By Sam Jones and Mark Anderson
Global development
Department for International Development will no longer
back $4.9bn project that critics claim has funded a brutal resettlement
programme
An
Anuak woman at work in Abobo, a village in Ethiopia’s Gambella region.
It has been claimed that UK money has funded abuses against Anuak people
in the area. Photograph: Alamy
The UK has ended its financial support...
Saturday, 28 February 2015
Friday, 27 February 2015
Amnesty International Annual Report Slams Ethiopia’s Rights Record

In
its freshly released annual report, Amnesty International blasted
Ethiopia for a broad range of human right issues, from serious
restrictions of Freedom of expression to extrajudicial executions. Below
is the full report.
Amnesty International Report 2014/15
Freedom of expression continued to be subject to
serious restrictions. The government was hostile to suggestions of
dissent, and often made pre-emptive arrests to prevent dissent...
Wednesday, 25 February 2015
የተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች በጨለማ ቤት መታሰራቸውን አስታወቁ
በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የቀጠና/ዞን አመራሮች ለ16 ተከታታይ ቀናት በጨለማ ክፍል መታሰራቸውን ለፍርድ ቤት አስታወቁ፡፡
ዛሬ የካቲት 17 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት የቀረቡት የሰማያዊ
(የፓርቲው የጎንደር አደራጅ አቶ አግባው ሰጠኝ)፣ የአንድነት እና መኢአድ የዞን አመራሮች ‹‹መረጃ አውጡ፣
የደበቃችሁትን ሁሉ ተናገሩ›› እያሉ እንደሚደበድቧቸውና በጨለማ ክፍል እንዳሰሯቸው ተናግረዋል፡፡ ፖሊስ አሁንም
መረጃየን ሰብስቤ አልጨረስኩም በሚል ተጨማሪ 8 ቀናት ጠይቆ ተፈቅዶለታል፡፡
ተጠርጣዎቹ በማዕከላዊ እየደረሰባቸው የሚገኘውን ሰቆቃ አስመልክተው ለፍርድ ቤት አቤት ማለታቸውን ተከትሎ ፍርድ ቤቱ ፖሊስ የቀረበበትን አቤቱታ እንዲያስተካክል ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በጎንደርና ጎጃም አካባቢዎች የዛሬ አራት ወር ገደማ በፖሊስ ታስረው ወደ አዲስ አበባ...
Monday, 23 February 2015
‹‹12 ፓርቲዎችን በዕጣ አልፋችኋል ለማለት ለ80 ፓርቲ ፈቃድ መስጠት ለምን አስፈለገ?›› ወይንሸት ሞላ
‹‹12 ፓርቲዎችን በዕጣ አልፋችኋል ለማለት ለ80 ፓርቲ ፈቃድ መስጠት ለምን አስፈለገ?›› ወይንሸት ሞላ
• ‹‹ከምርጫ ቦርድ የመጣ ትዕዛዝ ነው፡፡ መዝግቡ የተባልነውን መዝግበናል›› የምርጫ አስፈጻሚዎች
በአዲስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ሰማያዊ ፓርቲን ወክላ ለተወካዮች ምክር ቤት በዕጩነት ቀርባ የነበረችው
ወይንሸት ሞላን ጨምሮ ሌሎችም አዲስ አበባ ውስጥ ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ለተወካዮች ምክር ቤት በዕጩነት የቀረቡ
ዕጩዎች ‹‹ዕጣው ስላልደረሳችሁ አትወዳደሩም›› መባላቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ከወይንሸት ሞላ በተጨማሪ
ብሌን መስፍንና አማኑኤል አዱኛ የተባሉ የሰማያዊ ዕጩዎች ‹‹ዕጣው አልደረሳችሁም›› ተብለው ከዕጩነት ውጭ
ሆነዋል፡፡
ወይንሸት ሞላ ‹‹ዕጣው አልደረሰሽም››...
Saturday, 21 February 2015
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በዕጩነት እንዳይቀርቡ ተደረገ

