Tuesday, 30 August 2016

Ethiopia: Civil society groups urge international investigation into ongoing human rights violations

A group of civil society organizations are calling for an independent and impartial international investigation into human rights violations in Ethiopia, including the unlawful killing of peaceful protesters and a recent spate of arrests of civil society members documenting this crackdown. DefendDefenders (East and Horn of African Human Rights Defenders Project), the Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE), Amnesty International, the Ethiopia Human Rights Project (EHRP), Front Line Defenders, and the International Federation for...

Amhara region intensifies uprising against TPLF, several killed by regime forces

The blue skies over the city of Bahir Dar were covered in smokes on Monday, on this deadly day of protest against TPLF oligarchy, as people in the Amhara region of Gondar and Gojam intensified their defiance against the Tigrayan minority rule. Trails of smokes were rising all day into the skies of the city of Bahir Dar as protesters burnt tires on the streets and set ablaze businesses affiliated with the regime as well as houses of officials...

Monday, 29 August 2016

The Brutal Crackdown of Peaceful Protesters in Ethiopia and A Call for U.S. Sanction Against the Rogue Regime in Ethiopia

Dear Secretary Kerry: In the last nine months, spontaneous protests have erupted in many regions of Ethiopia – specifically in the Oromo region and most recently in Gondar and other Amhara regions that accounts for 75% of the Ethiopian population.  It is widely reported that many peaceful protestors with legitimate grievances have been killed by government forces. According to the statement issued on August 13, 2016   by Human...

Another Ethiopian runner has turned a marathon win into an anti-government protest

Another  Ethiopian runner has turned his success into a political statement. In a show of solidarity with anti-government protesters in his home country, Ebisa Ejigu crossed his arms over his head as he ran through the finish line to win the Quebec City Marathon this weekend. Ejigu follows in the footsteps of Ethiopian runner Feyisa Lilesa, who made the gesture while winning silver in the men’s marathon at the Rio Olympics last month, bringing it to international attention. The X made with crossed arms raised overhead has been used by...

ጎጃም ተቃውሞው ቀጥሏል – ቻግኒ ሕዝቡ መንገድ ዘግቶ አጋዚን አላሳልፍ ብሏል | የጎጃምና ጎንደር ሕዝብ በየቦታው የጎበዝ አለቆችን እየመረጠ ነው

የጎጃም ቻግኒ ሕዝብ የአማራው ሕዝብ እያደረገው ያለውን ከፍተኛ ሕዝባዊ ተጋድሎ ተቀላቀለ:: ከቻግኒ በተጨማሪ ሕዝባዊ እምቢተኝነቱ በመሸንቲ፣ በመራዊ፣ ዳንግላና ሌሎችም ከተሞች እየተቀጣጠለ መሆኑ መረጃዎች አመልክተዋል:: ከተማዋ በፌደራል ፖሊሶች ብትወረርም; የአጋዚና የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ቻግኒ ከተማ እየገቡ ቢሆንም ሕዝቡ በድንጋይ እና በ እንጨት መንገዶችን በመዘጋጋት እንደተፋጠጣቸው ለመረዳት ተችሏል:: የቻግኒ ሕዝብ በትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ መንግስት አንመራም; የታሰሩት ይፈቱ; ወልቃይት የአማራ ነውና ሌሎችም ጥያቄዎችን እያሰማ ነው:: በሌላ በኩልም በተመሳሳይ በመሸንቲ; በመራዊና ዳንግላ ከተሞችም እንዲሁ ሕዝባዊ እምቢተኝነቱ ከከፍተኛ ተቃውሞ ጋር ቀጥሏል:: በየከተማው ያለው...

