Friday, 30 October 2015

Journalist Temesgen Desalgen: An independent journalist denied family visits in TPLF/EPDRF’s Jail

by Ewnetu Sime Is offering voice to voiceless a crime? Journalist Temesgen Desalgen owner of the news magazine in Amharic called Feteh (justice) has been imprisoned since October 2014. He was charged by TPLF/EPDRF’s regime on incitements, false publications, defamations etc. and sentenced by the kangaroo court for three years in Ziway prison. Since then it was reported on several media his health conditions is deteriorating and access to...

Thursday, 29 October 2015

Ethiopia keeps ‘not free’ position in Freedom House latest report

A significant number of service interruptions in the name of routine maintenance and system updates resulted in worsening service across the country. Internet services on 3G mobile internet networks were reportedly unavailable for more than a month in July and August 2014 (see Restrictions on Connectivity). A growing number of critical news and opposition websites were blocked in the lead up to the May 2015 elections (see Blocking and Filtering). Six...

Ethiopia 'targets' Oromo ethnic group, says Amnesty

Ethiopia has "ruthlessly targeted" its largest ethnic group for suspected links to a rebel group, human rights group Amnesty International says. Thousands of Oromo people had been subjected to unlawful killings, torture and enforced disappearance, it said. Dozens had also been killed in a "relentless crackdown on real or imagined dissent", Amnesty added. Ethiopia's government denied the allegations and accused Amnesty of trying to tarnish...

Wednesday, 28 October 2015

The Zone 9 Bloggers are Free: but Ethiopia Still Thinks Digital Security is Terrorism

The last of the Zone 9 Bloggers are finally free from jail, after nearly 18 months of detention for simply speaking out online. All the bloggers were acquitted of terrorism charges by the Ethiopian courts; one blogger, Befeqadu Hailu was found guilty of a single charge of “inciting violence” as a result of a confession made during his detention. He was released on bail last Wednesday. Given the time he has already served, he is unlikely...

ፍርድ ቤቱ በአቶ አንዳርጋቸው ጉዳይ ለሶስት አካላት ትዕዛዝ እንዲሰጥ ተጠየቀ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ -5ኛ መዝገብ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እና አቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) በመከላከያ ምስክርነት ተጠቅሰው በነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛው ወንጀል ችሎት ለሶስት አካላት ትዕዛዝ እንዲሰጥ ተጠየቀ፡፡ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጥቅምት 12/2008 ዓ.ም አቶ አንዳርጋቸው እሱ ጋር እንደሌሉ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛው ወንጀል ችሎት በላከው ደብዳቤ መግለፁ ይታወሳል፡፡ ከ6ኛ-9ኛ ያሉት ተከሳሾች ማረሚያ ቤቱ በፈጠረው ችግር የአቶ አንዳርጋቸውን ምስክርነት ለመስማት የፍርድ ሂደታቸው እየተጓተተባቸው...

Monday, 26 October 2015

Ethiopia’s Zone9 Bloggers Says “Thank You!”

Thank you! Our release was as surprising as our detention. Five of us were released as the charges were ‘withdrawn’ in July. While four of us were released because we were acquitted (save the appeal against our acquittal). Still one of our member, Befeqadu, was released on bail and he is yet to defend himself later this year in December. Even though we were released in different circumstances; one thing makes all of us similar – our strong...

Saturday, 24 October 2015

5 ብሔር ተኮር ነፃ አውጪ ግምባሮች በጋራ የነፃነት እና የዴሞክራሲ ንቅናቄ መሠረቱ

በኦስሎ ኖርዌይ ከኦክቶበር 22 እስከ ኦክቶበር 23, 2015 ዓ.ም በተደረገ የጋራ ጉባኤ 5 የኢትዮጵያ የብሄር ድርጅቶች በጋራ ለመታገል አዲስ ንቅናቄ መመስረታቸውን ለዘ-ሐበሻ በላኩት መግለጫ አስታወቁ:: ጥምረቱን የመሰረቱት የቤኒሻንጉል ነፃ አውጪ ንቅናቄ; የጋምቤላ ነፃ አውጪ ንቅናቄ; የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግምባር; የኦሮሞ ነፃነት ግምባርና የሲዳማ ብሔራዊ ነፃነት ግምባር ሲሆኑ የኢትዮጵያ ያለውን ስርዓት በጋራ ጥለው የሁሉንም ብሄሮች የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት የሚያከብርና የአንድን ቡድን የበላይነት እንዲያበቃ የሚያደርግ ስርዓት ለመፍጠር እንደሚታገሉ በመስራች ጉባኤያቸው መጨረሻ ላይ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል:: ሃገሪቱን ወደ ተሻለ የፖለቲካ ሽግግር ቀርጸው ለመንቀሳቀስ የተሰማሙት...