• ‹‹ምርጫ በህዝብ ፍላጎት ሳይሆን በሎተሪ ሆኗል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 5 ለመጭው ምርጫ ለተወካዮች ምክር ቤት ሰማያዊ ፓርቲን ወክለው ሊቀርቡ የነበሩት
የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ‹‹ከቀረቡት 17 ዕጩዎች መካከል በተጣለ ዕጣ ወድቀዋል›› በመባላቸው
ለመጭው ምርጫ በዕጩነት እንዳይቀርቡ መደረጋቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ኢ/ር ይልቃል በዕጩነት በቀረቡበት
ወረዳ 5 የምርጫ ጣቢያ ኢህአዴግ፣ የትግስቱ አንድነት፣ ቅንጅትን ጨምሮ ሌሎች ስድስት የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ያለ
ምንም ዕጣ አልፈዋል የተባለ ሲሆን ‹‹የሚያልፉት በዕጣ ነው›› የተባሉት ሰማያዊን ጨምሮ 11 የፖለቲካ ፓርቲ
ተወካዮች መካከል ሰማያዊና ሌሎች አራት የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች...
Thursday, 19 February 2015
“ዘመቻው በከፊል ተሳክቷል፤ ከጋዜጠኛ ተመስገን ጋር ተገናኝተናል”

ጋዜጠኛ ተመስገን የኢህአዴግን አሰራር በመቃወም ሃሳቡን ስለገለጸ “አሸባሪ” ተብሎ አሁን በእስር ላይ እንደሚገኝ
ይታወቃል። ነገሮችን የበለጠ ያከፋው ደግሞ ከቅርብ ግዜ ወዲህ፤ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በቤተሰቡም ሆነ በጓደኞቹ
እንዳይጎበኝ መደረጉ ነበር። ከአንድ ወር በፊት ስንቅ ሊያቀብል የሄደው ወንድሙን ደብድበው፤ ምግቡን መሬት ላይ
ደፍተው ገንዘቡን ጭምር ወስደው ከቃሊቲ እስር ቤት ያባረሩት መሆኑ የሚዘነጋ አይደለም።
ጋዜጠኛውን በፈጠራ ወንጀል ማሰር ሳያንስ እንዲህ ያለ ግፍ መፈጸም ኢሰብአዊነት መሆኑን በመግለጽ በርካታ ውትወታዎች
ተደርገው ነበር። በቅርቡም የህገ መንግስቱ አንቀጽ 21 እንዲከበር እና የእስረኛ ሰብአዊ መብት እንዲከበር
የሚጠይቅ የበይነ መረብ ዘመቻ ተካሂዷል። ይህ ዘመቻ...
20ኛው የዞን9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የ”ፍርድ ቤት” ውሎ- በገዛ ፍቃዴ ለቅቄያለሁ ያሉት ዳኛ ደግመው ተሰይመዋል!
ለሶስት መቶ ቀናት በእስር ላይ የቆዬት ጦማርያን ለ20ኛ ጊዜ “ፍርድ ቤት” ቀርበዋል፡፡
ትላንትና የካቲት 12 ቀን ገዥው ህወሃት 41ደኛ ልደቱን ባከበረበት በተመሳሳይ ቀን በነሶልያን ሽመልስ የክስ መዝግብ “ፍርድ ቤት” የቀረቡት ጦማርያን እና ጋዜጠኞች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡
“የፍርድ
ሂደቱ” ጠዋት ሊጀመር ተቀጥሮ የነበረ ቢሆንም ያለቅጥ ዘግይተው የተሰየሙት ዳኞች ተከሳሾቹ ለከሰአት ስምንት ሰአት
ለሚጀምረው ችሎት አንዲገኙ ለከሰአት ተቀጥረው ነበር፡፡ ከሰአት ስምንት ሰአት ላይ ችሎቱ ከመጀመሩ በፌት ባሉት
ሰአታት ልደታ ፍርድ ቤት ጊዜያቸውን ያሳለፉት ጦማርያን ከሰአት በኋላ “ፍርድ ቤት” ቀርበዋል፡፡ ችሎቱ ላይ ባለፈው
ቀጠሮ አቤቱታ ቀርቦባቸው አቤቱታውን “ፍርድ ቤቱ” ባይቀበለውም...
Wednesday, 18 February 2015
ሰበር ዜና - ጋዜጠኞቹና ጦማርያኑ ጥፋተኛ አይደለንም ሲሉ የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ !
ጋዜጠኞቹና ጦማርያኑ ጥፋተኛ አይደለንም ሲሉ የዕምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ
ሦስቱ ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ዛሬ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ምድብ ችሎት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃላቸውን የሰጡ ሲሆን ሁሉም በተከሰሱባቸው ክሶች ጥፋተኞች አይደለንም ሲሉ ለፍርድ ቤቱ ተናግረዋል፡፡
ፍ/ቤቱም የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ካደመጠ በኋላ የሚቀጥለውን ቀጠሮ ለመጋቢት 21-23 ሠጥቶ
ተበትኗል፡፡ ተከሳሾቹ እጃቸው ከተያዘበት ከሚያዚያ 2006 ጀምሮ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከቆዩ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ
ክስ የተመሰረተባቸው ጥር 28 ቀን 2007 ሲሆን ተከሳሾቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመስጠት
እድል ያገኙት ግን በዛሬው...
Tuesday, 17 February 2015
የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የትግል ጥሪ አስተላለፈ !!

