Tuesday, 30 June 2015

Joint consultative conference on the formation of an all-inclusive alternative force for change in Ethiopia

Ethiopian National Transitional Council (ENTC), Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo), Ethiopian Youth National Movement (EYNM) and United Ethiopian Muslims Peaceful Movement Support Group (UEM-PMSG) are jointly hosting a consultative conference on the need for the formation of an all-inclusive unified alternative force to coordinate the struggle for freedom in Ethiopia. ...

እነ ወይንሸት ሞላ እያንዳንዳቸው 5000 ብር ዋስ ተጠየቀባቸው •ነገ ደግሞ ይግባኝ በተባለባቸው ጉዳይ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤተልሄም አካለ ወርቅ ፖሊስ ምስክሮችን አስፈራርተውብኛል ካለው ጉዳይ ጋር በተያያዘ ዛሬ ሰኔ 23/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት ቀርበው እያንዳንዳቸው የ5000 ብር ዋስ ተጠይቆባቸዋል፡፡ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ እነ ወይንሸት ቀደም ብሎ ጉባኤንና ስብሰባን በማወክ በተከሰሱበት ወቅት ምስክሮቼን አስፈራርተውብኛል ያለው ፖሊስ ለምስክርነት የማረሚያ ቤት ፖሊስን ቢያስመዘግብም በዛሬው ዕለት ምስክሮቹን ይዞ መቅረብ ሳይችል ቀርቷል፡፡ በዚህም ተጨማሪ ቀጠሮ ጠይቆ የነበር ቢሆንም፣ እነ ወይንሸት የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ጠይቀው እያንዳንዳቸው...

State Department Criticize Human Right Condition in Ethiopia

The 2014 edition of the US State Department on Human Rights' report severely criticizes the Ethiopian government in relation to the handling and practice of basic human rights in the country. Among many problems and obstacles that the report illustrates are mainly associated with human right abuses and other related issues, mainly focusing on harsh treatment of journalists, opposition political figures, and bloggers, and the containment...

Monday, 29 June 2015

Stop legitimizing tyrants

President Obama has planned a trip to Africa and during his trip he will be visiting Ethiopia. This visit is very important because it will be the first visit to Ethiopia by a sitting US president. The people of Ethiopia strongly oppose this because of the implication behind the trip. The scheduled trip to Ethiopia contradicts everything the President and US have been advocating and it is the opposite of isolating a corrupt government. Recent election showed that the Ruling Party won 100% of the votes similar to the election that took...

Time to Expose the Brutal Regime in Ethiopia

The US leadership through a wrong foreign policy is denying the over 90 million Ethiopian peoples for sake of a disguise “national interest of the USA”. It is supporting one of the most brutal regimes in the world. It is using tax payer’s money to fund the tyrant regime that stayed on power since 1991 by dominating all political parties illegally and with force and corruption. Democracy is nominally used while the journalists are jailed, killed...

Saturday, 27 June 2015

An open letter concerning the visit of President Obama to Ethiopia – AEUP Support Group

All Ethiopian Unity Party (AEUP) USA-Support Group We are saddened to hear and read that President Barack Obama will visit Ethiopia, a nation that is currently ruled by a merciless dictatorship, in July 2015. America is a country that works toward forming a better union for its citizens. The American declaration of independence holds self-evident that all men are created equal with inalienable rights for life liberty and the pursuit of happiness, and that individuals have the right to overthrow a ruler who works against their just rights....

Wednesday, 24 June 2015

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በወያኔ የታፈኑበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ፣ ኦስሎ ተካሄደ

የግንቦት 7 ዋና ፀሀፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ በየመን የፀጥታ ሃይሎች ታግተው ለዘረኛውና አፋኙ የወያኔ ቡድን ተላልፈው የተሰጡበትን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ ደረጃ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ የድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ በወጣቶች ክፍል አስተባባሪነት በጁን 23/ 2015 በእንግሊዝ ኢምባሲ ፊት ለፊት እልህና ቁጭት የተሞላበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በሰልፉ ላይ ከተለያዩ የኖርዌይ ከተሞች የተገኙ በርካታ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በኖርዌጅያን የሰአት አቆጣጠር ከ13፡30 ስዓት ጀምሮ ታላቋ ብርታኒያ ለዜጋዋ አቶ አንዳርጋቸው ልዩ ትኩረት አድርጋ ከዘረኛው ወያኔ ነጻ በማውጣት ወደ ቤተሰቡ እንዲመለስ ለማሳሰብ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው...

