Tuesday, 31 May 2016

TPLF led charges on yonatan Tesfaye accused of anti government facebook posts

The Human rights activist and ex-spokesman for Ethiopia's main opposition Blue Party has been charged with inciting violence and being a "ring leader" of a banned rebel group after he criticised the government on Facebook.Yonatan Tesfaye, who has been jailed since December 2015, in one message accused the ruling Ethiopian People's Revolutionary Democratic Front (EPRDF) of using "force against the people instead of using peaceful discussion...

የብሪታኒያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃመንድ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ

በእስር ላይ የሚገኙ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በቂ ህጋዊ ድጋፍን አላገኙም በማለት ለኢትዮጵያ መንግስት ተደጋጋሚ ማሳሰቢያዎችን ሲሰጡ የቆዩት የብሪታኒያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃመንድ ነገ በስቲያ ረቡዕ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ። ሚኒስትሩ ሃመንድ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ብሪታኒያ ለምታነሳቸው ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ የማትሰጥ ከሆነ የሁለቱ ሃገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙንት ሊሻክር ይችላል ሲሉ በቅርቡ መግለጻቸው ይታወሳል። የሃገሪቱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማትና ታዋቂ ግለሰቦች የብሪታኒያ መንግስት ዜጋውን ለማስለቀቅ በቂ ትኩረትን አልሰጠም ሲሉ በድጋሚ የተቃውሞ ዘመቻን እያካሄዱ እንደሚገኝ ታውቋል። ባለፈው ሳምንት የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የዘጠኝ አመት ታዳጊ ህጻን በሃገሪቱ መንግስት ላይ ክስ መመስረቷ የሚታወስ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ጉብኝትን የሚያደርጉት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይን አብይ ጉዳይ አድርገው እንደሚወያዩ...

Prof. Berhanu Nega “The fight with TPLF is in the heartland, not along the border”

Chairman of the Patriotic Ginbot 7 Movement for Unity and Democracy, Prof. Berhanu Nega reiterated that armed operations by his Movement is not along the border with Eritrea as the regime in Addis Ababa would like the people to believe, but is inside the heartland as has been seen in the recent fight with regime forces in Arbaminch, south Ethiopia. Addressing Ethiopians in North America at a meeting held in Washington DC on Sunday, the...

Monday, 30 May 2016

Eskinder Nega- The Price of Freedom of Expression in Ethiopia

Name of Datainee:- Eskinder Nega (18 Years Sentenced) Charge:- Journalist Eskinder Nega was charged for violating Article 7(2) of Anti-Terrorism Proclamation 652/2009 and Article 32 (1/a) and 248(b) of the Criminal Code of FDRE Proclamation No.414/2004, by communicating with the leaders of terrorist group in clandestine, organizing an assembly to incite violence and uprising, giving information to Ethiopia Satellite Television (ESAT), by writing...

Nine year old daughter of Andargachew Tsige sues the UK government

The daughter of Andargachew Tsige, kidnapped by the Ethiopian regime in 2014 at Yemeni airport and in death row in Ethiopia has sued the British government, according to Reprieve, an organization that’s campaigning for his release. “Lawyers for Menabe Andargachew, 9, a joint US-UK citizen living in London, have begun judicial review proceedings against the British Foreign Office over ministers’ handling of the case of her father, Andargachew ‘Andy’...

ጋዜጠኛ ውብሸት ምግብ ከበላ 24 ሰዓት አልፎታል

ጋዜጠኛ ‪ውብሸት ታዬ‬ የ14 አመት እስር ተፈርዶበት በዝዋይ ማረሚያ ቤት ይገኛል። ውብሸት ትናንት ግንቦት 20/2008 ዓ.ም የታሰረበት ክፍል ሲፈተሽ ጽሁፍ ተገኝቶብሃል በሚል በቅጣት ጨለማ ቤት እንዳስገቡት ባለቤቱ ወ/ሮ ብርሃኔ ተስፋየ ገልጻለች። ውብሸት ዛሬም ጨለማ ክፍል እንደታሰረ ነው። ይህን በመቃወም ውብሸት የርሃብ አድማ ማድረጉንና የሄደለትን ምግብ መመለሱን ለማወቅ ተችሎአል። ዛሬ ውብሸትን ለማየት የሄዱ ሰዎች “ማየት አትችሉም” ተብለው ተመልሰዋል። ጋዜጠኛ ውብሸት ምግብ ከበላ 24 ሰዓት አልፎታል። #FreeWubeshetTaye ...