የ9ኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ትብብር ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ›› በሚል
መርህ የሁለተኛ ዙር የሠላማዊ ትግል ጥሪውን ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አስተላለፈ፡፡ ትብብሩ የካቲት 15 ቀን
2007 ዓ.ም በተመሳሳይ ሰዓት በ15 ከተሞች ሊያደርገው አቅዶት የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ በሳምንት አራዝሞ
ለየካቲት 22 ቀን 2007 ዓ.ም ማስተላለፉንም አስታውቋል፡፡
ትብብሩ ዛሬ የካቲት 10 ቀን 2007 ዓ.ም
በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሰጣው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ገዢው ፓርቲ የቱንም ያህል አሰቃቂና አረመኔያዊ
የአፈና እርምጃዎች ቢወስድም የህዝብ ጥያቄዎች እስካልተመለሱ ድረስ ህዝባዊ ትግሉን ማዳፈን እንጂ ማስቆም
እንደማይችል ይልቁንም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ከተለያዩ የህዝብ እንቅስቃሴዎች መገንዘቡን...
ETHIOPIA: Political Violence Intensifies as the fifth National Election Approaches

HRLHA Urgent Action
February 16, 2015
According to a schedule released by the National Electoral Board of
Ethiopia, citizens will go to the polls to elect a new government on 24
May 2015. It will be Ethiopia’s fifth national election since EPRDF came
to power in 1991.
In connection with the coming National Election of Ethiopia, the
ruling EPRDF government has begun to wage a widespread campaign to
secure again the 99.6% of parliamentarian...
ተመስገን ደሳለኝ ምልክታችን ነው! – ከበድሉ ዋቅጅራ