Tuesday, 23 June 2015

እነ ወይንሸት ሞላ ከእስር እንደተለቀቁ ታፈነው ታሰሩ

መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ ታስረው ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬ፣ ዳንኤል ተስፋዬና ቤትሄልየም አካለ ወርቅ ዛሬ ሰኔ 16/2007 ከእስር ተፈትተው ሲወጡ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍነው ታስረዋል፡፡ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ታስረው የነበሩት ኤርሚያስ ፀጋዬና ዳንኤል ተስፋዬ ከእስር ከተፈቱ በኋላ የ6ኛ ፖሊስ ጣቢያ ፖሊሶች ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በር ላይ ጠብቀው ያፈኗቸው ሲሆን ፖሊሶቹ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዳልያዙ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በተመሳሳይ የ6ኛ ፖሊስ ጣቢያ ፖሊሶች ወይንሸት ሞላንና ቤትሄልየም አካለ ወርቅ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት አፍነው መልሰው እንዳሰሯቸው ታውቋል፡፡ የቄራ...

Monday, 22 June 2015

በኬንያ ፖሊስ ተይዘው ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው ሊሰጡ ነበር የተባሉ በህዝብ አቤቱታ ተለቀቁ

የኢትዮጵያ መንግስት ያሰማራቸው ሰላዮች በህዝብ ጥቆማ ቢያዙም መለቀቃቸው ህዝቡን አስቆጥቷል ትናንት ረፋድ አካባቢ በናይሮቢ ነዋሪ የሆኑ ሶስት የፖለቲካ ስደተኛ ኢትዮጵያዊያን በኬንያ ፖሊስ ለጥያቄ እንደሚፈለጉ ተነግሯቸው ሲወሰዱ በዛ ያሉ ሰዎች ተፈላጊዎቹን በመከተል ፖሊስ ጣብያ ድረስ በማምራት የተያዙት እንዲለቀቁ አልያም ተላልፈው ለኢትዮጰያ መንግስት እንዳይሰጡ በመጠየቅ ምላሽ ካላገኙ ፖሊስ ጣብያውን እንደማይለቁ በማስረዳታቸው የፖሊስ ጣብያው ኃላፊዎች ሰዎቹን አሳልፈው እንደማይሰጡ ቃል በመግባት በነጋታው መጥተው እንዲያናግሯቸው አስረድተዋቸው ሰዎቹ ወደ መኖሪያቸው ተመልሰው ነበር፡፡ ዛሬ ማለዳ ፖሊስ ጣብያው ድረስ በመትመም ታሳሪዎቹ ለምን እንደታሰሩና የኬንያ ፖሊስ ከኢትዮጵያ አቻው ጋር በመተባበር...

Sunday, 21 June 2015

የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ከሳሙኤል አወቀ ለቅሶ እንዳይደርሱ ታገዱ

• ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም ለሌላ ለቅሶ በመሄድ ላይ የነበሩ ዜጎች ተደብድበው ተመልሰዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ሰኔ 8/2007 ዓ.ም ደብረማርቆስ ከተማ የተገደለው የሳሙኤል አወቀ ለቅሶ እንዳይደርሱ ታገዱ፡፡ አመራሮቹና አባላቱ ዛሬ ሰኔ 13/2007 ዓ.ም በጠዋት ከአዲስ አበባ ተነስተው የሳሙኤል አወቀ ቤተሰቦች ወደሚገኙበት ምስራቅ ጎጃም ዞን ግንደወይን እያቀኑ በነበረበት ወቅት አባይ ድልድይ ላይ በፌደራል ፖሊስ ታፍነው ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ጎሃ ፂዮን ከተማ ውስጥ እስከ ምሽቱ 2 ተኩል ድረስ ታግተው ውለዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላትን ወደ ለቅሶ እንዳይሄዱ ያገዱት ከአዲስ አበባ የሄዱና ከቦታው ተዘጋጅተው ሲጠብቁ የነበሩ የፌደራል...

