Thursday, 31 December 2015

Message from Bekele Nega, OFC’s General Secretary who was placed under house arrest

Dear All, This morning, on my way to work, 4 men in civilian clothes greeted me by my name; identified themselves as ‘police’ and asked me to get in a car parked next to where they stopped me. When I refused, they grabbed me by my arms left and right; forced me into the backseat of their car and started driving. Once the car started moving, they started to hit me: the two guys in my left and right continued to punch me while the one sitting...

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግሬስ ፓርቲ መሪ ኦቦ በቀለ ነጋ ተደበደቡ

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግሬስ ፓርቲ መሪ ኦቦ በቀለ ነጋ ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ ተደርገው የእጅ ስልካቸውን ተነጥቀዋል ።በቀለ በኃይል ወደመኪናቸው ያስገቧቸው ሲቪል የለበሱ ፖሊሶች እንደደበደቧቸውም ከዚህ በታች በምታነቡት ደብዳቤያቸው ይፋ አድርገዋል ። ========= ወዳጆቼ ዛሬ ማለዳ ወደ ስራ እያመራሁ ሲቪል የለበሱ 4 ሰዎች ስሜን ጠርተው ሰላምታ ካቀረቡልኝ በኋላ ፖሊሶች መሆናቸውን ነግረውኝ እኔን ካስቆሙበት ቦታ አጠገብ ወደሚገኘው መኪናቸው እንድገባ ጠየቁኝ።ፈቃደኛ አለመሆኔን ስነግራቸውም እጆቼን ይዘው እየጎተቱኝ በመኪናቸው የኋላ መቀመጫ ላይ እንድቀመጥ አድርገውኝ መንዳት ጀመሩ ። መኪናው መንቀሳቀስ እንደጀመረም መማታት ጀመሩ ፣በቀኝና በግራዬ የተቀመጡት ሁለት ሰዎች ሲደበድቡኝ ጋቢና...

Wednesday, 30 December 2015

Ethiopia detains four thousand ant-government protesters, death toll reaches 122

Ethiopian refugees living in Malta protest in solidarity with Oromo protesters in Ethiopia By ESAT In what is being seen as one of the largest mass arrests in the nation, Ethiopian authorities continue to round up people in the country’s Oromia region as anti-government protest entered its second month. Several students were reportedly arrested following a renewed protest against the Integrated Master Plan in various parts of the Oromia...

ሰማያዊ ዜጎች ህዝባዊ መንግስት መመስረትና ሉዓላዊነት ማስጠበቅ ላይ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳሰበ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ኢትዮጵያዊያን ህዝባዊ መንግስት መመስረት እና የሐገር ሉዓላዊነትን ማስጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት መሆኑን ተገንዝበው ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳሰበ፡፡ ፓርቲው ‹‹ሕዝባዊ መንግስት መመስረትና የሐገር ሉዓላዊነት መጠበቅ የእያንዳንዱ ዜጋ ኃላፊነት ነው›› በሚል ዛሬ ታህሳስ 20/2008 ዓ.ም በጽ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው፣ ኢትዮጵያ ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፋ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ውስጥ ትገኛለች፡፡ መግለጫውን የሰጡት የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ ም/ሊቀመንበሩ አቶ ነገሰ ተፋረደኝ እና የውጭ ግንኙነት ኃላፊው አቶ አበበ አካሉ ናቸው፡፡ ሰማያዊ በመግለጫው፣ ‹‹በሀገራችን የደረሰው ግፍና...

Tuesday, 29 December 2015

ኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ታስረውብኛል፣ ግጭቱን ተከትሎ እስከ 4ሺ ሰዎች ታስረዋል አለ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ በቀለ ገርባና 6 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ሰሞኑን እንደታሠሩበት ፓርቲው ገለፀ፡፡ የኦፌኮ ዋና ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ እንደተናገሩት፤ ጉርሜሣ አያኖ የፓርቲው ም/ሊቀመንበር፣ አዲሱ ቡላላ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ፣ ደረጀ መርጋ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ፣ መ/ር አለሙ አብዲሳ ፀሐፊ፣ መ/ር ታሪኩ ኦዲተር፣ አቶ ደጀኔ ጣፋ ም/ዋና ፀሐፊ እንዲሁም አቶ በቀለ ገርባ ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር ሰሞኑን በፖሊስ ተይዘው ታስረዋል፡፡ ከፓርቲው አማካሪ ም/ቤት አባላት መካከልም የታሠሩ እንዳሉ የገለፁት ዋና ፀሐፊው፤ ከዞን አመራሮች የቄለም ወለጋ ዞን አመራር አቶ መሠረት ዳባ፣ የምስራቅ አርሲ ዶዶላ አመራር አህመድ ኢቦ፣ የባሌ አመራር ...