ተመስገን ደሳለኝ ምልክታችን ነው፤ ልንሸፍነው ያልቻልነው ምልክት፡፡ ተመስገን የተከሰሰውና የተፈረደበት
ከአሸባሪዎች ጋር ግንኙነት አለው ወይም ደግሞ አሸባሪ ነው ተብሎ አይደለም፤ የተከሰሰውም የሶስት አመት እስር
የተፈረደበትም በጻፈው ጽሁፍ ነው፡፡ በመሆኑም ተመስገን ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ ህገመንግስታዊ መብታችን
ያለመከበር ምልክት ነው፡፡
ተመስገን ጠንካራ ግለሰባዊ ሰብእናውንና ህገመንግስታዊ መብቱን በመጠቀም፣ ለዚህች ሀገርና ለህዝቦቿ ይበጃል
ያለውን ሀሳብ ለመግለገልጽና በሰላማዊ መንገድ ለመሟገት አፍላ የወጣትነት እድሜው ያላጓጓው ዜጋ ነው፡፡ በመሆኑም
ተመስገን የ‹መሬት ላራሹንና የብሄረሰቦችን መብት ጥያቄ አንግበው በነሳት ላመኑበት እንደታገሉት አይነት ወጣቶች
ዛሬም ለመኖራቸው ምልክት...
Sunday, 15 February 2015
ምርጫ ቦርድ ሰማያዊ ፓርቲን ከምርጫ ለማገድ ፍላጎት እንዳለው ታወቀ