እነ ዘመነ ምህረት የእምነት ክህደት ቃላቸው ሰጡ

• ‹‹ሽብር ተፈፅሞብኛል እንጅ አሸባሪ አይደለሁም›› • ‹‹ፍትህ ቢኖር ኖሮ እኔ ሳልሆን ወያኔና ግብረ አበሮቹ ነበሩ እዚህ መቆም የነበረባቸው›› አቶ ጌትነት ደርሶ • ‹‹የተከሰስኩት ድርቡሽ እንኳ ያልደፈረውን የጎንደር ጥምቀት ላይ ፈንጅ ልታፈነዳ ነበር ተብዬ ነው፡፡ ምርመራ ላይ ግን ለምን የመኢአድ አባል ሆንክ ይሉኛል›› አቶ ዘመነ ምህረት በዘመነ ምህረት የክስ መዝገብ በሽብርተኝነት የተከሰሱት የቀድሞው መኢአድ ም/ፕሬዝደንት አቶ ዘመነ ምህረትና ሌላኛው የመኢአድ አባል የሆነው አቶ ጌትነት ደርሶ ዛሬ ጥቅምት 12/2008 ዓ.ም የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡ የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ለዛሬ ቀጠሮ የሰጠው አቶ ዘመነ ምህረት ማረሚያ ቤቱ ውስጥ በደል እየደረሰበት...

Friday, 23 October 2015

“ተመስገንን ማየት አትችሉም!” (ታሪኩ ደሳለኝ)

ታሪኩ ደሳለኝ – አዲስ አበባ ወንድማችን ተመስገን ሀሳቡን በነጻነት ስለገለጸ እና ጽሁፎችን በጋዜጣ ስላተመ ብቻ ሶስት ዓመት ተፈርዶበት ወደ ዝዋይ እስር ቤት ከተላከ ዛሬ 374 ቀናት ሆነው፡፡ በተለያየ ጊዜ ተደጋጋሚ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ቢደርስበትም ሁሉን ችሎ ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡ ለሚያሰቃየው የወገብ እና የጆሮ ህመም ህክምና ሳያገኝ ዛሬም ህመሙን እየታገለ አለ፡፡ የታሰረበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት ይህንን ችግሩን እና የሚደርስበትን እንግልት አስመልከቶ እኛም፣ ወዳጆቹም ለመናገር ሞክረናል፡፡ አቤቱታችንን እና ጩኸታችንን ተከትሎ ችግሮቹ ይስተካከላሉ ብለን ብናስብም ይባስ ብሎ በገደብ የተፈቀደለት የቤተሰብ ጥየቃ እንዳያገኝ ከዚህ ሳምንት መጀመሪያ ጀምሮ ተከልክሏል፡፡ ወንደሞቹ ወደ...

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንደሌሉ ገለፀ

• ‹‹የስርዓቱን ሽፍትነት ያመላክታል›› 3ኛ ተከሳሽ አቶ ደናሁን ቤዛ • ‹‹የሚቀርብልን ምግብ ለእንሰሳትም መቅረብ የማይገባው ነው›› 2ኛ ተከሳሽ አቶ አሸናፊ አካሉ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ -5ኛ መዝገብ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እና አቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) በመከላከያ ምስክርነት የተጠቀሱት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንደሌሉ ማረሚያ ቤቱ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛው ወንጀል ችሎት በላከው ደብዳቤ ገልፆአል፡፡ 19ኛ ወንጀል ችሎት ሀምሌ 29/2007 ዓ.ም የቃሊቲ ማረሚያ ቤት አቶ አንዳርጋቸውን ለምን እንዳላቀረበ...

