Thursday, 30 June 2016

Prominent Opposition Leader Habtamu Ayalew is In Critical Condition

Habtamu Ayalew was known to the public as a young, charismatic and articulate opposition leader of the former Andenet Party. He was chief of the Public Relations of Andenet when he was thrown into prison and faced terrorism charges. During his prison time from July 8, 2014 to February 16, 2016, Habtamu endured a severe form of torture whose details would be too graphic to write it down here. Nonetheless, the once robust activist was subjected...

Wednesday, 29 June 2016

አቶ ሀብታሙ አያሌው አስቸኳይ የዉጭ አገር ሕክምና እንዲያገኙ ሰማያዊ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት በላከው ደብዳቤ አሳሰበ

ሰማያዊ ፓርቲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት በላከው ደብዳቤ የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ሕዝብ ጉዳይ ሃላፊ አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ ሀገር ሄደው ሕክምና እንዲያገኙና ከሀገር እንዳይወጡ የተጣለባቸው ማእቀብ በአስቸኳይ እንዲነሳ አሳስቧል። አያይዞም ሰማያዊ ፓርቲ በላከው ደብዳቢ እንዳሳሰበው “አቶ ሀብታሙ አያሌው በፍርድ ቤት ከሀገር እንዳይወጡ የተጣለባቸው እግድ ተነስቶ ወደ ውጭ ሀገር ሄደው ሳይታከሙ ቢቀሩ በግለሰቡ ሕይወት ላይ ለሚደርሰው አደጋ መንግስት (ሕወሃት) ሃላፊነቱን እንደሚወስድ እናሳስባለን ብሏል”። አቶ ሀብታሙ አያሌው በድንገት እራሳቸውን ስተው ሆስፒታል የገቡ ሲሆን እስካሁን ከሁለት በላይ ሆስፒታሎች ከአቅማቸው በላይ እንደሆነ በመግለጽ ወደ ሌሎች ሆስፒታሎች ልከዋቸዋል። አቶ ሀብታሙ አሁንም...

“አርበኞች ግንቦት 7ትን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ የደረግነው ጉዞ የሃገር ወዳድነት መለኪያ እንጂ ወንጀል አይደለም” ብርሃኑ ተክለያሬድና እየሩሳሌም ተስፋው

ወደ ኤርትራ ያደረግነው ጉዞ የሃገር ወዳድነት መለኪያ እንጂ ወንጀል አይደለም ሲሉ እነብርሃኑ ተክለያሬድ ለፍርድ ቤት የተከሳሽነት ቃላቸውን ሰጡ። አርበኞች ግንቦት 7ትን ለመቀላቀል ወደ ኤርትራ ሊሻገሩ ሲሉ ተይዘው በወህኔ ቤት የሚገኙት የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አመራርና አባላት የነበሩ ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድና ወጣት እየሩሳሌም ተስፋው ለፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 14ኛ ወንጀል ችሎት ይህንን ያቀረቡት በጽሁፍ ሲሆን፣ እንዳያነቡ መከልከላቸውም ተመልክቷል። የሰላማዊ ትግል ጥረታቸው ባለመሳካቱ የመብትና የነጻነት ጥያቄ አንግበው ግንቦት 7ትን ለመቀላቀል ሲሉ መያዛቸውን የዘረዘሩት ብርሃኑ ተክለያሬድና እየሩሳሌም ተስፋው ወደዚህ ሁኔታ የገፋቸው የሃገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ ባቀረቡት ጽሁፍ ገምግመዋል። ከምርጫ...

Tuesday, 28 June 2016

Bekele Gerba, et al, still locked up in a dark room, denied medications

A prominent leader of an Oromo opposition party, Bekele Gerba and his codefendants were still held in dark rooms and they were allowed visitations by family for only less than 15 minutes a week. The defendants appeared before a court in Addis Ababa yesterday with the court further adjourning their case to decide on whether they would be charged under the country’s infamous anti-terrorism law that the regime uses to stifle dissent. One of the...