Saturday, 27 August 2016

በጎጃም የደምበጫና አማኑኤል ሕዝብ በሕወሓት መንግስት ላይ ተነሳ | የቋሪት ሕዝብ የራሱን የጎበዝ አለቃ መረጠ

የጎጃም ሕዝብ የአማራ ተጋድሎ እንደቀጠለ ነው:: ዛሬ በጎጃም ደምበጫ እና አማኑኤል ከተሞች ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ ተነስቷል:: እንደ ዘ-ሐበሻ ምንጮች ገለጻ በም ዕራብ ጎጃም ደምበጫ ከተማ የጸረ ሕወሓት መንግስት ትግሉ አይሏል:: ደምበጫ ሕዝቡ አደባባይ በመውጣት የትግራይ ተገንጣይ ሥርዓት ሃገሪቱን ጥሎ እንዲወጣ ጠይቋል:: ሕዝቡ በተቃውሞም ተምጫ ድልድይን የዘጋው ሲሆን ማንኛውም ትራንስፖርት በዚህ ድልድይ በኩል እንዳያልፍ አድርጎ ስር ዓቱን እየተቃወሙ ነው:: “ወልቃይት አመራ ነው; ሕወሓት ጸረ አማራ ነው” የሚሉ መፈክሮች እየተሰሙ ነው:: በሌላ በኩል አርሶ አደሮች ዛሬ የገበያ ቀን ቢሆንም ከተማ ውስጥ ከገቡ አብረው ሊበጠብጡ ይችላሉ በሚል የትግራይ ተገንጣይ መንግስት ወታደሮች ወደ ደምበጫ ከተማ...

Thursday, 25 August 2016

የአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች መንግስት ለደህንነቱ የሰጠው ማስተማመኛ ተዓማኒነት የለውም አሉ

ሰሞኑን በሪዮ ኦሎምፒክ በመንግስት ላይ ተቃውሞን ያቀረበ የአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ቤተሰቦች መንግስት ለደህንነቱ የሰጠው ማስተማመኛ የማይታመን ነው በማለት አትሌቱ የወሰደውን እርምጃ በይፋ ደገፉ። በወጣቱ ውሳኔ ዙሪያ ከሮይተርስ የዜና አውታር ጋር ቃለምልልስን ያደረጉ የአትሌት ፈይሳ ወላጅ እናት ልጃቸው የወሰደውን ዕርምጃ ተገቢ እንደሆነ በመግለጽ ልጃቸው ባለበት ሃገር እንዲቀር አሳስበዋል። አትሌት ለሊሳ ፈይሳ በሃገር ቤት በነበረው ቆይታው በሃገር ውስጥ በሚካሄዱ ግድያዎችና ዕስራት እጅጉን ሲያዝን መሰንበቱን ወላጅ እናቱ ለሊና አውታሩ አስረድተዋል። የደስታ ገጽታ እየታየባቸው ከአትሌቱ ባለቤት እና ልጆቹ ጋር ያላቸውን አስተያየት የሰጡት የአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወላጅ እናት፣ “መንግስት የሚለው ነገር የሚታመን ነው ወይ?” ሲሉ ለመንግስት ከደህንነቱ የቀረበን ዋስትናን በማስመልከት ጥያቄን አቅርበዋል። “እኔ ግን እምነት የለኝም” ሲሉ ምላሽን የሰጡት የአትሌቱ...

Wednesday, 24 August 2016

ሕዝባችን እየተቀጠቀጠ በሄደ ቁጥር ይበልጥ ይጠብቃል - የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

ኢትዮጵያን ላለፉት 25 ዓመታት አፍኖ የሚገዛው ሕወሐት ብዙ ጊዜ ለቆዩና ሕዝቡን ላንገሸገሹት ችግሮች መፍትሔው ይበልጥ ማፈን መቀጥቀጥና ጥያቄዎቹ እንዳይነሱ ማዳፈን እንደመፍትሔ ቆጥሮታል። በመላ ሀገሪቱ ዙሪያ ሰላማዊ ጥያቄ እንስተው ባዶ እጃቸውን አዳባባይ ለወጡ ወገኖቻችን ሁሉ መልሱ በጥይትና በዱላ መጨፍጨፍ ከሆነ ስንበተ። የህወሀት አምባ ገነኖች ስልጣንና በስልጣን ያገኙት የዝርፊያ ጥቅም አሳውሮ ግድግዳ ላይ የተጻፈ ግልጽ ነገር ማንበብ እንዳይችሉ አድርጓቸዋል። ግድግዳው ላይ የተጻፈው ጽሑፍ የአፈና የዝርፊያ ይማጭበርበርና በህዝብ ደም እየጨቀዩ የሚኖርበት ዘመን በምድረ ኢትዮጵያ እያከተመ መሆኑን ይናገራል። ብዕብሪት የታወረ አይናቸው ግን ሊያየው አልቻለም። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ያዲስ አበባ...