Friday, 19 June 2015

Gayle Smith condemned by an Ethiopian activist during a US Senate confirmation hearing

Mekonnen Getachew, an Ethiopian activist, loudly condemned Gayle Smith while on a confirmation hearing as USAID administrator nominee at Senate Building in Washington DC, on Wednesday June 17, 2015. Smith was interrupted when she was giving a speech on human rights, development, and good governance in Africa. Mr. Mekonnen, DC metro area Taskforce member for Human Rights and Democracy, told ESAT that Smith has been supporting Tigray people’s...

Wednesday, 17 June 2015

የሰማዕታት ደም ይጮሃል፤ ይጣራል!!! ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ ጥልቅ የሐዘን መግለጫ!

አንድ በስልጣን ላይ የተቀመጠ አካል ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ መሆኑን ጤነኛ አዕምሮ ያለው የሰው ልጅ የሚገነዘበው ጥሬ ሃቅ ነው፡፡ እንደ እርግማን ዛሬ በኢትዮጵያ የስልጣን እርካቡን የተቆጣጠረው ቡድን የሚገዛቸውን ዜጎች የሚያያቸው እንደጠላት እንጅ የመንግስትን ጥበቃ እንደሚፈልጉ፤ በጠላትነት የፈረጃቸው ዜጎች በከፈሉት ግብር ስልጣን ላይ መቆየት መቻሉን እንኳን ባለስልጣናቱ መረዳት ተስኗቸዋል፡፡ ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ከተማ እጅግ በሚሰቀጥጥ ጭካኔ እንደ እባብ ተቀጥቅጦ የተገደላው የሰማያዊ ፓርቲ ቆራጥ ታጋይ ሳሙኤል አወቀ የስርዓቱ አገልጋዩች ለዓመታት ሲያስፈራሩት፣ ሲደበድቡት፣ ሰርቶ የመኖር መብቱን ሲጋፉት፣ ያልተሳከ የመግደል ሙከራ በተደጋጋሚ ጊዜ ሲፈፅሙበት...

Tuesday, 16 June 2015

ወጣት ሳሙኤል አወቀ ተገደለ

የሰማያዊ ፓርቲ የምስራቅ ጎጃም ዞን ፀኃፊና በ2007 ዓ.ም ምርጫ የፓርቲው ዕጩ ተወዳዳሪ የነበረው ወጣት ሳሙኤል አወቀ ተገደለ፡፡ ወጣት ሳሙኤል አወቀ ትናንት ሰኔ 8/2007 ዓ.ም ምሽት ላይ ወደ ቤቱ እየገባ በነበረበት ወቅት በሁለት ግለሰቦች ከፍተኛ ድብዳባ ከተፈፀመበት በኋላ ሆስፒታል ውስጥ ነፍሱ አልፋለች፡፡ ወጣት ሳሙኤል ከቀድሞው አንድነት ጀምሮ ሲታገል የቆየ ሲሆን የሰማያዊ ፓርቲ መስራች አባል ነው፡፡ በአካባቢው የሚፈፀሙ በደሎችን ለሚዲያ በማጋለጥ ሲያበርክተው ከነበረው ሚና ባሻገር በፓርቲው በነበረው ጠንካራ እንቅስቃሴ ምክንያት በተደጋጋሚ እስርና ድብደባ ተፈፅሞበታል፡፡ ሳሙኤል አወቀ ከመገደሉ በፊት ይህን ፅፎ ነበር... ...

Monday, 15 June 2015

እነ ወይንሸት ሞላ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን አሰሙ

  መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ወንይሸት ሞላ፣ ኤርሚያስ ፀጋዬና ዳንኤል ተስፋዬ ዛሬ ሰኔ 8/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት ተያዙ በተባሉበት ወቅት መስቀል አደባባይ ላይ እንዳልነበሩ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን አሰምተዋል፡፡ ወይንሸት ሞላ የሰማያዊ ፓርቲ የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ አቶ ወረታው ዋሴን እና የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ ወጣት እያስፔድ ተስፋዬን በመከላከያ ምስክርነት አቅርባለች፡፡ አቃቤ ህግ ወይንሸት ሞላ ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም ከቀኑ አራት ሰዓት ተኩል ላይ መስቀል አደባባይ ላይ በፖሊስ እንደተያዘች ክስ መስርቷል፡፡ ሆኖም ወጣት እያስፔድ ተስፋዬ በወቅቱ ከጠዋቱ 2 ሰዓት አካባቢ ከወይንሸት ጋር በስልክ እያወሩ በነበረበት ወቅት...

