Sunday, 30 March 2014

በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት… የህወሃት ሰዎች ጉድ!

በዝርፊያ ወንጀል ተጠርጥረው በተከሰሱ የደኅንነት ሠራተኞች ላይ ምስክሮች ተደመጡበውጭ ዜጋ ላይ ዝርፊያ በመፈጸም ወንጀል ተጠርጥረው በተከሰሱ የደኅንነት ሠራተኞች ላይ ምስክሮች መደመጥ ጀመሩ፡፡የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የአገር ውስጥ ደኅንነት ሠራተኛ በሆኑት አቶ ዮሐንስ ኪሮስ አብዩና በአቶ በኩረ ጽዮን አብረሃ ዜና፣ እንዲሁም ሾፌር መሆኑ በተገለጸውና ተባባሪ ነው በተባለው የኑስ አብዱልቃድር መሐመድ ላይ የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ያቀረባቸውን ምስክሮች መስማት የጀመረው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት መጋቢት 18 ቀን 2006 ዓ.ም. ነው፡፡ክሱ እንደሚለው፣ ሁለቱ ተጠርጣሪዎች ከአሥር ወራት በፊት ግንቦት 14 ቀን 2005 ዓ.ም. ከምሽቱ...

መጋቢት 28 2006 ደረሰ !!! አዲስ አበባ‹‹ለእሪታ ቀን!››ትዘጋጅ ዘንድ ጥሪ ተደርጓል። የሰማህ ላልሰሙት ንገራቸው !!! – ምንሊክ ሳልሳዊ

መብራት ውሃ የስልክና የኢንተርኔት ኔትወርክ አገልግሎቶች መብቶች የህዝብ ናቸው!!!!! አቤቱታችን ከፖለቲካ ነጻነት እና ዲሞክራሲያዊነት ጎን ለጎን የመሰረታዊ አገልግሎቶች ጥያቄ ነው …ይህ ደሞ ለየት ባለ መልኩ አብዮታዊ ነው::እኛ በሰው አገር የምንኖር ዲያስፖራዎች በወገናችን ላይ የሚደርሰውን ሰቆቃ ከማውራት እና መኖሪያ ፍቃዳችን ሲታደስ ከመቀዝቀዝ ዉጪ በወያኔ ላይ የምናሳድረው ጫና እምብዛም ጉልፍ ስፍራ የለውም:: እርስ በርሳቸው የሚላተሙ የጆተኒ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች በላም አለኝ ተስፋ ህዝባችንን አረንቋ ውስጥ እየጨመሩት ነው:: ለጋች አገራት የሚያወጧቸው ሃሰተኛ ጸረ አፍሪካ ሪፖርቶች በተለይ የምስራቅ አፍሪካን ተገን አድርጎ የተመቻቸው የብሄራዊ ጥቅማቸው ፎርሙላ ስኬት የአምባገነኖችን እድሜ በማስረዘም...

Saturday, 29 March 2014

የክህደት ኣቀበት

አብረሃ ደስታ እውነቱን ለመናገር በኢትዮጵያ ፖለቲካ ምክንያት እንደሰሞኑን በግኜ የማውቅ ኣይመስለኝም። ኣቤት ክህደታችን! እንዴት ተክነንበታልሳ ወገኖች! ረጋ ብላችሁ በጥሞና ኣንድታነቡኝ ብርታቱን ይስጣችሁ፥ 1• በዛሬይቱ ኢትዮጵያችን ነባራዊ ሁኔታ ብሄር ማለት ምን ማለት እንደሆነ በትክክል የሚነግራችሁ ሰው ኣታገኙም። የብሄር ፖለቲካ ኣቀንቃኞቹ ራሳቸው የሚግባቡበት ወጥ የሆነ የብሄር ትርጉም እንኳን የላቸውም። ብሄር ለኣንዳንዱ በቋንቋ ነው የሚገለፀው፤ ለሌላው በዘርና ትውልድ ሃረግ ነው የሚገለፀው፤ ደግሞ ለሌላው በጂኦግራፊ ነው የሚገለፀው፤ የምርጫ ጉዳይ እንጂ ሌላ ምንም መስፈርት ኣይጠይቅም የሚሉም ኣሉ። ከየትም ይወለድ የትም፤ ማንኛውንም ቋንቋ ይናግር፤ የትም ይኑር ብሄሩ «የመረጠው» የህይወት...