Monday, 28 December 2015

Ethiopian opposition urges scrutiny of industrial plan

The international community needs to pressure the Ethiopian government to halt land grabs and respect human rights, an opposition party leader has said after two prominent opposition members were arrested for inciting protests in Oromiya earlier this week. Oromiya is the largest region in Ethiopia. Groups such as the OLF, accuse the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) coalition of marginalising ethnic Oromos. Bekele Nega, secretary of the Oromo Federalist Congress (OFC), said security forces have killed at...

Sunday, 27 December 2015

Ethiopian opposition figures arrested over land protests

Ethiopian police have arrested two senior opposition members on suspicion of inciting weeks of protests against government plans to set up a new economic zone near the capital that would displace farmers, their party leader said on Friday. The Oromo Federalist Congress (OFC) says 87 protesters have been killed by police since demonstrations broke out this month in Oromiya region, in the country’s worst civil unrest for a decade. On Dec....

Ethiopia continues jailing journalists

Getachew Shiferaw, editor-in-chief of Negere Ethiopia is arrested this morning. Negere Ethiopia is Blue party’s newspaper suspended from printing house last year but continued online. The reason for the arrest of Getachew is not known yet. Ethiopian government once again running after journalists. The Federal court also called Zone Nine bloggers to appear on December 30, 2015. Meanwhile Court grants the police twenty eight days in the case...

Saturday, 26 December 2015

እነ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው- በሽብር ተጠርጥረው መያዛቸውን መርማሪያቸው ተናግሯል

‹‹ካሁን በፊት ይዝቱብኝ ነበር፤ ጋዜጠኛ በመሆኔ ነው የታሰርኩት›› ጌታቸው ሺፈራ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ትናንት ታህሳስ 15/2008 ዓ.ም በያሉበት ታድነው የታሰሩት ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው፣ የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆነው ዳንኤል ተስፋየ እና ሸዋታጠቅ ኃ/መስቀል ዛሬ ታህሳስ 16/2008 ዓ.ም አራዳ ፍርድ ቤት ቀርበው 28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ በሽብር ተጠርጥረው መታሰራቸውን በመግለጽ የ28 ቀን የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ እንዲሰጠው ጠይቆ ተፈቅዶለታል፡፡ ፖሊስ ታሳሪዎቹ የተጠረጠሩበትን ለፍርድ ቤቱ እንዳስረዳው፣ ተጠርጣሪዎች ‹‹የአርበኞች ግንቦት 7 አባል በመሆን፣ በመመልመል፣ በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ግንኙነት በመፍጠር የሽብር ወንጀል ሊፈጽሙ...

Prominent Ethiopian Journalist Arrested

A prominent Ethiopian journalist has been arrested by federal police. The Federal Police arrested Getachew Shiferaw, the Editor in Chief of Negere Ethiopia Newspaper, today in the morning while he was walking to his office.  Some hours later, the journalist was reportedly taken to Meakelaw, the notorious prison in Addis Ababa. According to a co-worker and close friend, Getachew’s house was searched by security officials right after...

Friday, 25 December 2015

EU calls for peaceful dialogue to end killings in Ethiopia

The European Union (EU) calls on Ethiopian government and opposition to end peacefully through dialogue the ongoing conflicts in Oromia and Amhara regions of the country, which has caused the death of dozens of citizens, among others. “The recent unrest in the Oromia and Amhara regions of Ethiopia has caused a considerable number of casualties and only a constructive dialogue among all affected parties can lead to a peaceful and sustainable resolution of such disputes. Working within the framework of Ethiopia’s Constitution, all stakeholders...