Sunday, 14 June 2015

Oromo Peaceful Protest in Washington D.C., Friday June 19, 2015

A Call to Demonstrate Against the TPLF /EPRDF Tyrannical Regime Dear All Oromos and friends of the Oromo in the Washington DC Metropolitan Area and living in other states of USA The Oromo Community Organization (OCO) of the Washington Metropolitan Area, the Oromo Youth Self-help Association (OYSA), the International Oromo Women’s Organization (IOWO) and the Coordinating Committee formed to establish the Oromo Community Association in North...

Saturday, 13 June 2015

የህሊና እስረኛዋ ማኅሌት ፋንታሁን – መልካም ልደት! እንኳንም ተወለድሽ

በአለማችን ላይ እንደ ሰውልጅ በገዛ ፍጡሩ ላይ የሚጨክን አውሬ የለም እስከዛሬ የምንሰማቸው አሰቃቂ እና አስነዋሪ በደሎች አንዱ ሰብአዊ ፍጡር በሌላው ላይ የፈፀማቸው ናቸው፡፡እንደዚህ ያሉ ክፉ ተግባራት በፍትህ ሽፋን በዚህ ጊዜ በአደባባይ ሲፈፀሙ ማየት ደግሞ እጅጉን ያማል፡፡ ዘመኑን የማይመጥነውና እና የሚያደርገውን ነገር በአግባቡ ማከናወን የተሳነው በመርማሪነት ማዕረግ ማዕከላዊ የሚገኙት ገራፊዎቻችን በማኅሌት ፋንታሁን እና ጓደኞቻችን ላይ ራሳቸውማስረጃ ማቅረብ ባልቻሉበት ጉዳይ ላይ አስገድደው ‹‹አመፅ ላነሳሳ›› ነበር የሚል ቃል አንዲሰጡ ሲገደዱ ነበር ፡፡ ማሂም በዚህ “ምርመራ” ሂደት አመፅ አነሳሳች ተብላ አልፋለች፡፡ ከዱላቸው ውጪ አመጽ ተነሳሳ ብለው ብለው የሚያቀርቡትፅሁፍ ባይኖራቸውም...

Tuesday, 9 June 2015

How much longer for democracy in Ethiopia?

 Ethiopia’s Half a Century of Longing for Democracy “The only way to deal with an unfree world is to become so absolutely free that your very existence is an act of rebellion.”   —- Albert Camus Half a century has passed since the first “democracy now!” slogan appeared in public arena and seared into the consciousness of the people of Ethiopia. This short lived excitement and euphoria was soon overturned when the military junta...

Monday, 8 June 2015

በሽብር የተከሰሱ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ላይ የአቃቤ-ህግ ምስክሮች መሰማት ተጀመረ

᎐ሚዲያዎች የምስክሮችን ቃል መዘገብ አይችሉም ተብሏል በሽብርተኝነት ተከሰው ጉዳያቸው እየታየ የሚገኙት የሰማያዊ፣ የአንድነትና የአረና ፓርቲዎች አመራሮች ላይ የአቃቤ ህግ ምስክሮች መሰማት ተጀመረ፡፡ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የተካተቱት አብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ አሰፋ፣ ሀብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሽና ሌሎች ስድስት ተከሳሾች ላይ አቃቤ ህግ አሉኝ ያላቸውን የሰው ማስረጃዎች ምስክርነት ዛሬ ሰኔ 01/07 ዓ.ም በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ማሰማት ጀምሯል፡፡ ምስክሮች መሰማት ከመጀመራቸው በፊት አከራካሪው ጉዳይ ምስክሮቹ በግልጽ ችሎት ይሰሙ ወይስ በዝግ ችሎት የሚለው ነበር፡፡ በዚህም አቃቤ ህግ የጸረ ሽብር አዋጁ አንቀጽ 32 ላይ የተመለከተውን የምስክሮች ጥበቃ ድንጋጌ በመጥቀስና...