Wednesday, 21 October 2015

በፍቃዱ ሀይሉ በ20 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቅ ተወሰነ

ጥቅምት 5/2008 አራቱ የዞን ዘጠኝ አባላት በነፃ እንዲለቀቁ ሲወሰን፣ በወንጀለኛ መቅጫ ህግ 257/ሀ እንዲከላከል የተባለው በፍቃዱ ሀይሉ በ20 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቅ ተወሰነ፡፡ ጦማሪና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሀይሉ ጥቅምት 5/2008 ዓ.ም ለልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት የዋስትና መብቱ እንዲከበርለት ጠይቆ በነበረው መሰረት ለዛሬ ጥቅምት 10/2008 ዓ.ም የዋስትናውን ጉዳይ ለማየት ቀጠሮ የሰጠው የልደታ ፍርድ ቤት በ20 ሺህ ብር ዋስ ወጥቶ ጉዳዩን በውጭ ሆኖ እንዲከታተል ወስኗል፡፡ ጥቅምት 5/2008 ዓ.ም አራቱ የዞን ዘጠኝ አባላት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ በተወሰነበት ወቅት ክሱ ከሽብርተኝነት ወጥቶ በማስረጃነት የቀረቡበት ፅሁፎች አመፅ ቀስቃሽ ናቸው...

Tuesday, 20 October 2015

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ ተሸላሚ ሆነ

በሽብርተኝነት ተከስሶ 18 አመት የተፈረደበትና በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ ደረጃ አንድ ሰብዓዊነት (PEN Canada’s One Humanity Award) ሽልማት ተሸላሚ መሆኑን ፔን ካናዳ ይፋ አድርጓል፡፡ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በፈረንጆቹ ግንቦት 2012 የባርባር ጎልድ ስሚዝ ሽልማት እንዲሁም በሰኔ 2014 የጎልደን ፔን ሽልማትን ተሸላሚ እንደሆነ ይታወሳል፡፡ በካናዳ ቶሮንቶ እየተደረገ በሚገኘው 36ኛው ዓለም አቀፍ የፀሃፊዎች ፌስቲባል የፔን ካናዳ ደረጃ አንድ ሰብዓዊነት ሽልማትን ተሸልሟል፡፡ እ.ኤ.አ በ2011 የአረብ አብዮትን ተከትሎ መንግስት ለውጥ የማያደርግ ከሆነ ተመሳሳይ ህዝባዊ ንቅናቄ በኢትዮጵያም ሊከሰት ይችላል የሚል አስተያየቱን ማንጸባረቁን...

Eskinder Nega Wins 2015 PEN Canada One Humanity Award

Eskinder Nega wins PEN Canada One Humanity award at 36th International Festival of Authors TORONTO, Oct. 19, 2015 – The Ethiopian journalist Eskinder Nega will receive PEN Canada’s One Humanity Award on the opening night of the 36th International Festival of Authors (IFOA 36). The award, valued at $5,000, is presented at PEN’s annual gala to a writer whose work transcends the boundaries of national divides and inspires connections...

Monday, 19 October 2015

ነአምን ዘለቀ አርበኞች ግንቦት 7 መንፈስ ነው አሉ

“የኤርትራ መንግስት ከራሷ ጋር የታረቀች ጠንካራ ኢትዮጵያ እንድትመሰረት ይፈልጋል” “ሁሉንም ፖለቲካ ሃይሎች ያካተተ የሽግግር ሂደት ይኖራል” “የወደብ ጥያቄን በተመለከተም ወደፊት በድርድር/በሰጥቶ መቀበል የሚፈታ ይሆናል እንጂ አሁን የትግሉ አጀንዳ መሆን የለበትም” “የመረጃ ትንሽ የለውም… መረጃ አይናቅም” (ዘ-ሐበሻ) በሚኒሶታ ትናንት ማምሻውን ለአርበኞች ግንቦት 7 ገቢ ማሰባሰቢያ የተደረገው ዝግጅት በታሪካዊነቱ እንደሚቀመጥ የሚኒሶታ ነዋሪዎች አስታወቁ:: በሚኒሶታ ታሪክ ለአንድ የፖለቲካ ድርጅት በአንድ ቀን 78 ሺህ ዶላር በላይ ሲሰበሰብ የትናንቱ የመጀመሪያው ነበር:: ከ200 በላይ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በተሰባሰቡበት በዚሁ ታሪካዊ የአርበኞች ግንቦት 7 የገቢ ማሰባሰብ ዝግጅት...