Ethiopia: Prosecutors Appeal Court Acquittal of Zone 9 Bloggers

(Freedom House) — In response to Ethiopian prosecutors appealing the dismissal of terrorism charges against five members of the Zone 9 bloggers and authorities issuing them a court summons, Freedom House issued the following statement: “The Federal Supreme Court should reject the prosecution’s appeal and reaffirm the bloggers’ innocence as the High Court did in October,” said Vukasin Petrovic, director of Africa programs. “The terrorism...

Wednesday, 23 December 2015

ODF Letter to US Secretary of State John F. Kerry

US Secretary of State John F. Kerry Department of State 2201 C Street NW Washington DC 20520 December 16, 2015 Dear Mr. Secretary, We, members of the Oromo Democratic Front, are writing to you to bring to your attention the violent suppression of the Oromo people’s ongoing peaceful protests by the ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) regime in Ethiopia. We are concerned that the regime’s act of violently suppressing...

Monday, 21 December 2015

ሰማያዊ ፓርቲ እና መድረክ በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ

ሰማያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አዲስ አበባ ላይ በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ ተፋረደኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ እና መድረክ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው የሚታወስ ሲሆን እሁድ ታህሳስ 17/2008 ዓ.ም በጋራ ሰልፍ መጥራታቸውን አቶ ነገሰ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲና መድረክ የጠሩት ሰልፍ በዋነኛነት ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ መንግስት እየወሰደው ያለውን እርምጃ፤ እንዲሁም መንግስት ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት ያቀደውን መሬቱ እንዳይሰጥ ለመቃወም ያለመ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሰልፉ ላይ በሰብአዊ እና ዴሞክራሲያዊ...

Friday, 18 December 2015

በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ

በዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አዘጋጅነት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ 18, December, 2015 (ታህሳስ 8, 2008 ዓ.ም ) በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የወያኔ መንግስት በኦሮሞ ተማሪዎች ላይ ያደረሰውን ግድያ እና በምዕራብ ኢትዮጵይ በጎንደር ክልል ለሱዳን ተላልፎ የሚሠጠውን መሬት ምክንያት በመቃወም በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ በኖርዌይ፣ ኦስሎ ተደረገ ። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በመቶዎቹ የሚቆጠሩ በኦስሎና በተለያዩ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች የድጋፍ ድርጅቱ ባደረገላቸው ጥሪ መሰረት ሰልፉ በተጀመረበት ቦታ በመገኛት በግፍ ለሞቱት የኦሮሞ ተማሪዎች ዘረኛውና አንባገነኑ የወያኔ መንግስት በመቃወም ድምጻቸውን አሰምታዋል :: ሰላማዊ ሰልፉ በኖርዌይ የሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 14:00...

እነ ሀብታሙ አያሌው የጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ ከችሎት እንዲነሱ ጠየቁ • አቶ ዳንኤል ሺበሽ በእስር ቤት በደል እየተፈጸመበት መሆኑን ተናግሯል

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸው የነበሩና በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነሀሴ 14/2007 ዓ.ም የቀረበባቸውን ክስ መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ ተወስኖላቸው ሳለ አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆባቸው ጉዳያቸው በፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት እየተከታተሉ የሚገኙት እነ ሀብታሙ አያሌው የይግባኝ ሰሚ ችሎት ሰብሳቢ ዳኛ ከችሎት እንዲነሱላቸው ጠይቀዋል፡፡ በዚህ መዝገብ ይግባኝ የተጠየቀባቸውና ሰብሳቢ ዳኛው፣ ዳኛ ዳኜ መላኩ ከችሎት እንዲነሱ የጠየቁት ተከሳሾች አቶ ሀብታሙ አያሌው፣ አቶ የሺዋስ አሰፋ፣ አቶ አብርሃ ደስታ፣ አቶ ዳንኤል ሺበሽ እና አቶ አብርሃም ሰለሞን ናቸው፡፡ የይግባኝ መልስ ሰጭዎቹ ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎት...

Statement on the current situation in Ethiopia (Afar Human Rights)

Afar Human Rights Organization Afar Human Rights Organization stands for freedom and justice of the oppressed and marginalized people of Ethiopia. The protests across Oromia region by peaceful students and public at large against land grab and eviction of Oromo farmers is being met by brutal crackdown of the EPRDF regime. The current killings are arrogant repetition of the brutal massacre of peaceful protestors in the region throughout May...