Saturday, 28 May 2016

የአቶ አንዳርጋቸው የ9 ዓመት ልጅ በእንግሊዝ መንግስት ላይ ክስ አቀረበች

የአሜሪካና የእንግሊዝ ዜግነትን አጣምራ የያዘችው ምናቤ አንዳርጋቸው የአቶ አንዳርጋቸውን ጉዳይ በሚከታተሉ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሰራተኞች ላይ በጠበቃዎቹዋ አማካኝነት ክስ መስርታለች። ላለፉት 2 ዓመታት በእስር ላይ የሚገኘው አቶ አንዳርጋቸው ከሁለት አመት በፊት በጣም ለአጭር ጊዜ ካደረገው የስክል ጥሪ በስተቀር ከቤተሰቡ ጋር እንዲገናኝ አልተፈቀደለትም ሲል ጉዳዩን የሚከታተለው ሪፕሪቭ የተባለው የህግ ባለሙያዎች ድርጅት አስታውቋል። አቶ አንዳርጋቸው ጠበቃ እንዳያገኝና ፍርድ ቤት እንዳይቀርብ መደረጉ ብቻ ሳይሆን፣ የእስር ቤት ባለስልጣናት በእጃቸው እንደሌለ እየገለጹ መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል። የተመድ የሰብአዊ መብት ካውንስል፣ የአውሮፓ ፓርላማ እንዲሁም የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት አቶ አንዳርጋቸው...

Friday, 27 May 2016

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ስላለው የዴሞክራሲ ችግር ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር እየተወያየ ነው

በኢትዮጵያ ባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የዴሞክራሲ ችግሮች ላይ ዝምታን መርጧል የሚል ትችል እየቀረበበት ያለው የአውሮፓ ህብረት በሃገሪቱ ያለውን ችግር በተለያዩ መድረኮችና ከባለስልጣናት ጭምር በመግለጽ ላይ መሆኑን አስታወቀ። በቅርቡ በኢትዮጵያ ጉብኝትን ያደረጉና ከጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር በሃገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የመከሩት የሃገሪቱ የፓርላማ አባላት “ትክክለኛ የሆነ አመራር በአፈና ላይ የተመሰረተ መሆን የለበትም” ሲሉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በአካል ቅሬታቸውን መግለጻቸውንም ይፋ አድርገዋል። በአውሮፓ ፓርላማ ካሉ የፖለቲካ ተወካዮች መካከል ዋነኛ የሆነው የሶሻሊስትና የዴሞክራቲክ ጥምር ፕሬዚደንት የሆኑት ጅያኔ ቲፔላ ህብረቱ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በተመለከተ ዝምታን አለመምረጡና ጉዳዩን በልዩ ሁኔታ እየተከታተለው እንደሆነ አዲስ ስታንዳርድ ከተሰኘ መጽሄት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ አስረድተዋል። እንደሌሎች...

Protest in Ginchi, Oromo region, erupts again

Sporadic protest is still continuing in the Oromo Region of Ethiopia against the minority regime for political and economic rights. Protests flared up in Ginchi on Tuesday and schools, transportation and other services were interrupted in the town. Ginchi town was where the protest in the Oromo region began six months ago sparked by governments attempt to implement a masterplan for the capital city that would expand the city limits to the surrounding...

Deputy Chief of Ethiopian intelligence removed from office

ESAT  Reports reaching ESAT from Addis Ababa say the second-in-command of the Ethiopian intelligence, Essayas Woldegiorgis has been removed from his post. The wife of Woldegiorgis, who is also an employee of the Ethiopian National Intelligence and Security Service, has also been fired. Essayas Woldegiorgis is the central committee member of the ruling Tigray People’s Liberation Front. It is not clear if he still maintains his position in...

Thursday, 26 May 2016

በጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ላይ የቀረበው የሽብር ክስ ዝርዝር

የፌደራል አቃቤ ህግ ግንቦት 10/2008 ዓ.ም በተጻፈ የክስ ማመልከቻ የሽብር ክስ የመሰረተበት የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ላይ የቀረበው ክስ የጸረ ሽብር አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀጽ 7(1) ላይ የተመለከተውን የወንጀል ድርጊት መተላለፍ የሚል ነው፡፡ ተከሳሹ ከ24/05/2006 ዓ.ም እስከ 13/04/2008 ዓ.ም ድረስ ባሉት ጊዜያት ግንቦት ሰባት ከተባለ የሽብር ድርጅት አመራሮች ጋር በማህበራዊ ድረ ገጽ በተለይም ፌስቡክ እና ስልክ ግንኙነት በመፍጠር ለሽብር ቡድኑ ተልዕኮ የተለያዩ መረጃዎች በማስተላለፍና በሽብር ድርጅት ውስጥ መሳተፍ ወንጀል ፈጽሟል ሲል አቃቤ ህግ በክሱ ላይ ጠቅሷል፡፡ በአቃቤ ህግ ክስ ላይ እንደተመለከተው ተከሳሽ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው...