እነ አቶ በቀለ ገርባ ጨለማ ቤት ታስረው ተፅዕኖ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገለጸ

በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ትናንት ሰኞ ዕለት የቀረቡት እነ አቶ በቀለ ገርባ አሁንም በጨለማ ቤት እንደሚገኙና ተፅዕኖች እንደቀጠሉባቸው ተገለጸ። ፍርድ ቤቱም ክሱ በሽብር ያስከስሳል አያስከስስም በሚል ውሳኔ ለመስጠት ከሃምሌ 25 ቀጠሮ በመስጠት መነሳቱም ታውቋል። በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰን ከመንፈቅ በላይ የቀጠለውን ተቃውሞ ተከትሎ በቁጥጥር ስር የዋሉት የኦፌኮ ምክትል ፕሬዚደንት አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች አመራሮች ከግንቦት 26 ፥ 2008 ጀምሮ በጨለማ ቤት ውስጥ መቀጠላቸውን ለችሎቱ የገለጹት አቶ ደረጀ ፊጣ ገለታ ሲሆኑ፣ እርሳቸውን ጨምሮ አራቱ ተከሳሾች ያሉበት ጨለማ ቤት መታጠቢያ/መጸዳጃ ቤቱ ውስጥ እንደሚገኝና ክፍት መሆኑን ገልጸዋል። ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ የሚፈቀደው...

Sunday, 26 June 2016

Demonstration in Rotterdam against genocide in ‪‎Ethiopia‬

Hundreds of Ethiopian protesters blocked a meeting hall Saturday (june 25,2016) in Rotterdam. The atmosphere during the protest was tense. The activists pelted a bus with departing embassy employees with eggs. The departure of the Ethiopian (TPLF) officials accompanied by much protest and shouting. Dutch media covers the rally that forced the cancellation of TPLF's meeting in Rotterdam ...

Thursday, 23 June 2016

አንዳርጋቸው ጽጌ የታገተበትን ሁለተኛ አመት ስናስታውስ ለነጻነት ትግሉ ያለንን ቁርጠኝነት በማደስ ነው!!

የአርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ የወያኔ አገዛዝ በአቡደራቡህ መንሱር ሃዲ ይመራ ከነበረው የየመን መንግሥት ጸጥታ ሃይል ጋር በመመሳጠር አንጋፋውን መሪያችንንና የትግል ጓዳችንን አንዳርጋቸው ጽጌን ከሰነዓ አውሮፕላን ማረፊያ አግቶ በቁጥጥሩ ስር ካስገባ እነሆ ዛሬ ሁለት አመት ሞላው። የአለም አቀፉን ህግ በመተላለፍ ህወሃት ድንበር ተሻግሮና ባህር አቁርጦ አንዳርጋቸው ጽጌን ከየመን ሲያግት ቢያንስ ሁለት ውጤቶችን ለማግኘት አሰፍስፎ እንደነበር መገመት አያስቸግርም። አንደኛው ሥልጣን ላይ ተደላድሎ ለብዙ አመታት የመቆየት ምኞቱን አደጋ ላይ የጣለበትን የአርበኞች ግንቦት 7 እንቅስቃሴ አከርካሪ በመምታት ትግሉን አሽመደምደዋለሁ የሚል የተሳሳተ ስሌት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ህወሃትን የሚግደራደር ሃይል...

Ethiopia: Free blogger Zelalem Workagegnehu

Zelalem Workagegnehu (also known as Zola) is an Ethiopian blogger who contributed to the independent diaspora-based blog, De Birhan, which covers news related to Ethiopia and the Horn of Africa, as well as other news sites. Before his arrest he was preparing to launch a blog with his friends and was also studying for his Master’s degree. He was arrested on 8 July 2014, during what the Committee to Protect Journalists described as a ‘mass crackdown...

Britain Government Failed to Help the Londoner “Andy” Tsege Jailed in Ethiopia

ETHIOPIAN authorities have fooled Britain’s Foreign Office again and again in the case of opposition leader Andy Tsege, human rights charity Reprieve warned yesterday. Newly released documents show that Ethiopian officials have done everything possible to frustrate attempts by Foreign Secretary Philip Hammond to rescue Londoner Andargachew “Andy” Tsege. The father of three was taken forcibly to Ethiopia in the summer of 2014 and has been...

የተባበበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት የኢትዮጵያን ጭፍጨፋ ጨምሮ በአራት አገራት ላይ የተወሰዱ የጅምላ ግድያዎችን እንዲያጣራ ሂውማን ራይትስ ወች ጥሪ አቀረበ