Tuesday, 23 August 2016

በቂሊንጦ ወህኒ ቤት ታስረው የሚገኙ እስረኞች የሶስት ቀን ብሄራዊ ሃዘን እንዲታወጅ ጠየቁ

በተለያዩ ክልሎች ለዴሞክራሲ፣ ፍትህና ነጻነት ሲሉ ህይወታቸውን ያጡ ወገኖችን ለማስታወስ ኢትዮጵያውያን ከነሃሴ 19 እስከ 21 ፣ 2008 የሚቆይ የሶስት ቀን ብሄራዊ ሃዘን እንዲታወጅ በቂሊንጦ ወህኒ ቤት ታስረው የሚገኙ እስረኞች ጠየቁ።  በአቶ በቀለ ገርባ፣ ደጀኔ ጣፋ፣ አዲሱ ቡላላ፣ ጉርሜሳ አያኖ፣ ዮናታን ተስፋዬ፣ ፍቅረማሪያም አስማማው፣ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ እና ብርሃኑ ተክለ ያሬድ በጋራ ተጽፎ ለኢሳት የደረሰው ደብዳቤ፣ “ብሄራዊ የሃዘን ቀን የሚታወጀው የዲሞክራሲና የፍትህ ጥያቄ አንግበው የተሰው ወገኖቻችንን በልባችን ውስጥ ህያው ሆነው እንደሚኖሩ ለማረጋገጥና እነሱም የወደቁለትን አላማ በትግላችን እንደምናሳካው ቃል ለመግባት እንዲሁም ለቤተሰቦቻቸውም አጋርነታችንን ለማሳየት ነው”...

Monday, 22 August 2016

Ethiopian marathon star cross his wrists in Rio to show solidarity with his people protesting a brutal regime

Feyisa Lilesa crossed the finish line in the Olympic marathon on Sunday in Rio winning silver for his country and crossing his wrist above his head showing solidarity with his people protesting a brutal regime. Feyisa later told journalists that he was showing the crossed wrist in solidarity with his fellow countrymen and women who were killed daily in his home country. "I was protesting for my people," Feyisa was quoted by several media...

Saturday, 20 August 2016

Ethiopian regime officially rejects UN call for investigation into killings of protesters

The Ethiopian regime on Friday rejected a call by the UN Human Rights Commission that called for the regime to allow international observers to investigate the killing of hundreds of protesters in the ongoing uprising against the government. The permanent representative of the regime in Geneva submitted a written reply to the Commission rejecting any independent investigation into the extrajudicial killings during the protests. The regime...

Thursday, 18 August 2016

Ethiopians in Switzerland protested against human rights violations in Ethiopia

Ethiopians in Switzerland protested against the killings of peaceful protesters in Ethiopia on August 16,2016.  Protesters also expressed solidarity with the ongoing peaceful protests in Ethiopia (in Ormoia and Amhara regions) and demanded the release of all political prisoners. Ethiopians in Switzerland protested against the killing of peaceful protesters in Ethiopia, protesters also expressed solidarity with the peaceful protests in Ethiopia and demands the release of political prisoners. - See more at: http://ecadforum.com/2016/08/18/switzerland-protest-against-human-rights-violation-in-ethiopia/#sthash.wquum6O8.dpuf Ethiopians ...

የትግሬ-ወያኔ የዐማራ እና የኦሮሞ ነገዶችን ሕዝብ ጨርሶ ለማጥፋት ያቀደው ሚስጢራዊ አዲስሤራ – ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

ማክሰኞ ነሐሴ ፲ ቀን ፪ሺህ፰ ዓ.ም. ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፳፪ ላለፉት 25 ዓመታት የትግሬ-ወያኔ በሕዝብ ላይ የፈጸመው ግፍና በደል ከመጠን በላይ በመሆኑ፣ ሕዝቡን ለእምቢተኝነት አነሳስቷል። ይህ ግፍና በደል መጠን የለሽ በመሆኑ፣ በአገሪቱ ልዩ ልዩ ክፍሎች፣ በተለይም በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋ፣ በወሎ፣ በሐረርጌ፣ በአርሲና በወለጋ ክፍለ-ሀገሮች የሚኖረው ሕዝብ፣ የትግሬ-ወያኔ “ለብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ዕኩልነት» ሲል “አመጣሁት» ያለውን “ሕገ-መንግሥት» የማይቀበለው መሆኑንና፣ የዚሁ “ሕገ-መንግሥት» ተብየ መገለጫ የሆነውን ሠንደቅ ከተሰቀለበት በማውረድ፣ ከጥንት ጀምሮ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊነት መገለጫ፣ የነፃነት ቀንዲል የሆነችው ሠንደቅ ከፍ-ብላ...