• ‹‹ሰማያዊ ሳይጠብቁት በመላ አገሪቱ ዕጩ በማቅረቡ ደንግጠዋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት
ምርጫ ቦርድ በየወረዳው ለሚገኙ የምርጫ ቦርድ አስፈፃሚዎች ‹‹ከቦርድ የሚጠበቅ ውሳኔ ስላለ፣ ሰኞ ተሰብስበን
እስክንወስን ድረስ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎቹን ወደ ቅጽ 4 እንዳታዘዋውሩ›› የሚል መልዕክት ማስተላለፉን እና ሰማያዊ
ፓርቲ ያቀረባቸውን ዕጩዎች ከመቀነስ ጀምሮ ፓርቲውን ከምርጫው ለማገድ ፍላጎት እንዳለው ከምርጫ አስፈጻሚዎች
መረጃዎች ደርሰውናል ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡
ፓርቲው ከትግራይ፣ እስከ ሞያሌ ጫፍ ዕጩ ማቅረቡ ለገዥው ፓርቲ ያልተጠበቀና አስደንጋጭ ሆኖበታል ያሉት ኢ/ር
ይልቃል በህጋዊ መንገድ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሰማያዊ ፓርቲ ላይ...
Saturday, 14 February 2015
የ2007ቱን ሀገራዊ ምርጫ ሂደት እና ከምርጫዉ ዉጭ ያሉ አዋጭ አማራጮችን በተመለከተ የአርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ የአቋም መግለጫ
አርበኞች
ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰላማዊ፣ ተዓማኒና ፍትሀዊ በሆነ ምርጫ
የማይፈልጋቸውን መሪዎች መሻር፤ የሚፈልጋቸውን ደግሞ መሾም የሚያስችሉትን መሠረቶች ለመጣል የሚታገል ንቅናቄ ነው።
እንደሚታወቀው የሕዝብ እውነተኛ ፍላጎት የሚገለጽበት እውነተኛ ምርጫ እንዲኖር ገለልተኛና ቀልጣፋ የፍትህ ሥርዓት፣
የጦርና የፓሊስ ሠራዊት ሊኖሩ ይገባል። ነፃ የሚዲያ ተቋማትና በነፃነት የሚንቀሳቀሱ የሲቪክ ማኅበራት መኖርም
መታለፍ የሌለባቸው አቢይ ጉዳዮች ናቸው። አማራጭ ፓሊሲዎችን ማቅረብ የሚችሉ በነፃነት የሚንቀሳቀሱ የፓለቲካ
ፓርቲዎች ከሌሉም አማራጮች የሉምና ምርጫ ትርጉም የለውም። ይህ ሁሉ ቢሟላ እንኳን ምርጫውን የሚያስፈጽመው አካል
ገለልተኛ፣ ሀቀኛና ተዓማኒ ካልሆነ...
Friday, 13 February 2015
ምርጫ ቦርድ የሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎችን እያገደ ነው! – ነገረ ኢትዮጵያ
ምርጫ ቦርድ በሰማያዊ ፓርቲ ምልክትና ስም የተመዘገቡትን ዕጩ ተወዳዳሪዎች እንዲታገዱ በየክልሉ ለሚገኙ
የምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ በላከው ደብዳቤ ገለጸ፡፡ ምርጫ ቦርድ ለደቡብ ክልል የምርጫ ጣቢያ በላከው ደብዳቤ
‹‹ሰማያዊ ፓርቲ ትብብር የሚባል መስርቻለሁ፣ እያስተባበርኩ ነው በማለት እንዲሁም ሌሎች የህግ ጥሰቶችን
በመፈጸሙ›› በሚል ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠው በመግለጽ በፓርቲው ምልክት ሊወዳደሩ የተመዘገቡትን አባላት ህገ ወጥ ናቸው ብሏል፡፡
ምርጫ ቦርድ በደብዳቤው ‹‹ሰማያዊ ፓርቲ የራሱ አባል ያልሆኑ ፓርቲውን የማይወክሉ ግለሰቦችን ዕጩ አድርጎ
በፓርቲው ምልክት በከፍተኛ አመራር ፊርማና ማህተም አረጋግጦ ለምርጫ ክልል ጽ/ቤቶች አሳውቆ ከሆነ የምርጫ ሂደት
የሚያሰናክል የህግ ጥሰት በመሆኑ….›› በሚል...
Gagging the Media in Ethiopia: Suffocating Dissent
by GRAHAM PEEBLES | CounterPunch
Nobody
trusts politicians, but some governments are more despicable than
others. The brutal gang ruling Ethiopia are especially nasty. They claim
to govern in a democratic pluralistic manner, they say they observe
human rights and the rule of law, that the judiciary is independent, the
media open and free and public assembly permitted as laid out in the
constitution. But the ruling Ethiopian People’s Revolutionary...
Wednesday, 11 February 2015
“በማሪያም መንገድ ከተከለከለ ፣በገብርኤል መንገድ የሚመጣ ይኖራል”- አቶ አስራት አብርሃም
አቶ አስራት አብርሃም በአቶ በላይ ፍቃዱ ይመራ በነበረው አንድነት ፓርቲ ተ/ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ነበር::ሰሞኑን በአንድነት ፓርቲ ላይ በተፈጸመው ድርጊት ዙሪያ አዲስ አበባ ከምትታተመው ፍቱን መጽሔት ጋር ቃለ
ምልልስ አድርጓል፡፡ ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያንበቡ
ፍቱን፡- በሰላማዊ ትግል ለውጥ ለማምጣት የሚታገልን እንደ አንድነት ያለ ፓርቲ በዚህ ደረጃ ለማጥፋት መወሰን እጅግ ግራ አጋቢ ነው የሚሉ አስተያየቶች አሉ?
አቶ አስራት፡- አዲስ ነገር ጋዜጣን ለማጥፋት የወሰነ መንግስት ሌሎች ሚዲያዎችን ለመታገስ እንደሚከብደውግልጽ
ነው፣ ምክንያቱም አዲስ ነገር በሃሳብ የሚሞግት ሚዲያ ነበር::አንድነትም ከሌሎች በተሻለ ሁኔታ ከጥላቻ ፖለቲካ
እየወጣ ነበር፣ ለኢአዴግ አመራሮችም ቢሆን ያን ያህል የከፋ...
Tuesday, 10 February 2015
የሰማያዊ አባላት በእጩነት እንዳይመዘገቡ ምርጫ ቦርድ እንቅፋት እየፈጠረ ነው