The acquittal of Zone9 bloggers no victory for freedom of expression (Amnesty)

The acquittal of three bloggers detained for over 500 days no victory for freedom of expression Amnesty International The acquittal of three bloggers by an Ethiopian court after 539 days in detention must not be dressed up as a victory for freedom of expression, said Amnesty International today. Natnael Feleke, Atnaf Berhane and Abel Wabela, who were tried on terrorism charges, were acquitted by the federal court today in Addis Ababa...

Sunday, 18 October 2015

መንግስት ኢኮኖሚው ውድቀት ላይ መሆኑን አመነ

• የኢኮኖሚ መዋቅሩ ከሳህራ በታች ከሚገኙ ሀገራትም ያነሰ ነው • የወጪ ንግድ ገቢ እና የገቢ ንግድ ክፍተት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል • ለውጭ ገበያ የቀረበው አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ቡና፣ ሰሊጥና የጥራጥሬ ሰብሎች መጠን በእቅዱ ከተያዘው በእጅጉ ያነሰ ነው • ለውጭ ይቀርባል ተብሎ ከታቀደው ቡና የቀረበው ሩቡ ብቻ ነው • መስራት የሚቻለውን ያህል የልማት ሥራ ሳይሰራ ቀርቷል • ሥራ አጥነት በከተማ ብቻ ሳይሆን በገጠር አካባቢዎችም ሰፊ ችግር ሆኗል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ላለፉት 10 አመታት ኢትዮጵያ 11.2 በመቶ በማደግ በዓለም ፈጣን እድገት እያሳዩ ከሚገኙ ጥቂት ሀገራት መካከል አንዷ እንደሆነችና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ሀገራት ጋር ልትመደብ እንደሆነ ሲናገር የነበረው...

Friday, 16 October 2015

Ethiopia drops infamous terrorism charges against all bloggers

Nearly a year and half since they were first arrested charges of terrorism against the five remaining members of Zone9 bloggers were dropped this morning. A federal court in Addis Abeba freed Journalists Tesfalem Wadyes Asmamaw Hailegiorgis and Edom Kassaye as well as members of the blogging collective Zelalem Kibret and Mahlet Fantahun on July 8th. But the charges were still pending against the remaining five members of zone9. They are...

አራቱ የዞን ዘጠኝ አባላት ከተከሰሱበት ወንጀል ነፃ ተባሉ

• በፍቃዱ ሀይሉ በወንጀለኛ ህጉ እንዲከላከል ተብሏል በሽብርተኝነት ወንጀል ተከሰው አንድ አመት ከአምስት ወር በላይ ፍርድ ቤት ሲመላለሱ የቆዩት የዞን ዘጠኝ አባላት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ ተወስኗል፡፡ የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ጥቅምት 5/2008 በዋለው ችሎት ከዞን ዘጠኝ አባላት መካከል 1ኛ ተከሳሽ ሶልያና ሽመልስ፣ 3ኛ ተከሳሽ ናትናኤል ፈለቀ፣ 5ኛ ተከሳሽ አጥናፍ ብርሃኔና 7ኛ ተከሳሽ አቤል ዋበላን መከላከል ሳያስፈልጋቸው ተከሰውበት ከነበረው የሽብር ወንጀል ነፃ በመሆናቸው ከእስር እንዲለቀቁ ወስኗል፡፡ በሌላ በኩል 2ኛ ተከሳሽ በፍቃዱ ሀይሉ በብሎግ ወጥተው በማስረጃነት ከቀረቡበት የፅሁፍ ማስረጃዎች መካከል አመፅ ቀስቃሽ...

