29 May 2014

Arabsat locates jamming source in Ethiopia

Arab Satellite Communication Organisation (Arabsat) has announced that many TV channels on-board its fleet of satellites have been the subject of intentional jamming for the past week up to today. Arabsat engineers conducted detailed analysis to identify the source of the jamming, it was confirmed that this interference was originating from Ethiopian territories. It is not clear which broadcasts are targeted this time. In Febrnuary 2012, Arabsat...

በቡራዩ ኦሮሚያ ፖሊስ የታፈነው አስራት አብርሃም “ፍትህ እፈልጋለሁ” አለ

(ኢ.ኤም.ኤፍ) ባለፈው ሳምንት በቡራዩ የኦሮሚያ ፖሊስ ከታሰረ በኋላ፤ ፖሊስ “የት እንዳለ አላቅም” ማለቱ ይታወሳል። በወቅቱ ታስሮ የነበረው አስራት አብርሃም፤ አሁን በህይወት መኖሩ ተረጋግጧል። ከአገር ቤት ባስተላለፈውም መልእክት “ፍትህ እፈልጋለሁ” የሚል አጭር ጽሁፍ ልኳል። ከዚህ የሚከተለው ነው። Asrat Abraha ቡራዩ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ “አስራት አብርሃም የሚባል ሰው አላሰርኩም” እያለ ሲምል ሲገዘት ሰንብቶ በኋላ ከየት አምጥቶ ወደ ፍርድ ቤት ሊያቀርበኝ እንደቻለ በህግ መጠየቅ እፈልጋለሁ። አንድን ሰው ወንጀል ካለበት አስሮ ወደ ፍርድ ቤት ማቅረብ እንጂ ይዞ መሰወር ከባድ ወንጀልና የሰብአዊ መብት ጥሰት መሆኑ መታወቅ አለበት።እኔ ደግሞ እስረኞች ለመጠየቅ በሄድኩበት ፖሊስ ጣቢያ ነው...

Ethiopia holds editor-in-chief without charge- CPJ

Elias Gebru is being held without charge. (Enku) New York, May 28, 2014--The Committee to Protect Journalists condemns the detention of a journalist without charge since Monday and calls on Ethiopian authorities to release him immediately. An Ethiopian court on Tuesday extended by 14 days the pre-trial detention of Elias Gebru, according to news reports. Ethiopia's federal police in the capital, Addis Ababa, summoned Elias, editor-in-chief...

Wednesday, 28 May 2014

Ethiopia tightens its grip on media ahead of 2015 elections

“The current regime follows this pattern: immediately before elections, they start to muzzle every critical voice,” protests Endalk Chala, a co-founder and member of the Ethiopian blogging collective called “Zone 9” – a proverbial reference to Ethiopia’s situation beyond the eight zones that divide the notorious Kaliti prison, where many journalists and political prisoners are kept behind bars. While pursuing his doctorate in the United States,...

Ethiopia: Journalist Elias Gebru jailed

Elias Gebru Addis Ababa:- Police arrested Elias Gebru, editor-in-chief of an independent weekly magazine, ‘Enqu’ on May 26 in the Capital Addis Ababa. Journalist Elias has accused for publishing an opinion piece he received from a contributor writer. Elias has appeared to a first instance court on May 27, but the judge denied bail and allowed police additional seven days for extra investigation. Elias is a senior journalist who worked at Fiteh...

40 – 23 የኢህአዴግ የጎሳና የመጥበብ ሰረገላ ሐዲዱ ላይ ነውን?

“ኢትዮጵያን በጎሳ ሳጥን ቆልፎ የሚጓዘው ህወሃትና ድግሱ” May 28, 2014 07:41 am By  ህወሃት በነጻ አውጪ ስም ታግሎ ኢትዮጵያን መግዛት የጀመረበትን 23ኛ ዓመት በዓሉን እያከበረ ነው። ወዳጆቹና መሪዎቹ ባስቀመጡት እቅድ መሰረት ኢትዮጵያን “በመተካካትና በተሃድሶ” ስም ራሱን እያገላበጠ ለመግዛት የቆረጠው ጊዜ በትንሹ 40 ዓመታት እንደሆነ ይታወቃል። አሁን ባለው የሰረገላው ጉዞ ኢህአዴግ ከ40 – 23 ከመቀነሱ ውጪ አሰበበት ስለመድረሱ መገመት የሚያስችል ምልክት የለም። እንደውም ስጋት እንጂ። ሲጀመር “የገበሬ ተሟጋች” ነኝ በማለት ራሱን የአርሶ አደሩ ወኪል አድርጎ የተነሳው ህወሃት፣ ኢህአዴግ ሆኖ አገር መግዛት ሲጀምር ያስቀደመው የብሄር ብሄረሰቦችን የመብት...

የ“ቀለም” አብዮት ናፍቆት! (ጋዝጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ )

የቀዝቃዛው ጦርነት ማብቃትን ያበሰረው የጀርመን ግንብ ሊፈርስ ሶስት ዓመታት ብቻ በቀሩበት ከዕለታት በአንዱ ቀን፣ ቅጥ ካጣ አምባ-ገነንነቱ በተጨማሪ ሀገሪቷን የግል ርስቱ ያደረገው የፊሊፒንስ ፕሬዝዳንት ፈርዲናንድ ማርቆስ “ታሪካዊ” የሚባል ታላቅ ስህተትን ፈፀመ፤ ጠንካራ ተፎካካሪው ሊሆን እንደሚችል ቅድመ-ግምት ተሰጥቶት የነበረውን የተቃዋሚው ቡድን መሪ ካስገደለ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ እንዲካሄድ የፈቀደውን ምርጫ በአሳፋሪ መንገድ አጭበረበረ፡፡ ይህን ጊዜ የሕዝቡን ትዕግስት አልባነት የተረዱና መነሻቸው ካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን የሆኑ ቁጡ ወጣቶች የማኒላ ጎዳናዎችን አጥለቀለቁ፡፡ ለሶስት ቀናት (ከየካቲት 22-25) በቆየው ሕዝባዊ ንቅናቄም ጡንቸኛውን ማርቆስ ከመንበሩ ፈነቀሉት፡፡ አመፀኞቹ ፊሊፒናውያን በሀገሬው...

የወያኔ ጥላቻ ፍሬ -ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

ወያኔ ለትግራይ ሕዝብ ሀብትንና ብልጽግናን አመጣ ብለው የሚያምኑ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ ወያኔ የሥልጣን ወንበሩ ላይ በመውጣቱ ትግሬዎች ሁሉ አልፎላቸዋል ተብሎ ይታመናል፤ በተለይ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዚህ ላይ የጠነከረ እምነት አላቸው፤ በዚህ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ውጭ ብዙ ውይይትም ይሁን ንትርክ ይደረጋል፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ግን የተፈራ ርእስ ነው፤ ውስጥ-ውስጡን እንጂ አደባባይ አይወጣም፤ ይህንን ጉዳይ በኢትዮጵያ ውስጥ አደባባይ ለማውጣት ጊዜው የደረሰ ይመስለኛል፤ አረጋዊ በርሄ፣ ገብረ መድኅን አርአያ፣ አስገደ ገብረ ሥላሴ፣ አብርሃ ደስታ (አሥር ቢሞሉልኝ ደስ ይለኝ ነበር!) እየደጋገሙ ቢያነሡትም ሌሎች በቁም-ነገር የተቀበሉት አይመስልም፤ ሕዝቡ ግን በራሱ መንገድ እየተናገረና...