Friday, 5 June 2015

ሰማያዊ የG-7 መሪዎች በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳሰበ

ሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ነገ ግንቦት 29/2007 ዓ.ም በሚካሄደው የG-7 ስብሰባ መጋበዛቸውን ተከትሎ የወቅቱ የጉባኤው መሪ ለሆኑት የጀርመን ቻንስለር ለአንጌላ ሜርክል በፃፈው ደብዳቤ መሪዎቹ በኢህአዴግ ላይ ጫና እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በስብሰባው ላይ መጋበዛቸው ቅር እንዳሰኘው የገለፀው ፓርቲው 24 አመት በስልጣን ላይ የቆየው የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ፓርቲ አፋኝ ለመሆኑ የ2007 ዓ.ም ጠቅላላ ምርጫን በምሳሌነት ጠቅሷል፡፡ ምርጫው ልምድ ያላቸው የውጭ ታዛቢዎች ያልተገኙበትና የአፍሪካ ህብረት ታዛቢ ቡድንም ‹‹ነፃና ፍትሓዊ›› ነበር ለማለት ያልደፈረበት፣ ሰማያዊን ጨምሮ ሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተጭበረበረ መሆኑን ማረጋገጣቸውን...

Thursday, 4 June 2015

ዳኛ ብርቱካን ማሙሸትን ፈታች – ፖሊስ በራሱ ውሳኔ አልፈታውም!

አሳዛኝ ዜና – ተፈታ ታሠረ (ለገሰ ወ/ሃና) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ግንቦት 25/2007 ዓም ጠዋት 3:00 አካባቢ የተሠየመው ችሎት ማሙሸት አማረ ክሱ ተቋርጦ ይፈታ ብሎ ወስኗል። በዚህ መሠረት የማስፈቻ ወረቀት ይዘን ታስሮበት የነበረው ቦሌ ፓሊስ መምሪያ ከጠዋት ጀምሮ ብንጠብቅም እስረኞች ሲመለሱ ማሙሸት አልተመለሰም የቦሌ ክ/ከተማ ፓሊስ ሀላፊዎች ማሙሸት ለምን እንዳልመጣ ስንጠይቃቸው ጠብቁ ሲሉን ቆይተው ከቀኑ 11:55 ላይ ማሙሸት አዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን መወሰዱን ነግረውናል እስካሁን ያለበትን ማወቅ አልቻልንም ነበር ፡፡ አሁን በደረሰን ዜና በሌላ ክስ ሳይከሰስ እንዳልቀረ የሚጠቁም ነገር እየሠማን ነው የመላው ኢትዮጵያ አንድነት...

የአለም ሀገራት ባሰፈኑት የህግና ፍትህ ስርአት ምዘና ኢትዮጵያ ከ102 የአለም ሀገራት 94ተኛ ደረጃ ተሰጥቷታል

ዎርልድ ጀስቲስ ፕሮጀክት የተባለው በአለም ላይ ፍትህና የህግ የበላይነት እንዲረጋገጥ እሰራለሁ የሚል ተቋም የ 102 የአለም ሀገራትን የፍትህና ህግ ስርአት ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ ከተለያዩ ሀገራት ከ 100 ሺህ የማያንሱ ህዝቦችን መጠይቅ በማድረግ ጭምር የተጠናቀረው ይህ የተቋሙ ሪፖርት በዚህ ረገድ የኢትዮጵያችንንም ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ … የፍትህና ህግ የበላይነት ጉዳይ ብዙ ጊዜ የህግ ሰዎች ስራ ብቻ ተደርጎ ሊታይ ይችላል ነገር ግን ሁላችንንም በየእለቱ የሚያጋጥም የእለት ተእለት ጉዳይ ነው ያለው ተቋሙ የአለም መንግስታት ለዜጎቻቸው ያላቸው ግልጽነትና ተጠያቂነት የሚለካውም በዚሁ መስፈርት እንደሆነ ነው ያስቀመጠው፡፡ ሪፖርቱ በዋናነት የአለም መንግስታት ለዜጎቻቸው የቱን ያክል ግልጽነትና...