Thursday, 15 October 2015

Finally Hailemariam Desalegn Appeals for Food Aid

Ethiopia’s government is calling for international assistance to help feed 8.2 million people after erratic rains devastated crop yields. Climate shocks are common in Ethiopia and often cause poor or failed harvests that lead to acute food shortages. The government has allocated $192 million for food and other aid and is appealing for $596 million in assistance from the international community for the remainder of 2015, said Mitiku Kassa,...

የአገዛዙ የቀድሞው የአየር ሀይል አዛዥ የይስሙላው ፓርላማ የአገሪቱን ሀብት ከሚያባክን ይፍረስ ሲሉ ጠየቁ

* የመቶ በመቶ ምርጫ ውጤት አያስጨፍርም የችግር ማሳያ ነው * ሙስናና የመልካም አስተዳደር ዕጦት አገሪቱን አደገኛ ሁኔታ ላይ ሊጥል ይችላል አሉ ጥንቅር በሃብታሙ አሰፋ የአገሪቱ ከፍተኛ ስልጣን የተሰጠው ፓርላማ ህገ-መንግስታዊ ስልጣኑን ተጠቅሞ የዜጎችን ጥቅም ማስጠበቅ ካልቻለ አሁን እንዳለበት የገዥው ፓርቲ የሚሰጠውን ተልዕኮ ለመፈፀም ብቻ ለይስሙላ ከተቀመጠ የህዝቡን አደራ መሸከም ካልቻሉ የአገሪቱዋን ሀብት ያለ አግባብ ከሚባክን ህዝበ ውሳኔ አዘጋጅቶ የማይረባ መሆኑ ህጋዊ ድጋፍ አግኝቶ ተቋሙን ማፍረስ ነው ሲሉ የአገዛዙ የቀድሞ የአየር ሀይል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አበበ ተክለሀይማኖት በቅፅል ስማቸው ጆቤ ሰሞኑን ይፋ ባደረጉት ጥናት ላይ ገለፁ። በ1993 ህውሐት ለሁለት ሲከፈል አንጃ...

Wednesday, 14 October 2015

በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ ተረኛ ችሎት የወሰነውን ይግባኝ ሰሚ ሻረው

᎐የአቃቤ ህግ ይግባኝ ያስቀርባል ወይስ አያስቀርብም የሚለው ጥቅምት 17/2008 ይወሰናል የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ የተበየነላቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ላይ አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆ በተረኛ ችሎት ይግባኙ ያስቀርባል ቢባልም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ይህንን ውሳኔ በመሻር ያስቀርባል ወይስ አያስቀርብም የሚለውን ለመበየን ለጥቅምት 17/2008 ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ ዛሬ ጥቅምት 3/2008 ዓ.ም የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የቀረቡት የፓርቲ አመራሮቹ ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታ፣ ዳንኤል ሺበሽ እና አብሯቸው ይግባኝ የተጠየቀበት አብርሃም ሰለሞን ዛሬ የቃል ክርክር እንደሚያደርጉ የሚጠበቅ የነበር ቢሆንም፣ ፍርድ ቤቱ ግን በነሀሴ 15/2007 ዓ.ም ተረኛ ችሎት ይግባኙ ያስቀርባል ያለውን ውሳኔ ወደ ጎን በመተው አቃቤ ህግ የይግባኝ አቤቱታውን...

Tuesday, 13 October 2015

ኢህዴግ በሚጠራው መድረክ አለመገኘት ማንን ይጠቅማል? (ግርማ ሠይፉ ማሩ)

ቅጥ አንባሩ የጠፋው የኢትዮጵያችን ፖለቲካ በዋነኝነት የሚጎድለው ልክ ያልሆነን ነገር ልክ አይደለም ማለት ያለመቻል ነው፡፡ በግል አስተያየት ልክ አይደለም ብሎ መቆም ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ የተሳሳተ ውሳኔ ባለቤቶች በድጋሚ ጥፋታቸውን በጥፋት ለማረም ሌላ ስህተት ይደግማሉ፡፡ አሰተያየትን በአሰተያየት ለመመለስ ይከብዳቸዋል፡፡ የዚህ ደግሞ ዋነኛው ሰለባ የተቃዋሚው ጎራ ነው፡፡ ለነገሩ አሁን ይህ ነው የሚባል ተቃዋሚ አለ ባይባልም፤ ያሉትም ቢሆኑ ከልምድ የሚማሩ ዓይነት ሆነው አልተገኙም፡፡ ለዛሬ ፅሁፌ መነሻ የሆነኝ አንድ ሰሙ “የአንዳርጋቸው ፅጌ ብርሃን” በሚል የብዕር ሰም የሚከተለውን መልዕክት በፌስ ቡክ ገፄ የውስጥ መልዕክት ማስቀመጫ “ግርማ ካሳ (ልብ በሉ እኔ ግርማ ሠይፉ ነኝ) ወረድክብኝ...