Monday, 23 May 2016

በኢትዮጵያ ያለው የፓለቲካ ምኅዳር መጥበቡንና የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ መባባሱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ

ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የሆነው አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰሃራ በታች በሚገኙ የአፍሪካ አገራት ውስጥ ባደረገው ጥናታዊ ሪፓርት፣ በኢትዮጵ ውስጥ ያለው የሰብዓዊ መብት አያያዝ እየከፋ መምጣቱን ጠቁሟል። ድርጅቱ በኢትዮጵያ የአንድ ፓርቲ የበላይነት መንገሱንና የፓለቲካ ምኅዳሩ መፈናፈኛ በሌለው ሁኔታ በአንባገነኑ ኢሕአዴግ ብቸኛ ቁጥጥር ስር መዋሉን ገልጿል። ባለፈው ዓመት ተካሂዶ በነበረው ነጻና ገለልተኝነት ባልተንጸባረቀበት የምርጫ ውድድር በተወካዮች ምክር ቤት ካሉት 547 መቀመጫዎች ውስጥ ሙሉ በሙሉ በገዥው ፓርቲ መያዛቸው የጸረ ዴሞክራሲያዊ ባህሪውን ያሳያል ብሏል ድርጅቱ። በኢትዮጵያ የመጻፍ፣ የመደራጀት፣ ሰላማዊ ሰልፎችን የማድረግ ዓለምአቀፍ ድንጋጌዎች ተጥሰው ዜጎች በአፈና...

Sunday, 22 May 2016

በስዊድን፤ በዴንማርክ፤ በፊላንድ፤ በእንግሊዝ እና በሌሎችም የአውሮጳ ሀገራት የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን ወደ ኖርዌይ ያመራሉ!!!

በኖርዌይ የተሰናዳው ሰሜን አውሮጳ አቀፉ የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ሕዝባዊ ስብሰባ ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል! አርበኛው ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በጉጉት እየተጠበቁ ነው!  በመጭው ጁን 4 በኖርዌይ ኦስሎ የሚካሄደው የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ሰሜን አውሮጳ አቀፍ ህዝባዊ ስብሰባ ቅድመ ዝግጅት ተጠናቆ ኢትዮጵያውያን ተጋባዥ እንግዳ የሆኑትን የንቅናቄው ሊቀመንበር ፕሮፍ. ብርሀኑ ነጋን በጉጉት እየጠበቁ ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን ከስዊድን፤ ከዴንማርክ፤ ከፊላንድ፤ ከእንግሊዝ እና ከሌሎችም የአውሮጳ ሀገራት ብዙ ሺህ ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጠው ኦስሎ ድረስ በመምጣት በዝግጅቱ እንደሚታደሙ አዘጋጅ ኮሚቴው አስታውቋል። የመግቢያ ትኬቶች ከ 98 % በላይ የተሸጡ ሲሆን ኢትዮጵያውያን ከዝግጅቱ...

Friday, 20 May 2016

የግንቦት 7 ንቅናቄ ዋና ፀሐፊ የሆኑት የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እህት ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ ለኢትዮጵያ ህዝብ መልዕክት አስተላለፉ!

“ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ” ከአንዳርጋቸው ጽጌ እህት (ወ/ሮ ብዙአየሁ ፅጌ) ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጭ እንዳሸዋ ተበትናችሁ የምትገኙ ወገኖቼ እኔ የተጎዳሁትን ያህል እናንተም የተጎዳችሁ መሆናችሁን በተለያዩ ሀገሮች በተደረጉ ሰልፎች ፤ የዉይይት መድረኮች ላይ በንዴት፤ በቁጭት እና በእልኸኝነት በእንባ ስትራጩ በመሃላችሁ ተገኝቼ ያየኻችሁ ሲሆን ይህም በጣም በኢትዮጵያዊነቴ እንድኮራ አድርጎኛል። አንዳርጋቸውም በወያኔ የጨለማ እስር ቤት እየከፈለ ያለውን መከራና መስዋትነት የትም እንዳልወደቀና እንዳልቀረ በማሰብ እጽናናለው። ዛሬ አንዳርጋቸው ፅጌ በመላው ኢትዮጵያዊያን ዘንድ “የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ“፤ “የኢትዮጵያ ልዩ አፈር“፤ “የኢትዮጵያ የበኩር...

