Saturday 29 July 2017

የአቶ አባይ ጸሐዬ ሚስት ወ/ሮ ሳሌም ከበደ በሙስና ተጠርጥረው ታሰሩ (ዘ-ሐበሻ)


አቶ አባይ ፀሐዬ የተለያዩ ጀኔራሎች ጋር በመደወልከዚህ ጉድ አድኑኝእያሉና ጫና ለማድረግ እየሞከሩ እንደሆነ ውስጥ አዋቂዎች ተናግረዋል። እንደ እነሱ አገላለፅ፣ የሙስና ወንጀሉ አጣሪዎቹ አባይ ፀሃዬ በህግ እንዲጠየቅ የወሰኑ ቢሆንም የፓርላማ አባል በመሆኑና ያለመከሰስ መብቱ እስኪነሳ እየተጠበቀ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

የቤት ብርበራ ትእዛዝ የወጣበት ቢሆንም የፓርላማ አባል ነኝ ብሎ ለጊዜው አስቁሟልበማለት ውስጥ አዋቂዎቹ ተናግረዋል፡፡ ጉዳዮ እስኪጣራ አቆየሁት እንጂ የውስጥ አዋቂዎቹ የአባይ ፀሐዬ ባለቤት / ሣሌም ከበደ መታሰሯን የጠቆሙኝ በትላንትናው ዕለት ነበር፡፡ ይህን ሲሉኝ የሪፖርተር ጋዜጣ የወ/ ሳሌም ከበደ ስምን አልተካተተም ነበር፡፡

ከተወሰነ መዘግየት፥ ማዘግየት በኋላ ግን በድህረገፁ ላይ አካትቷል፡፡

ሪፖርተር በሙስና ታሰሩ ብሎ ስማቸውን የዘረዘራቸው ሰዎች የሚከተሉት ናቸው

1.1 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ የተጠረጠሩ ባለሥልጣናትና ነጋዴዎች ስም ዝርዝር

በታምሩ ጽጌ

ማክሰኞ ሐምሌ 18 ቀን 2009 .. መንግሥት እምነት በማጉደልና ሥልጣንን ያላግባብ በመገልገል በአገር ላይ 1.15 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል ያላቸው ተጠርጣሪዎች ስም ዝርዝር ከዚህ እንደሚከተለው ነው፡፡

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን

ኢንጂነር ፍቃዱ ኃይሌ
ኢንጂነር ዋሲሁን
ኢንጂነር አህመዲን
ሚስተር ሚናሽ ሌቪ (ትህዳር ኮንስትራክሽን ኩባንያ)
(198 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

አቶ አብዶ መሐመድ
አቶ በቀለ ንጉሤ
አቶ ገላና ቦሪ
አቶ የኔነህ አሰፋ
አቶ በቀለ ባልቻ
አቶ ገብረ አናንያ ፃዲቅ
(646 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

መተሐራ ስኳር ፋብሪካ

አቶ እንዳልካቸው ግርማ
/ ሰናይት ወርቁ
አቶ አየነው አሰፋ
አቶ በለጠ ዘለለው
(13 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር

አቶ ሙሳ መሐመድ
አቶ መስፍን ወርቅነህ
አቶ ዋሲሁን አባተ
አቶ ሥዩም ጎበና
አቶ ታምራት አማረ
አቶ አክሎግ ደምሴ
አቶ ጌታቸው ነገራ
/ ወርቁ አብነት (የሚኒስቴሩ ባልደረባ ያልሆኑ)
አቶ ታመነ ደባልቄ (የሚኒስቴሩ ባልደረባ ያልሆኑ)
አቶ ዮናስ መርአዊ (የሚኒስቴሩ ባልደረባ ያልሆኑ)
(2.2 ሚሊዮን ዶላር ወይም 51.2 ሚሊዮን ብር ጉዳት በማድረስ)

ተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ

አቶ አበበ ተስፋዬ
አቶ ቢልልኝ ጣሰው
(31 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

አቶ አበበ ተስፋዬ
አቶ የማነ ግርማይ (ጂዋይቢ ኮንስትራክሽን ኩባንያ)
አቶ ዳንኤል አበበ
(20 ሚሊዮን በላይ ጉዳት በማድረስ)

አቶ ፈለቀ ታደሰ
አቶ ኤፍሬም ታደሰ
(10 ሚሊዮን በላይ ጉዳት በማድረስ)

ኦሞ ኩራዝ ስኳር ቁጥር 5 ፋብሪካ

አቶ መስፍን መልካሙ
አቶ ሰለሞን ከበደ
ሚስተር ሊዮ (የቻይና ጁጂአይሺኢ ኩባንያ ሥራ አስኪያጅ)
አቶ ፀጋዬ ገብረ እግዚአብሔር ብርሃነ
/ ሳሌም ከበደ

(184 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ)

0 comments:

Post a Comment