የምርጫ ቦርድ አባላት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ለእጩነት እንዳይመገቡ እንቅፋት እየፈጠሩ መሆኑን ፓርቲውን
ወክለው በእጩነት ለመመዝገብ የቀረቡት የፓርቲው አባላት ገልጸዋል፡፡ የቀድሞ አንድነት የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ
የነበረውና በቅርቡ ሰማያዊ ፓርቲን የተቀላቀለው አቶ ስንታየሁ ቸኮል የትውልድ ቦታው በሆነው ምስራቅ ጎጃም ዞን
ደብረ ኤልያስ በእጩነት እንዳይመዘገብ የምርጫ ቦርድ ተወካዮች እንቅፋት እንደፈጠሩበት ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጾአል፡፡
በእጩነት ለመቅረብ በአካባቢው ለሁለት አመት መኖር ወይንም ተወላጅ መሆን የሚጠበቅ ሲሆን አቶ ስንታየሁ በቦታው ተወላጅ በመሆኑ መመዝገብ የሚችል ቢሆንም ‹‹ምስክር አምጣ›› መባሉን
ገልጾል፡፡ ‹‹ምንም እንኳ ተወላጅ በመሆኑ መመዝገብ እችል የነበር ቢሆንም...
Zone9 Bloggers case, Presented to the United Nations Working Group on Arbitrary Detention
Six Zone9bloggers collective members and three other independent
journalists are in detention since last April 2014. Accusation of
Ethiopian government which suspected them in working with human rights
organizations was changed to terrorism after 23 days of interrogation. After three months on interrogation detention , all of them including
one more blogger in absentia were charged of terrorism at the end of
July 2014. The...
Letter from Journalist Temesgen Desalegn’s mother

Date: February 9, 2015 To: The Ethiopian Human Rights Commission, Addis Ababa
Re: Visitation Rights for my Son Temesgen Desalegn
Temesgen is my second born son. Many testify to his having been a
caring, conscientious and patriotic individual beginning at a very young
age. Now, just because he cared, he finds himself suffering in prison,
without even visits from friends and family. As his mother, I find this
excruciating. Please help my...
Monday, 9 February 2015
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማስፈታት ወደ ኢትዮጵያ ሊሄድ የነበረው የእንግሊዝ ፓርላማ ቡድን ጉዞውን ሰረዘ

ዘ ኢንዲፔንደንት እንደዘገበው የፓርላማ ብድኑ የጉዞ እቅዱን የሰረዘው ፤ አቶ አንዳርጋቸውን ማነጋገር እንደማይችሉ በኢትዮጵያ መንግስት ስለተነገራቸው ነው።
እንግሊዝ -ለኢትዮጵያ እርዳታ ከሚሰጡ ለጋሽ ሀገራት አንዷና ዋነኛው ስትሆን ፤ የአቶ አንዳርጋቸውን መታሰር ተከትሎ
ለኢትዮጵያ በሚሰጠው ድጋፍ ላይ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ በፓርላማው ውስጥ ተከታታይ ጥያቄዎች እየቀረቡ
ነው።
ጄሬሚኮርቢን በተባሉት የእንግሊዝ ፓርላማ አባል የሚመራው የፓርላማ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ በማቅናት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማስፈታት እንዳቀደ ከአንድ ወር በፊት በለንደን በሰጠው መግለጫ ማሳወቁ ይታወሳል።
ይሁንና የፓርላማ ቡድኑ አባላት በእንግሊዝ የኢትዮጵያ አምባሳደር ከሆኑት ከአቶ ብርሃኑ ከበደ ጋር ሲነጋገሩ...
Sunday, 8 February 2015
Amnesty begs PM get involved in Ethiopian-Canadian’s plight behind bars
OTTAWA — Amnesty International wants Prime
Minister Stephen Harper to pressure Ethiopia to release a Canadian
serving a life sentence there on allegations he helped a banned
political organization.
Bashir Makhtal, a Canadian citizen, was born in Ethiopia.
He
was working as information technologist with CIBC when, in 2007, he
returned to Ethiopia keen to expand a small business, Amnesty
International said.
Instead, he was arrested and charged...
Friday, 6 February 2015
Zone 9 Bloggers’ Case: Harsh Treatment of Defendant
(Freedom House) In response to reports that Abel Wabella,
a defendant in the Zone 9 blogger case in Ethiopia, was kept shackled
overnight and had his hearing aid removed following a February 4 court
appearance, Freedom House issued the following statement:
“The brutal treatment of Mr. Wabella by prison officials amounts to
torture,” said Vukasin Petrovic, regional director for Africa. “Since
their arrest in April, the Zone 9 bloggers...
Thursday, 5 February 2015
ጋዜጠኞችና ጦማሪያኑን የሚዳኙት የመሐል ዳኛ በራሳቸው ፈቃድ ከችሎቱ ራሳቸውን አገለሉ