Wednesday, 18 May 2016

“የታሰረው አካሌ እንጂ ልቤ ቀይ ባሕርን ተሸግሮ ከጓዶቼ ጋር በኤርትራ በረሃ ነው” – እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት)

ከእየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት) (እየሩሳሌም ተስፋው የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አባል ስትሆን፣ በነብርሃኑ ተክለያሬድ መዝገብ ‹ግንቦት 7›ን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል ክስ ቀርቦባቸው አሁን የመከላከያ ምስክር ለማስደመጥ በቀጠሮ ላይ ናቸው፡፡ እየሩሳሌም ተስፋው ይህንን ደብዳቤ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት በግንቦት 7፣ 2008 እንዲታተም ያወጣችው ቢሆንም፤ በተለያዩ እንቅፋቶች በዕለቱ ለሕዝብ ሳይደርስላት ቀርቷል፡፡)  ነገር ግን ሕወሓት/ኢሕአዴግ ለሕዝብ ድምፅ ሥልጣን ላይ የወጣ ፓርቲ አይደለምና በየዕለቱ የሚፈጠረው ኮሽታ ስለሚያስበረግገው እንዲሁም ንፁኃንን ለማሰር እና ለመግደል ምክንያት ይፈልግ ነበርና ይህ ሕዝባዊ ኃይል እንደተመሠረተ “ሽብርተኛ” ስለፈረጀው መስራቾቹን እንዲሁም...

Tuesday, 17 May 2016

አርበኞች ግንቦት 7 የኖርዲክ ሃገራት ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በኖርዌይ ኦስሎ ጁን 4,2016

ጁን 4፥ 2016 የሚያካሂደዉን የአርበኞች ግንቦት 7 የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ ሰሜን አዉሮፓ አቀፍ ህዝባዊ ውይይትና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በተመለከተ የተሰጠ አጭር ጋዜጣዊ መግለጫ !! ሃገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ካለችበት ውስብስብ ችግር ለመታደግ ለሃገሪቱና ህዝቧ ቅን የሚመኝ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሁሉ ህወሓትን ለማስወገድ በሚደረገዉ ተግባራዊ ትግል ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መሳተፍ የሚኖርበት ወቅት ላይ እንገኛለን። ኢትዮጵያ በአጣብቂኝና በመንታ መንገድ ላይ በምትገኝበት በዚህ ወሳኝ ወቅት ከዳር ሆኖ መታዘብ ዘረኛውን፣ አምባገነኑንና፣...

Thursday, 12 May 2016

Ethiopian journalist: ‘I was jailed and tortured’

He is one of Ethiopia’s most critical journalists. Muluken Tesfaw is in Europe and too scared to return. He doesn’t want to share his location, but talked to DW about press freedom declining dramatically in his country. According to a report by the Committee to Protect Journalists (CPJ), released late last year, the number of journalists imprisoned in Iran, Vietnam, and Ethiopia increased in 2015. The report said that in all three countries...

Wednesday, 11 May 2016

Ethiopians protest against Norway cooperation with Ethiopian government

Ethiopians in Norway protested on May10, 2016 against the Norwegian government cooperation with the dictatorial regime in Ethiopia and the deportation of asylum seekers to Ethiopia. The Norwegian media  is criticized for not reporting the killings in Ethiopia. ‪#‎NeitiltvangsreturtilEtiopia‬ No deportation to torture! Nei til tvagsretur av etiopiske asylsøkere til et diktator regime i Etiopia! ...

የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሃገሩን ጥሎ ተሰደደ

በአገር ቤት የሚታተመው የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሙሉቀን ተስፋው በሚደርስበት ተደጋጋሚ ጫና ባለፈው ሳምንት ከአገር ወጥቶ የተሰደደ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በስዊድን ጥገኝነት መጠየቁ ታውቋል። ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው በቀለም ቀንድ ዋና አዘጋጅነቱ ብቻ ሳይሆን ከቀለም ቀንድ በፊትም ይሰራባቸው በነበሩ የፕሬስ ውጤቶች ላይ የሚሰራቸውን ዘገባዎችና የሚያወጣቸውን ጽሑፎች ተከትሎ ተደጋጋሚ ጫና ይደርስበት እንደነበር ለማወቅ ተችላል። የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በቅርቡ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በወልቃይት ሕዝብ የሚፈጽመውን የሰብኣዊ መብት ረገጣ ቦታው ድረስ ሄዶ ያጠናቀረውን ዘገባ ተከትሎ፣በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ሕዝባዊ ተቃውሞ መሰረት በማድረግ የቀረቡ...