ሐብታሙ አያሌው በኩላሊት ጠጠር መታመሙ ተገለጸ * እነ አብርሃ ደስታ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

በእስር ቤት የሚገኘው ታዋቂው ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው ዛሬ በድንገተኛ ህመም ዘውዲቱ ሆስፒታል ተወስዶ እንደነበር ተዘገበ:: በአዲስ አበባ የሚገኙ የዘ-ሐበሻ ምንጮች እንዳሉት ሃብታሙ ከ እስር ቤት ወደ ዘወዲቱ ሆስፒታል የተወሰደበት ምክንያት በሁለቱም ጎኖቹ ላይ የህመም ስሜት ስለተሰማው ነበር:: የዘውዲቱ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች ምርመራ ካደረጉለት በኋላ ህመሙ የኩላሊት ጠጠር መሆኑን ለባለቤቱ ወ/ሮ ቤተልሄም መናገራቸውን እነዚሁ ምንጮች አብራርተዋል:: ሃብታሙ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የተመለሰ ሲሆን በነገው ዕለትም ፍርድ ቤት እንደሚቀርብ ተገልጿል:: ከሃብታሙ አያሌው ጋር አብረው የተከሰሱትና በቅርቡ በከፍተኛው ፍርድ ቤት በነፃ የተለቀቁት አብርሃ ደስታ; ዳንኤል ሺበሺና የሺዋስ አሰፋም...

Monday, 12 October 2015

የሳሙኤልን ገዳይ መደበቅ ያልቻለው ድራማ

ጌታቸው ሺፈራው ዜጎች በተራ ‹‹ወንጀል›› 14 ከዚህ አለፍ ሲል 28 ቀን እየተቀጠሩ በሚመላለሱበትና በሚጉላሉበት ሀገር፣ አባሪው እንኳ ባልተያዘበት ሁኔታ፣ ይህ ነው የሚባል ምርመራ ሳይደረግ የሳሙኤል አወቀ ገዳይ በ17 ቀን ውስጥ 19 አመት እስራት እንደተፈረደበት ተሰምቷል፡፡ ትናንት ችሎቱን የተከታተሉት ሰዎች በግምት ከምሽቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ አዲስ አበባ ለሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች የነበረውን ድራማ በስልክ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ስልክ የሚጠልፈው ኢህአዴግ ሪፖርቱ ‹‹ሳሙኤልን አልገደልነውም›› የሚለውን ድራማቸውን የሚያራክስ መሆኑን ተረድቷል፡፡ የፍርድ ቤቱ ድራማ ቀድሞ በሰማያዊ በኩል እንዳይወጣ ጉዳዩ ለሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ሪፖርት ከተደረገ ከደቂቃዎች...

ተመስገን ደሳለኝ በግፍ ከታሰረ አንድ አመት ሞላው!

ከአቻምየለህ ታምሩ ፈላጭ ቆራጭ አምባገነኖች ባሉበት ሁሉ የጀግና ማደሪያው እስር ቤት ነው። ተመስገን ደሳለኝም የአዕምሮው የበላይነት በቀሰቀሰው ፍርሀት ሳቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስትነት በተሰየመው ሽፍታ ቡድን በግፍ ከታሰረ ይሄው አንድ አመት ሞላው። በመሰረቱ የወያኔ ፖለቲካ የጀግኖች የአዕምሮ የበላይነት የቀሰቀሰው ፍርሀትና ጥላቻ ነው። በመንግስትነት የተሰየሙት እነዚህ ሽፍቶች የአዕምሮ የበላይነት ያለውን ሰው ሁሉ መታሰቢያው ከምድር እንዲጠፋና በዓለም እንዳይኖር በማድረግ ድምፅ ያልነበረው ህዝብ ድምጹ እንዲጠፋ በማድረግ ከብርሃን ወደ ጨለማ ይመልሱታል። ለወያኔዎች ፖለቲካ ማለት ከተቻለ ሁሉን ወደ ዞምቢነት መቀየር፤ካልተቻለ ደግሞ አሳዶ ማሳደድ ነው፤ ምክንያቱም እነሱ የእድገት ተስፋቸውን ያቆራኙት...