Wednesday, 3 June 2015

መኢአድና ኢራፓ የምርጫውን ውጤት አንቀበልም አሉ

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. የተካሄደውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት እንደማይቀበሉት፣ ግንቦት 25 ቀን 2007 ዓ.ም. በየጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቁ፡፡ መኢአድ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና ጽሕፈት ቤቱ ምርጫውን አስመልክቶ በፕሬዚዳንቱ አቶ አበባው መሐሪና በሌሎች የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች መግለጫ ሲሰጥ፣ በምርጫው ወቅት ገጠመኝ ያላቸውን ችግሮችና ጫናዎች ዘርዝሮ አቅርቧል፡፡ ‹‹ባለፉት አራት ምርጫዎች በተከሰቱ ችግሮች ዙሪያ መፍትሔ አስቀምጦ ሙሉ በሙሉ ተሻሽሎ ይካሄዳል የሚል ዕምነት ቢኖረንም፣ ራሱን ሙሉ በሙሉ ወደ አምባገነንነት በቀየረው ገዥ ፓርቲ አፈና፣ ወከባ፣...

Tuesday, 2 June 2015

ናትናኤል የዓለም ዘውድ የ3 አመት ከ3 ወር እስራት ተፈረደበት

የኢትዮጵያ መንግስት አይ ኤስ አይ ኤስ ኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን የጭካኔ እርምጃ ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ላይ ‹‹ሁከትና ብጥብጥ›› ፈጥረሃል በሚል ተይዞ የታሰረው ናትናኤል የዓለም ዘውድ የ3 አመት ከ3 ወር እስራት ተፈረደበት፡፡ ዛሬ 25/2007 ዓ.ም የፌደራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት መናገሻ ምድብ ችሎት የቀረበው ወጣት ናትናኤል የዓለም ዘውድ ላይ የቀረበው ክስ ‹‹ሁከትና ብጥብጥ መፍጠር›› የሚል ሲሆን አቃቤ ህግ ‹‹ሁከትና ብጥብጡን የፈጠረው ኢትዮጵያውያን ላይ ግድያ የፈፀመውን አይ ኤስ አይ ኤስ ለማውገዝ የተጠራው ሰልፍ ላይ በመሆኑ፣ በተፈጠረው ረብሻ በርካታ ሰዎች የተጎዱ በመሆኑ እና ረብሻውን የፈፀመው አምስተኛው አገራዊ ምርጫ እየተቃረበ ባለበት ወቅት በመሆኑና ይህም አደጋውን ያባብስ...

ይህ ሕዝብ የዋዛ አይመሰላችሁ … (ለራስ ያልተፃፈ ደብዳቤ)

ይሕ ሕዝብ፡- አፄ ቴዎድሮስን ወልዶ የበላ፤ የአፄ ዮሐንስን አንገት ያስቆረጠ፤ በእምዬ ምንሊክ ሐውልት ላይ ቁማር የሚጫወት፤ አባባ ጃንሆይን (ሥዩመ-እግዚአብሔር) አንግሶ ያዋረደ፤ ቆራጡን መሪ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማሪያምን አንቆራጦ ያባረረ (በቁሙ አስቀምጦ ቲያትር የሚያሳይ)፤ ታጋይ መለስ ዜናዊን ያስደነገጠ (አስደንግጦ የገደለ የሚሉም አሉ)፤እንደሠራ አይገድል! መሪዎቹን የሚፈራ- መሪዎቹን የሚጠላ መሪዎቹ የሚፈሩት-መሪዎቹ የማይወዱት ፡፡ (No love lost between them) ሠምና ወርቅ የሆነ ሕዝብ ነው፡፡ ይሕ ሕዝብ፡- ፍቅሩንም ጥላቻውንም በሆዱ የሚፈጅ ምሥጢረ ሥላሴ የሆነ ሕዝብ ነው፡፡ ይሕ ሕዝብ፡- አድዋ ላይ ነጭ ተራ ፍጡር መሆኑን ያስመሰከረ፡፡ “ጥቁር ሠው” የሠው ዘር መገኛ...