Wednesday, 17 August 2016

በደቡብ ኮሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

በደቡብ ኮሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በሃገር ቤት እየተደረገ ያለውን ሕዝባዊ ትግል በመደገፍና በሰላም ጥያቄውን ላቀረበው ህዝብ ምላሹን ጥይት ያደረገውን የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት በመቃወም በኢትዮጵያ ኢምባሲ ፊትለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ:: ኢትዮጵያውያኑ የኢትዮጵያ ባንዲራንና የኦሮሞን ሕዝብ የትግል ባንዲራ በመያዝ ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተለያዩ መፈክሮች የተሰሙ ሲሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ድሉን ተጎናጽፎ በሃገራችን ዘረኛው ስርዓት እስኪወገድ ድረስ ከሕዝቡ ጎን ነን ሲሉ ቃል ገብተዋል:: በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ላይም የታሰሩ እንዲፈቱ; የወልቃይትና የሌሎች ሕዝቦች ጥያቄዎች እንዲመለሱ በወያኔ ሕወሐት ኢምባሲ ፊትለፊት ጮኸታቸውን አሰምተዋል:: ...

Monday, 15 August 2016

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ከኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫና የቀረበ ጥሪ

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዲግ) ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ከሐምሌ 22 – 28 2008 ዓመተ ምህረት ድረስ ተካሂዷል፡፡ ይህን የአሁኑን የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ልዩ የሚያደርገዉ የኦሮሞ ሕዝብ በመላዉ ኦሮሚያ በሚያስደንቅ የአንድነት፣ የቆራጥነትና የጀግንነት ስሜት እያካሄደ ያለዉንና ለዘጠኝ ወራት የዘለቀዉን የነፃነት፣ የዲሞክራሲ፣ የእኩልነት፣ የሰብዓዊ መብት እና ራሱን በራሱ የማስተዳደር ጥያቄዎቹን እጅግ አጠናክሮ በቀጠለበት ታሪካዊ ወቅት የተካሄደ መሆኑ ነዉ፡፡ የኦዲግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት በመላዉ ኦሮሚያ የሚካሄደዉ ሰላማዊ የሕዝብ ተቃዉሞ በገዢዉ ቡድን የተደረጉበትንና የሚደረጉበትን አስከፊ ጫናዎችና የመሣሪያ አፈናዎች ሁሉ ተቋቁሞ ወደ ከፍተኛ ደረጃ እየተሸጋገረና በተለያዩ የአገሪቱ...

በጎንደር ትናንት የጀመረው ከቤት ያለመውጣት አድማ ዛሬም ቀጥሎ ከተማዋን ጭር አድርጓታል

ከወር በፊት በጎንደር ከተማ የጀመረው ተቃውሞ ሰሞኑን እየተረጋጋ መሆኑን የክልሉ መንግስት ገልጾ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ዛሬ ደግሞ መልኩን ቀይሯል፡፡ አሁን እየተከናወነ ስላለው ከተማ አቀፍ አድማ መንግስታዊ አካላት እስከአሁን ያሉት ነገር ባይኖርም ትናንትና የተጠራው ከቤት ያለመውጣት ተቃውሞ ሶስት ቀናትን የሚቆይ እንደሆነ በከተማዋ ውስጥ የተሰራጨው የአድማ ጥሪ ወረቀት ይገልጻል፡፡ ዛሬም ጎንደር ለሁለተኛ ቀን ጭር ብላ መዋሏን ምንጮቻችን ከስፍራው ገልጸዋል፡፡ የከተማዋ የንግድ ተቋማት ተዘግተዋል፡፡ በፒያሳም ሆነ በአራዳ የሚገኙ የንግድ ሱቆች ዝግ ሆነዋል፡፡ የመንግስት ሰራተኞችም ወደ ስራ ገበታቸው እንዳልገቡ ነው ከስፍራው ያገኘንው መረጃ የሚጠቁመው፡፡ በተለየ መልኩ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ...