እስካሁን ድረስ በገለልተኛ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ማጣራት መሰረት ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሚሆኑ ንጹሃን ዜጎች መገደላቸውንና ከ10 ሽህ በላይ የሚሆኑ ሰላማዊ ዜጎች በእስርቤት ሰቆቃ ዘግናኝ ግፍ እየተፈጸመባቸው እንደሚገኙ ሂውማን ራይትስ ወች ለተ መ ድ የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት በሪፓርቱ ገልጿል። የጸጥታው ምክር ቤት በጉዳዩ ላይ ትኩረት በመስጠት ካለምንም ቅድመ ሁኔታዎች በፋጣኝ ሁኔታ በገለልተኛ አካል ማጣራት እንዲያደርግ ሲል ጥሪውን አቅርቧል። ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በኦሮሚያ ክልል እስካሁን ድረስ በቀጠለው ግድያ፣ የጅምላ እስራት፣ አካላዊ ጥቃት፣ ከትውልድ ቦታ ማፈናቀልን የመሳሰሉ ዘግናኝ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተፈጽመዋል። ሂውማን ራይትስ ወች በኢትዮጵያ የመንግስት ታጣቂዎች በወሰዱት...

Wednesday, 22 June 2016

Ethiopian Advocacy Network’s Letter to UN High Commissioner for Human Rights

Dear High Commissioner: We, members of the Ethiopian Advocacy Network (EAN), are writing to implore the United Nations High Commissioner for Human Rights to open an investigation into the massive human rights violations against peaceful protesters committed by the current Ethiopian regime. Specifically, we strongly advocate the appointment of a Special Rapporteur to investigate the ongoing egregious human rights violations in Ethiopia, similar to the inquiry conducted by the UN Special Rapporteur on Extrajudicial,...

Protests in East Hararghe following the killing of a young woman

Anti TPLF protests have gotten momentum in East Hararghe following the brutal killing of a young female student, Sabrina Abdella. Sabrina had just left a mosque where she was praying in this holly month of Ramadan when a thuggish officer of the regime shot and killed her. Police said the officer fired the shot to break a fight but residents of Chelenko did not buy the story. They took to the streets in protest and blocked the highway connecting...

Tuesday, 21 June 2016

ዮናታን ተስፋዬ ያቀረበው መቃወሚያ ውድቅ ተደርጎ የእምነት ክህደት ቃል ሰጥቷል

‹‹ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብቴን ተጠቅሜ ጽፌያለሁ›› ዮናታን   በኦሮምያ ክልል የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ለማስቀጠል ተንቀሳቅሰሃል በሚል በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበበት የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞው ህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የሰብዓዊ መብት አራማጅ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ግንቦት 15/2008 ዓ.ም ያቀረበው የክስ መቃወሚያ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ተደርጓል፡፡ ዛሬ ሰኔ 14/2008 ዓ.ም ተከሳሹ ያቀረበውን የክስ መቃወሚያና አቃቤ ህግ ግንቦት 25/2008 ዓ.ም የሰጠውን መልስ መርምሮ ብይኑን ያሰማው ፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በተከሳሽ የቀረበውን መቃወሚያ ውድቅ በማድረግ የተከሳሹን የእምነት ክህደት ቃል ተቀብሏል፡፡ አቶ ዮናታን የቀረበበት የሽብር...

Saturday, 18 June 2016

እነ አቶ አባይ ወልዱ ከአውስትራሊያዋ ታስማኒያ ግዛት ለቀው እንዲወጡ ተደረገ

ሰኔ ፲(አሥር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ለገንዘብ ማሰባሰብና ለቅስቀሳ ስራ በአውስትራሊያ የተገኙት የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት አባይ ወልዱና የኦሮምያ ክልል ፕሬዚዳንት ሙክታር ከድር እና ሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሃመድ በአካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያን ያጋጣመቻውን ተቃውሞ ተከትሎ የአገሪቱ ፖሊስ ዋና ከተማዋን ሆባርትን ለቀው እንዲወጡ በማዘዝ፣  በመጡበት አውሮፕላን ተመልሰዋል። ሶስቱ ባለስልጣኖች ቀደም ብሎ በካምቤራና በሜልበርን የደረሰባቸውን ተቃውሞ ተከትሎ ደጋፊዎቻቸውን ኢትዮጵያውያን በብዛት አይገኙበትም ተብሎ በሚታሰበው የታስማኒያ ግዛት ለመሰብሰብ አስቀድመው ቢገኝም፣ በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአጭር ጊዜ ውስጥ ተሰባስበው ተቃውሞ በማሰማታቸው ፖሊስ...