ሦስቱ ጋዜጠኞችና ስድስቱ ጦማሪያን ዛሬ በልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ምድብ ችሎት ቀርበው ለ የካቲት 11
ተቀጠሩ፡፡ በ26/05/2007 ዓ.ም. የመሀል ዳኛው አቶ ሸለመ በቀለ ይቀየሩልን ሲሉ በፅሁፍ ያቀረቡት አቤቱታ
የግራና የቀኝ ደኛው ውድቅ ሲያደርጉት የመሀል ዳኛው አቶ ሸለመ በቀለ በራሴ ፈቃድ ከችሎቱ እራሴን አንስቻለሁ ሲሉ
ለፍርድ ቤቱ ታዳሚ ገልፀዋል፡፡
በተያያዘ ዜና ሰባተኛ ተከሳሽ ጦማሪ አቤል ዋቤላ ትላንት ከፍርድ ቤት ወደ ማረሚያ ቤት በሚመለስበት ወቅት
እጅህ በካቴና ለምን አልታሰረም ብለው የማረሚያ ቤቱ ሰራተኞች እጄን በውሻ ሰንሰለት አስረው አሳድረውኛል ብሎም
ዛቻና ዘለፋ ደርሶብኛል እንደዲሁም ማአከላዊ ታስሬ እያለሁ በደረሰብኝ ድብደባ ጀሮዬ ላይ ጉዳት ስለደረሰ ለማደዳመጥ
ጀሮዌ...
Tuesday, 3 February 2015
ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎት እንዲነሱ ጠየቁ

- ጋዜጠኛ ኤዶም ጸጉሯን በመላጨት ኢፍትሃዊነት እና ዘረኝነት መስፋፋቱን በይፋ ተቃውማለች::
በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎት እንዲነሱ ጠየቁ፡፡
ጥር 26/2007 ዓ.ም ለ17ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ የቀረቡት
ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ የችሎቱ ሰብሳቢ ዳኛ የሆኑት አቶ ሸለመ በቀለ ‹‹የተፋጠነ ፍትህ የማግኘት መብታችንን
አላስከበሩልንም›› በሚል ከችሎት እንዲነሱ በጽሑፍ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ የተሰየመው ተሻሽሎ ቀርቧል በተባለው የአቃቤ ህግ ክስ ላይ የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመስማት
እንደነበር ዳኞቹ ቢናገሩም፣ ተከሳሾች አቤቱታ እንዳላቸው...
ሰበር ዜና - የአንድነት አባላት በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን ተቀላቀሉ

ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ በወሰኑብን ፖለቲካዊ ውሳኔ ምክንያት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ተነጥቀናል ያሉ የአንድነት ፓርቲ አባላት› በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን አስታወቁ፡፡
በእነ በላይ ፍቃዱ አመራርነት አንድነት ፓርቲን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሲመሩ የነበሩ አመራሮች ዛሬ ጥር 26
ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት ከቀድሞ ፓርቲያቸው አንድነት ጋር
የፕሮግራምም ሆነ የስትራቴጂ ተመሳሳይነት ወዳለው ሰማያዊ ፓርቲ ተቀላቅለው ሰላማዊ ትግላቸውን ለመቀጠል
መወሰናቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡
መግለጫውን የ‹ቀድሞው
አንድነት ፓርቲ› አፈ ጉባዔ የነበሩት አቶ አበበ አካሉ፣ ምክትል አፈ ጉባዔው አቶ ፀጋዬ አላምረው፣ የአዲስ አበባ
ምክር...