Sunday, 11 October 2015

መንግስት በጠራው ውይይት ላይ ዋናዎቹ ተቃዋሚዎች አልተሳተፉም

 – ፓርቲዎቹ መቅደም ይገባቸዋል ያሏቸውን ጉዳዮች አስቀምጠዋል መንግስት በነደፈው የ2ኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ውይይት ላይ ትናንትናና ዛሬ ተቃዋሚዎች እየመከሩ ሲሆን ዋናዎቹ ተቃዋሚዎች መድረክ፣ ሠማያዊ እና መኢአድ በውይይቱ ላይ አልተሳተፉም፡፡ መንግስት ለሁሉም ተቃዋሚ ፓርቲዎች 20 አባሎቻቸውን አርብና ቅዳሜ በሚደረግ ውይይት ላይ እንዲያሳትፉ በደብዳቤ ያሳወቀ ሲሆን ኢዴፓን ጨምሮ ሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች በውይይቱ መሳተፋቸውን ሲያረጋግጡ ዋናዎቹ ተቃዋሚዎች ግን ቅድመ ሁኔታዎችን በማስቀመጥ በውይይቱ ሳይሳተፉ ቀርተዋል፡፡ ሠማያዊ ፓርቲ የመንግስት እቅድ ላይ ለውይይት ከመቀመጤ በፊት በብዙሃን ፓርቲ ዲሞክራሲ፣ በሰብአዊ መብት አያያዝ፣ የነፃ መገናኛ ብዙሃንና ሲቪክ ማህበራትን በተመለከቱ...

Saturday, 10 October 2015

“ወያኔዎችን አጥኗቸው፣ እወቋቸው“ ሙሉጌታ ሉሌ (በልጅግ ዓሊ)

በልጅግ ዓሊ ደግ ደጉን ስናጣ ፣ ሃዘኑ መረረ ሞት አምላኩ ከድቶት፣ ገሎት በነበረ። የሠፈራችን ሙሾ አውራጅ እነሆ ጋሼ ሙሉጌታ ዐረፈ። ከዚህ ምስቅልቅሉና ቅጥ አምባሩ ከወጣ ዓለም በአካል ተለየ ። ጋሼ ሙሉጌታ ከእንግዲህ የሃገሩን አፈር በሞቱ እንኳ ላይቀምስ ነው። ዛሬ የሰው ሃገር አፈር ለብሶ በዝምታ ማሸለቡን መርጧል። ሃገሩን እንደናፈቀ የተለያት ቢሆንም ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ትምህርት ሰጥቶን አልፏል። የጋሽ ሙሉጌታን ማረፍ የሰማን ብዙዎቻችን ይህቺ ሃገር ከእንግዲህ አስተማሪ የሆነ ሰው ማን ቀራት? ብለን እንድናስብ አድርጎናል። ለሃገር በርካታ ትምህርት የሚሰጡ እንደ ተንቀሳቃሸ ቤተ መጽሐፍት የሚቆጠሩ አንጋፋ የሃገራችን ጠበብቶች በሞት እየተለዩን ነው። እንደ ፕሮፌሰር አሥራት፣...

Human rights award for Helawit, daughter of man being held on death row in Ethiopia

THE daughter of a British man held on death row in Ethiopia has been lauded with a human rights award for a play she wrote with her friends about her father’s plight. Helawit Hailemariam, 16, from Clerkenwell, was awarded the Christine Jackson Young Person Award by the charity Liberty in recognition of her ongoing battle for the release of her father, the Ethiopian-born democracy activist Andargachew Tsege, 60. Liberty honoured a number...