Friday, 17 June 2016

በመፈንቅለ መንግስት በተከሰሱት በጄነራል ተፈራ ማሞና በጀነራል አሳምነው ጽጌ ላይ ከፍተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸው ሆስፒታል ገቡ

ከግንቦት 7 ጋር በማበር መፈንቅለ መንግስት ልታደርጉ ነው በሚል ምክንያት ከሚያዚያ 16 ቀን 2001 ዓ.ም. ጀምሮ እድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸው ላለፉት ስምንት ዓመታት በጨለማ እስር ቤት ውስጥ ሰቆቃ ሲፈጸምባቸው የቆዩት ጄነራል ተፈራ ማሞና ጄነራል አሳምነው ጽጌ እስርቤት ውስጥ ተንቀሳቃሽ ስልክ አስገብታችኋል በሚል ምክንያት በደረሰባቸው አሰቃቂ ድብደባ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው እራሳቸውን በመሳታቸው ሆስፒታል ገብተዋል። በተጨማሪም የጄኔራል አሳምነው ጽጌ አክስት ከ14 ዓመት ልጃቸው ጋር ለአንድ ቀን ታስረው ከሕግ ውጪ ምርመራ ተደርጎባቸዋል። ከጄኔራሎቹ ጋር አብሮ የታሰረ አንድ የኦሮሞኛ ቋንቋ ጋዜጠኛም በጨለማ ክፍል ውስጥ ታስሮ አሰቃቂ የሆነ ድብደባ እየተፈጸመበት መሆኑንምንጮችአስታውቀዋል። ...

Thursday, 16 June 2016

Ethiopia Protest Crackdown Killed Hundreds (HRW)

Free Wrongfully Held Detainees, Independent Inquiry Needed Ethiopian security forces have killed more than 400 protesters, and arrested tens of thousands more during widespread protests in the Oromia region since November 2015. The Ethiopian government should urgently support a credible, independent investigation into the killings, arbitrary arrests, and other abuses. The 61-page report. “‘Such a Brutal Crackdown’: Killings and Arrests in...

Monday, 13 June 2016

ወያኔ ከገባበት ውጥረት ለመውጣት በከፈተው ጦርነት ትኩረታችን አይቀለበስም !! አርበኞች ግንቦት 7 መግለጫ

በጥጋብና እብሪት የተወጠረው የህወሃት አገዛዝ በትናንትናው ዕለት ዕሁድ ሰኔ 5 ቀን 2008 በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በኩል ከኤርትራ ጋር በሚያዋስኑ የድንበር ቦታዎች ላይ ጦርነት ጀምራል፤ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንም ይህን ዜና አረጋግጠው ዘግበዋል። ይህ መግለጫ እስከወጣበት ጊዜ ድረስ በወያኔ በኩል ስለጦርነቱ ምንም የተሰጠ መግለጫ ባይኖርም የኤርትራ መንግሥት በጾረና ግንባር በኩል ጥቃት እንደተፈጸመበት ትናንት ማምሻውን ይፋ ባደረገ መግለጫ አረጋግጦአል። የህወሃት ዘረኝነት በፈጠረው ኢፍትሃዊነትና አፈና የተማረረው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም የአገራችን ክፍሎች በአገዛዙ ላይ ተቃውሞውን እያጠናከረ ባለበት በዚህን ሰዓት በሙስና የተጨማለቁ የህወሃት የጦር ጀነራሎችና በሲቪል ማዕረግ አስተዳደሩን...

የፓለቲካ እስረኞች በቂሊንጦ በጨለማ ቤት ለብቻቸው እንዲቀመጡ ተደረጉ

በቂሊንጦ የቀጠሮ እስረኞች ማቆያ የፓለቲካ እስረኞችን ጨለማ ክፍል ለይቶ በማስቀመጥ መቅጣት የተለመደ አሰራር ነው። በተለይ ደግሞ እስረኞች በእስር ቤቱ አስተዳደር የሚደርስባቸውን በደል እና መድሎ ለፍርድ ቤት ወይም ለሚዲያ እንዲደርስ ካደረጉ ወይም የተለያዩ የመብት ጥያቄዎችን ከጠየቁ ወደ ጨለማ ቤት ለቅጣት መላካቸው አይቀሬ እንደሆነ ይነገራል። በ28/9/2008 አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሌሎች የኦፌኮ አመራር አባላት ኦሮሚያ ክልል ላይ በተነሳው ተቃውሞ ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማቸውን ሃዘን ለመግለፅ ጥቁር ልብስ ለብሰው ወደ ፍርድ ቤት ለመሄድ መውጣታቸውን ተከትሎ የቂሊንጦ እስር ቤት አስተዳደር ጥቁር ልብስ ለብሰው ፍርድ ቤት አይሄዱም በማለት ከችሎት እንዳስቀሯቸው ይታወቃል፡፡ በተከታዩ...