Thursday, 17 December 2015

OLF Call for Political Organizations & All Peoples in Ethiopia

OLF Press Release The Oromo Liberation front strongly condemns the mass killing of Oromo Students and farmers across Oromia for the last three weeks by the TPLF minority regime. We also condemn the massacre the TPLF regime has committed against people in Gondar. For the last 24 years, the TPLF Regime has been committing numerous heinous crimes against all people of Ethiopia. The TPLF regime killed thousands, arrested thousands, and expelled...

Tuesday, 15 December 2015

መድረክ ባለ 6 ነጥብ መግለጫ አወጣ | “ሕዝቡ በጉልበትና በማጭበርበር የተቀማውን መብት ለማስመለስ በሰላማዊ መንገድ ይታገል”

የሕዝቦችን ሕገመንግሥታዊ መብቶች በመጣስ የሚከናወኑ የኢህአዴግ ሕገወጥ እርምጃዎች ሕዝባችንን ለከፍተኛ ችግር፣ ሀገራችንንም ለአሳሳቢ ሁኔታ እየዳረጉ ስለሆነ በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል!! (ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ) የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በተግባር ሊያውላቸው ያልተዘጋጀባቸውን ድንጋጌዎች ከሀገሪቱ ሕገመንግሥት ጀምሮ ሲያውጅ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ እነዚህን ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ያወጃቸውን ድንጋጌዎች በማፍረስና በተግባር እንዳይውሉ በማድረግ የዜጎችንና የሕዝቡን መብቶች የሚጥሱ ተግባራትን እየፈጸመ ይገኛል፡፡ ይህ ሁኔታ ከአንድ የሕዝብን የሥልጣን ባለቤትነት በጉልበትና በማጭበርበር ቀምቶ መንግሥት ነኝ ከሚል አምባገነን ቡድን የሚጠበቅ ቢሆንም፣...

ሰማያዊ እና ኦፌኮ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

ነገረ ኢትዮጵያ ሰማያዊ ፓርቲና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ ተፋረደኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች ዛሬ ታህሳስ 5/2008 ዓ.ም ባደረጉት ስብሰባ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግለጫ በመስጠት፣ መንግስት የሚፈፅመውን የሰብአዊ መብት ጥሰት በመከታተል ለማጋለጥ እንዲሁም ሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባዎችን በጋራ ለማካሄድ እንደተስማሙ ምክትል ሊቀመንበሩ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ከመድረክ ጋር እንዲሰራ በወሰነው መሰረት ዛሬ ከኦፌኮ ጋር በተደረገው ውይይት በሰማያዊ ፓርቲ በኩል ሊቀመንበሩ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ነገሰ...

Friday, 11 December 2015

አለማቀፉ ማህበረሰብ እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን እንዳይዘነጋ ተማጽኖ ቀረበ

በተለያዩ ጊዜያት ሰለ ሰብአዊ መብት መከበር ፣ሰለ ፍትህ ፣እኩልነት እና ሃሳብን በነጻነት ስለመግለጽ ሲጽፉ እና ሲሰብኩ የአወዛጋቢው የጸረ ሸብር ህግ ሽፋን ለከባድ ቅጣት እና እሰራት የተዳረጉት የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ አባላት የሆኑት እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ ተመሰገ ደሳለኝ፣ ውብሸት ታዮ፣ሰለሞን ከበደ፣የሱፍ ጌታቸው ፣ሳሌህ አድሪስ ተስፋ ልደት ኬዳኔ አና የመሰሳሰሉት ጋዜጠኞች ለአፍታ እንኳን ሊዘነጉ አይገባም ሲል አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አሚኒስቲ ኢንተርናሽናል (Amensty International) የተማጸኖ ጥሪውን አቅርቧል። የመብት ተሟጋቹ ድርጅት በተላንትናው...

Thursday, 10 December 2015

Ethiopian nationals in DC express stance for humanity before politics

As the Oromo protests increase in depth and size across Oromia, Ethiopian nationals in the Washington-DC metropolitan area staged a peaceful demonstration on December 9, 2015, in front of the U.S. State Department in Washington, DC, to appeal to the U.S. government to intervene and stop the ongoing human rights violations against Oromo nationals in Ethiopia. The protesters were chanting slogans in Afan Oromo, Amharic and English to denounce the killings of Oromo students by the Ethiopian government’s Federal police in Oromia. Oromo students...