Sunday, 14 August 2016

Alliance between AG7, ODF timely and crucial, say party executives

Party executives of the Oromo Democratic Front (ODF) and Patriotic Ginbot 7 for Unity and Democracy (PG7) said the alliance formed by the two major political parties was well-timed and essential to coordinate the struggle against TPLF tyranny and bring other opposition parties on board under one umbrella. AG7 and ODF on Friday announced that they have formed an alliance. The Memorandum of Understanding signed by the parties stated that “both...

Friday, 12 August 2016

A Breakthrough agreement between ODF and Patriotic G7

Memorandum of Understanding (MoU) Oromo Democratic Front (ODF) and Patriotic Ginbot 7 (PG7) August 11, 2016 After several candid discussions and careful considerations of the current political, social, economic and humanitarian situations in Ethiopia, and all the damages caused by successive regimes and the TPLF/EPRDF regime in particular on the welfare and national interests of the peoples of Ethiopia and the security and sovereignty of our country, the ODF and PG7 have made important observations and conclusions. The...

Thursday, 11 August 2016

እነ በቀለ ገርባ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ገልጸዋል

‹‹ፍ/ቤቱ ገለልተኛ ነው ብዬ ስለማላምን ቃሌን አልሰጥም›› አቶ በቀለ ገርባ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበባቸው የኦፌኮ አመራሮችና አባላት በቀረበባቸው ክስ ላይ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ጉዳያቸውን ለሚያየው ችሎት ገልጸዋል፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ነሐሴ 5/2008 ዓ.ም መዝገቡን የቀጠረው የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ሲሆን፣ ችሎቱ ተከሳሾችን አንድ በአንድ በስማቸው እየጠራ የቀረበባቸውን የወንጀል ድርጊት ስለመፈጸም አለመፈጸማቸው የእምነት ክህደት ቃላቸውን እንዲሰጡት ጠይቋል፡፡ 1ኛ ተከሳሽ አቶ ጉርሜሳ አያኖ የቀረበባቸውን ክስ የወንጀል ድርጊት ፈጽመዋል ወይስ አልፈጸሙም ተብለው ሲጠየቁ፣...

UN to probe killings of Ethiopians by TPLF

The United Nations Human Rights Commission said on Wednesday that the regime in Ethiopia should allow international observers to probe into the killings of hundreds of peaceful protesters in the Amhara and Oromo regions. “Allegations of excessive use of force across the Oromiya and Amhara regions must be investigated and that his office was in discussions with Ethiopian authorities,” Reuters quoted Zeid Ra’ad Al Hussein, U.N. High Commissioner for...

Wednesday, 10 August 2016

Ethiopians in DC hold rally demanding US stop financing tyranny in Ethiopia

Ethiopians in the Washington, DC metro area held a demonstration in the nation’s capital on Tuesday demanding the US government to stop enabling a regime in their home country that is terrorizing its people. The demonstration came at a time when the regime in Ethiopia was killing hundreds to squash anti-government protests. Slogans and banners denounce the killings perpetrated by the TPLF regime and demand the United States government to...

Tuesday, 9 August 2016

በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች እየተፈጸመ ያለን ግድያ በመቃወም ሰልፍ አደረጉ

ነዋሪነታቸው በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማና አካባቢዋ የሆነ ኢትዮጵያውያን በኦሮሚያና አማራ ክልሎች በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች እየተፈጸመ ያለን ግድያ በመቃወም ዛሬ ማክሰኞ በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ። እየተፈጸመ ያለውን ግድያና እስራት እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲቆም ጥያቄን ሲያቀርቡ ያረፈዱት ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ መንግስት ከአምባገነን መንግስታት የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያቆም አሳስበዋል። የአሜሪካ መንግስት በየአመቱ በኢትዮጵያ ስለሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ሪፖርትን ቢያወጣም የወሰደው እርምጃ የለም በማለት ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያላቸውን ቅሬታ አቅርበዋል። “ግድያ ይብቃ” “የዜጎች መብት ይከበር” “ወልቃይት ጎንደር ነው” የሚሉ...