Saturday, 11 June 2016

The US SEC forced TPLF to pay $6.5 million

SEC: Ethiopia’s Electric Utility Sold Unregistered Bonds In U.S. The Securities and Exchange Commission today announced that Ethiopia’s electric utility has agreed to pay nearly $6.5 million to settle charges that it violated U.S. securities laws by failing to register bonds it offered and sold to U.S residents of Ethiopian descent. According to the SEC’s order instituting a settled administrative proceeding: Ethiopian Electric Power (EEP)...

Ethiopia’s New Cybercrime Law Allows for More Efficient and Systematic Prosecution of Online Speech

(ELECTRONIC FRONTIER FOUNDATION)— The Ethiopian government has passed a dangerous cybercrime law that criminalizes an array of substantive computer activities including the distribution of defamatory speech, spam, and pornography online among others offenses. The law, dubbed the “Computer Crime Proclamation,” was passed, the government says, in an effort to more accurately attune the country’s laws to technological advances and provide the government ...

Friday, 10 June 2016

Thursday, 9 June 2016

ኢትዮጵያ ያጸደቀችው የኢንተርኔት አጠቃቀም ህግ ተቃውሞ ገጠመው

የኢትዮጵያ መንግስት የኢንተርኔት አጠቃቀም ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመከላከል በሚል ማክሰኞ የጸደቀውን አዋጅ ተከትሎ አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተቋማት በህጉ ላይ ቅሬታ ማቅረብ መጀመራቸውን አለም አቀፉ መገናኛ ብዙሃን ረቡዕ ዘገቡ። እስከ 10 አመት የሚደርስ ቅጣትን ያስተላልፋል የተባለው ይኸው አዲስ ህግ፣ በሃገሪቱ ሃሳብን ለመግለጽ በሚደረገው ጥረት ላይ ተጨማሪ ቁጥጥርን እንደሚያጠናክር የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አካላት በመግለጽ ላይ መሆናቸው ፎክስ ኒውስ አስነብቧል። አዲሱ አዋጅ የሃገሪቱ ዜጎች ሃሳባቸውን በተለያዩ ድረ-ገጾች ላይ ለመግለፅና ለመወያየት በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ላይ ጥብቅ ክትትልንና ቁጥጥርን የሚያደርግ ሲሆን፣ ስም የሚያጠፉ ጽሁፍንና መልዕክትን አስተላልፈዋል የተባሉ ግለሰቦች...

Wednesday, 8 June 2016

Ethiopian Parliament passes computer crime law further restricting freedom of speech

The rubber stamp parliament in Addis Ababa passed a computer crime law on Tuesday that’s intended to further stifle freedom of speech. The law, which has come under a damning scrutiny from all sides, makes punishable the exchange of any information that’s deemed antigovernment. The law makes it illegal the exchange of emails, audiovisuals and pictures that encourage people to criticize, protest and rise against the regime. Human rights...

Tuesday, 7 June 2016

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ መከላከል አትችሉም ተባሉ

የካቲት 4/2008 ዓ.ም ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ ወንጀል በዋለው ችሎት እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ( ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ እየሩሳሌም ተስፋው፣ ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካህሳይ) አቃቢ ህግ ያቀረበባቸውን ክስ በሰነድና በአንድ የሰው ምስክር ማስረጃዎች አስረድቷል በሚል ተከሳሾች መከላከል ይገባቸዋል ሲል ፍርድ ቤቱ መወሰኑ ይታወሳል፡፡ ውሳኔውን ተከትሎም መከላከያ ማስረጃዎች ያቀርቡ ከሆነ በሚል ፍርድ ቤቱ ጠይቆ፣ ተከሳሾች 200 የሰው ምስክሮችና የሰነድ ማስረጃዎች በጋራ እንደሚያቀርቡ አሳውቀው ነበር፡፡ ከዛ በኋላ በነበሩ ቀጠሮዎችም ምስክሮቻቸውን በዝርዝር ያስገቡ ሲሆን ከዛሬ ግንቦት 30 እስከ ሰኔ 8 , 2008 ድረስ ምስክሮቻቸውን እንዲያሰሙ ቀጠሮ ተሰጥቷቸው የነበረ ቢሆንም...

Monday, 6 June 2016

የኖርዲክ ሃገራት ለአርበኞች ግንቦት ሰባት 2.42 ሚሊዮን ብር ለገሱ!!