Wednesday, 9 December 2015

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ባለፈው ግንቦት ወር ተካሂዶ በነበረው ምርጫ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቦላቸው እንደነበር አና ጎሜዝ ተናገሩ

ኀዳር ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ በአሸባሪነት የሚፈርጃቸው የአርበኞች ግንቦት7 ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ አገር ቤት ተመልሰው ግንቦት ወር ተካሂዶ በነበረው ምርጫ እንዲሳተፉ፣ በእርሳቸው በኩል መልክት እንዲያስተላልፉ ተነግሮአቸው እንደነበር የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ አባል እና የኢትዮጵያ የምርጫ 97 የህብረቱ የምርጫ ታዛቢ ልኡካን መሪ ሚስ አና ጎሜዝ ተናግረዋል። ሚስ አና ጎሜዝ ይህን የተናገሩት ባለፈው ሳምንት ተዘጋጅቶ በነበረው ስብሰባ ላይ ነው። መንግስት በአንድ በኩል ፕ/ር ብርሃኑን ሽብረተኛ ይላቸዋል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ወደ አገር ተመልሶ በምርጫው እንዲሳተፍ መልእክት እንዳስተላልፍላቸው ጠይቀውኝ ነበር፣ ያሉት አና ጎሜዝ፣ መልእከቱን ማድረሳቸውንና...

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምግብ ቦይኮት አደረጉ - የሚሊዮኖች ድምጽ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በስፋት ተቃዉሟቸውን እያሰሙ ነው። በወያኔ ግፈኛ ታጣቂዎች በጎንደር እና በኦሮሚያ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ሃዘናቸውን በመግለጽ፣ እህቶቻችንም ጥቅር በመልበስ፣ በካፌቴሪያ ምሳ አንበላም ብለው ብይኮት አደርገዋል። እንቅስቃሴ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ወደ አዲስ አበባ እየገባ ነው።  እንቅስቃሴው በኦሮሞ ተማሪዎች በማስተር ፕላኑ ዙሪያ ቢጀመርም፣ መልኩን በስፋት ቀይሮ፣ አሁን የሁሉም ዜጎች እንቅቃሴና ሆኗል። ለመሰረታዊ የመብት፣ የነጻነት የእኩልነትና የዲሞክራስ ጥያቄ ሆኗል። በኦሮሚያ የተለያዩ ቦታዎች እየተደረጉ ያሉ እጅግ በጣም ብዙ እንቅስቃሴዎች እንደተጠበቁ፣ በተመሳሳይ ሁኔታ በሃረር ከተማ (ሃረሬ ክልል)፣ በዲላ ( ደቡብ ክልል፣ ጌዶ ዞን ዋና ከተማ)...

Monday, 7 December 2015

በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል ! ከሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማንና ዙሪያን ለማከለል ከወጣው የማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ፤ ገቢራዊነትና ሃሳቡን የተቃወሙ የኦሮሞ ተወላጆች እና የዕቅዱ ተቃዋሚዎች፣ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ፣ ኮሌጆች እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እንዲሁም የየከተማዎቹ ነዋሪዎች ላይ የኃይል እርምጃ እየተወሰደ እንዳለ የአደባባይ ሀቅ ነው፡፡ ዜጎች እያሰሙት ያለውን ተቃውሞና የሃሳብ ልዩነት በኃይልና በጠብ-መንጃ ለመመለስ የተደረገውም አግባብነትና ኃላፊነት የጎደለው ጭፍን ተግባር እንደሆነ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በጽኑ ያምናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ፣ መቶ-በመቶ ሁሉንም ተቋማትና መንግሥታዊ መዋቅሮች በጠቅላላ እንደልቡ የሚያዘውና ያሻውን የሚፈጽመው የኢህአዲግ መራሹ ኃይል፣ ልማትንና...

Sunday, 6 December 2015

[Full Text] Prof. Berhanu Nega’s Address to the European Parliament

  Honorable chair, and distinguished members of the European parliament Ladies and Gentlemen: Allow me to first express my sincere condolences to the families of the victims, to the People of France and the European Community in general for the most recent senseless and barbaric terrorist crime committed against innocent people in Paris on the evening of November 6. In my view, such acts are not only contrary to the basic norms of civilized...