Monday 25 July 2016

በምእራብ አርሲ ህዝባዊ አመጽ እንደገና አገረሸ

የአካባቢው ነዋሪዎች መብታችን ይከበር፣ የታሰሩ ዜጎች በአስቸኳይ ይፈቱ፣ ለአነሳናቸው የፍትህ ጥያቄዎች አፋጣኝ መልስ ይሰጠን፣ በወያኔ መተዳደር አንፈልግም የሚሉና ሌሎችንም ጥያቄዎች በማንሳት ተቃውአቸውን አሰምተዋል።

በዳባ፣ ዶዶላ፣ ኢዶ በሚባሉ ከተሞች ከፍተኛ ተቃውሞ ሲካሄድ የዋለ ሲሆን፣ በአካባቢው የሚገኙ መንገዶች ሙሉ በሙሉ በድንጋይ ተዘግተው ውለዋል። በተለይ ከሻሸመኔ ወደ ባሌ የሚወስደው መንገድ መዘጋት መኪኖች ቀኑን ሙሉ ቆመው እንዲውሉ አድርጓቸዋል።

የታጠቁ የፌደራል ፖሊስ አባላት ወደ አካባቢው በመሄድና ጥይቶችን በመተኮስ ሰልፎችን ለመበተን የሞከሩ ሲሆን፣ ስለደረሰው ጉዳት ለማወቅ አልተቻለም



0 comments:

Post a Comment