በትላንትናዉ ለት 04/06/2016 በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ በስካንዲክ ሃገራት የሚኖሩ የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት ግብረሃይል አስተባባሪነት የአርበኞች ግንቦት 7 ለፍትህ፣ ለዲሞክራሲና፣ ለነፃነት በተደረገዉ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት 800 ሺ የኖርዌጅያን ገንዘብ (2.42 ሚሊዮን ብር) ገቢ ተሰበሰበ። በዕለቱ ዝግጅት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከኤርትራ ግንባር እንዲሁም ፕሮፌሰር ጌታቸዉ ኃይሌ በክብር እንግድነት የተገኙ ሲሆን የግንቦት 7 አመራር የነበረዉና በኢትዮጵያ መንግስት ከየመን ታፍኖ የተወሰደዉ አቶ አንድአርጋቸዉ ፅጌ እህት ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ ባልተጠበቀ ሁኔታ ከቦታዉ መገኘት ታዳሚዉን ከፍተኛ ስሜት ዉስጥ የከተተ ነበረ። በተለይም ወ/ሮ ብዙአየሁ...

Saturday, 4 June 2016

Ethiopia: Detainees beaten and forced to appear before court inadequately dressed

(Amnesty International)— Authorities in Ethiopia should immediately stop the ill treatment of political opposition members and human rights defenders who were beaten in detention and then forced to appear before the court inadequately dressed, Amnesty International said today. The 22 defendants, including political opposition leaders Gurmesa Ayano and Beqele Gerba, Deputy Chief of the Oromo Federalist Congress, were brought today before...

Friday, 3 June 2016

Police brings Bekele Gerba et.al to court barefoot, wearing only shorts and t-shirts

The Addis Abeba prison administration Qilinto prison police have this morning brought prominent opposition figure Bekele Gerba and the 21 others in the same file for a hearing at a court all barefoot. The detainees were also wearing mere shorts and t-shirts when they appeared at the Federal High Court 19th Criminal Bench here in the capital. Bekele Gerba Once inside the court room the detainees, through Bekele Gerba, first secretary general...

Thursday, 2 June 2016

Ethiopia: End use of counter-terrorism law to persecute dissenters and opposition members

The Ethiopian Government must end its escalating crackdown on human rights defenders, independent media, peaceful protestors as well as members and leaders of the political opposition through the Anti-Terrorism Proclamation (ATP) says a group of civil society organisations (CSOs). “The government’s repression of independent voices has significantly worsened as the Oromo protest movement has grown,” said Yared Hailemariam, Director of the Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE). “The international community should demand the end...

Wednesday, 1 June 2016

Petition launched against Tedros Adhanom’s WHO candidacy

Oppose Tedros Adhanom’s candidacy for Director-General of WHO Click here to sign the Petition  Tedros Adhanom, a politburo member of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) that has been ruling Ethiopia for the last 25 years is in the inner circle of the regime well known for its systematic patterns of political repression and egregious human rights violations against Ethiopian citizens. The abysmal human rights record of the...

እነብርሀኑ ተ/ያሬድ ያለቀጠሮአቸው ተገደው ፍርድ ቤት ቀረቡ

--ፍርድ ቤቱ የተከሳሾችን የመከላኪያ ምስክሮች በምን ጭብጥ የሚሉትን እንዲናገሩ ከምስክሮቹ ቀጠሮ አስቀድሞ እንዲገለፁ ጠይቋል፡፡ --ተከሳሾቹ ፍርድ ቤቱ እና ማረሚያ ቤት ህገወጥ ጫናና ወከባ እየፈጠሩብን ይገኛል ብለዋል፡፡ የክስ መዝገባቸው በከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 14ኛ ወንጀል ችሎት በመታየት ላይ የሚገኘው 4 ተከሳሾች ብርሀኑ ተ/ያሬድ እየሩሳሌም ተስፋው-ፍቅረማርያም አስማማው እና አቶ ደሴ ፍርድ ቤቱ እንዲከላከሉ ብይን በመስጠት የመከላከያ ምስክር ለማቅረብ ከግንቦት 30-ሰኔ 8 ቀጠሮ ተይዞላቸው የነበረ ቢሆንም ዛሬ ግንቦት 23 ቀን 2008ዓም ያለቀጠሮአቸው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ተደርገዋል፡፡ ተከሳሾቹ ዛሬ የፍርድ ቤት ቀጠሮ እንደሌላቸው ለማረሚያ ቤቱ ሀላፊዎች ቀድመው ከግቢ የገለፁ...