Tuesday, 10 May 2016

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በብሎገር ዘላለም ወርቃአገኘሁ ላይ አምስት አመት ከአራት ወር የእስር ቅጣት በየነ

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዘላለም ወርቃአገኘሁ ላይ አምስት አመት ከአራት ወር የእስር ቅጣት በየነ። ዘላለም እና ጓደኞቹ ከሀገር ውጪ የሚሰጥ የኢንተርኔት ደህንነት ስልጠና ለመውሰድ ማመልከታቸውን ተከትሎ "ለሽብር ተግባር ተሰናድተዋል" ተብለው ከሁለት አመት በፊት ለእስር ተዳርገዋል። ወጣቶቹ የተከሰሱበት ስልጠና ፈፅሞ ያልተካሄደ ሲሆን አላማውም ከየትኛውም የፖለቲካ ቡድን ጋር የተያያዘ አልነበረም። ዘላለም ለደ ብርሀን ድረ ገፅ ተባባሪ ጦማሪ ሲሆን ከመታሰሩ አስቀድሞ በትምህርት ላይ ነበር። ሌሎቹ ታሳሪዎች ከሳምንታት በፊት ከእስር በነፃ ተሰናብተዋል።...

Joint Statement by Four Oromo Liberation Organizations: ODF/ADO, OLF-U/ABO-T, OLF/ABO and FIO/KWO

JOINT STATEMENT by four Oromo liberation organizations Minnesota May 1, 2016 We, the representatives of four organizations which are committed to the liberation of the Oromo people and the independence of Oromia, announce that we have concluded a meeting where we discussed issues pertaining to the Oromia-wide popular protests that have rocked the Tigray People’s Liberation Front (TPLF)-led unjust regime in Ethiopia. We deliberated on and...

Monday, 9 May 2016

Human Rights Watch: Using Courts to Crush Dissent in Ethiopia

For the past six months, thousands of people have taken to the streets in Ethiopia’s largest region, Oromia, to protest alleged abuses by their government. The protests, unprecedented in recent years, have seen Ethiopia’s security forces use lethal force against largely peaceful protesters, killing hundreds and arresting tens of thousands more. The government is inexorably closing off ways for Ethiopians to peacefully express their grievances,...

Sunday, 8 May 2016

The Human Rights League of the Horn of Africa condemns use of anti-terrorism law against Oromo political opponents

The Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA) said in a statement  that it strongly condemns “the TPLF/EPRDF Government’s endless manipulations of the justice system to its own political ends – which was once again manifested in the fully fabricated allegations and charges filed against 22 (twenty-two) Oromo nationals.” “It surprised no one that the TPLF/EPRDF Government, as usual, used the infamous legal tool of the Anti-Terrorism...

Drama continues at Ethiopian courts on concocted charges of terrorism brought against opposition politicians

The kangaroo courts of the tyrannical regime in Ethiopia continued insistently on hearing trumped up charges of terrorism brought against opposition politicians despite deep concern and condemnation by the international community and rights groups against the concocted charges by the government. Former member of the Blue Party, Yonatan Tesfaye was charged with terrorism on Wednesday for writing and posting on his Facebook page about the protest in the Oromia region of Ethiopia. Berahnu Tekleyared, Fikremariam Asmamaw and Eyrusalem Tesfaw, all...

Friday, 6 May 2016

Ethiopia must release opposition politician held for Facebook posts

Amnesty International Press Release The Ethiopian authorities must immediately and unconditionally release a prominent opposition politician facing a possible death sentence on trumped-up terrorism charges over comments he posted on Facebook, said Amnesty International.                                                         ...

Wednesday, 4 May 2016

አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከኦ.ነ.ግ ጋር ተያይዞ የሽብር ክስ ተመሰረተበት

የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 ዓ.ም የወጣውን አንቀጽ 4 ስር የተመለከተውን በመተላለፍ የሽብር ክስ ተመስርቶበታል፡፡ ዛሬ ሚያዝያ 26/2008 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ክሱ በዳኞች ቢሮ በንባብ የተሰማበት አቶ ዮናታን ተስፋዬ፣ የአዲስ አበባ ከተማ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ሽፋን በማድረግ ከህዳር 24/2008 ዓ.ም ጀምሮ ተከሳሹ በሚጠቀምበት ደረ-ገጽ በተለይም ፌስቡክ አማካኝነት በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ‹‹አመጽና ብጥብጥ›› ለማስቀጠል የኦ.ነ.ግ.ን አላማ ተቀብሎ ተንቀሳቅሷል ሲል አቃቤ ህግ ክስ አቅርቦበታል፡፡ የክስ ፋይሉ ሌላ ምንም አይነት ተከሳሽን ሳይጨመር ለብቻው ለአቶ ዮናታን የተከፈተ...

Monday, 2 May 2016