Friday, 28 March 2014

በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ደማቅ የተቃውሞ ትእይንት ተደረገ::

March 28, 2014 ሳዲቅ አህመድ በአዲስ አበባ ታላቁ አንዋር መስኪድን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ ዋናዋና ከተሞች ‹‹ሰላታችንን በመስጂዳችን!›› በሚል መሪ ቃል ህዝበ ሙስሊሙ እያካሄደው ያለው መስጂድ ተኮር የዘመቻ እንቅስቃሴ አካል የሆነው እና የዘመቻው ማጠናቀቂያ የጁምኣ የተቃውሞ ትእይንት በደመቀ መልኩ ተካሂዷል:: ህዝቡን ከመስጂዱ ለመነጠል በመንግስት በኩል እየተሰራ ያለውን ህገ ወጥና ኢ-ህገ መንግስታዊ ስራም ለራሱ ተረድቶ ላልሰሙት ሁሉ በማሰማትና መስጂዶቹን በዒባዳ በማድመቅ ላይ ነው የሚገኘው፡፡ ይህ ወቅታዊና አንገብጋቢ የመስጂድ ባለቤትነትን የማረጋገጥ እንቅስቃሴ የመንግስትን እና የመጅሊስን ሴረኞች እንቅልፍ ማሳጣቱንም ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚመጡ የውስጥ መረጃዎች እያጋለጡ ነው፡፡ ‹‹ሰላታችንን...

Ethiopia lashes out at Eritrea and Egypt

Ethiopia's planned Grand Renaissance Dam Ethiopia blamed Eritrea for instability in South Sudan and Egypt's opposition to their dam project. World Bulletin / News Desk An Ethiopian foreign ministry spokesman has lashed out at longstanding rival Eritrea, accusing the latter of destabilizing the East Africa region, while also blasting Egypt for the latter's "malicious" media campaign against Ethiopia's multibillion-dollar hydroelectric dam project. "Eritrea's...

Ethiopia: Witness - the Price of Mass Surveillance

Photo: http://www.ericsson.com/ Abeba, a 31-year-old Muslim woman who worked for a local government branch of Ethiopia's youth and sports office, was at work when Ethiopian security officials detained her and took her to a military camp. The authorities accused her of mobilizing Ethiopian Muslims - often ethnic Oromos like herself - against the government, Abeba said. When Abeba denied the allegation, the officers played a recording...

Thursday, 27 March 2014

“ለውጡ እንደቀረበ ጥርጥር የለኝም” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር

ነገረ-ኢትዮጵያ፡- ከሁለት ወር በፊት ወደ አሜሪካና የአውሮፓ አገራት ለስራ ጉብኝት ሄደው ነበር፡፡ አሁንም ወደ አሜሪካ ጉዞ ሊያደርጉ እንደሆነ ሰምቻለሁ፡፡ የአሁኑ ጉዞ አላማ ምንድን ነው? ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል፡- መጀመሪያ ያደረኩት ጉዞ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትና ደጋፊዎች የፓርቲውን አላማና ፕሮግራም፣ የሰራናቸውን እንዲሁም ወደፊት ልንሰራቸው ያሰብናቸውን ስራዎች፤ ሰማያዊ እንደ አዲስ ኃይል ሲመጣ የቆመላቸው ሀሳቦችና እምነቶች ምን እንደሆኑ ለማስተዋወቅ ታስቦ የተደረገ ነበር፡፡ የአሁኑ ግን ከበፊቱ የተለየና ለሰማያዊ ሊቀመንበር በሚል በቀጥታ በአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት የተደረገ ግብዣ ነው፡ ፡ የአሁኑ ወጣት የአፍሪካ መሪና ወደፊትም...

TPLF ARRESTS AND DETENTIONS OF OROMO STUDENTS IN SOUTHERN OROMIA

HRLHA Urgent ActionMarch 26, 2014Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA) would like to express its deep concern over the safety and fates of Shakiso High School Oromo Students who became victims of discriminate mass arrest and detention in Shakiso Town of Guji Zone in southern Oromia. Around two hundred ethnic Oromo Students have been sent to a jail in the nearby Adola Town, and some have received varying degrees of injuries both from bullets...

Wednesday, 26 March 2014

Ethiopia Anti-Gay Bill Expected to Pass Next Week

Ethiopia is joining an increasing number of African countries that are hardening anti-gay laws that affect their gay and lesbian citizens. Last week a bill was endorsed by Ethiopia’s Council of Ministers, making homosexual acts “unpardonable.” This bill is expected to be passed quickly when it is brought to a vote next week. In Ethiopia, sexual same-gender acts are illegal and punishable with up to 15 years in prison. The jail term is...

HRW - Ethiopia Eavesdrops On Phone Calls, E-Mail

Photo: http://www.ericsson.com/ Millenium Villages Project, Deritu, Kenya Addis Ababa — A new report from Human Rights Watch says Ethiopia is using some of the world's most advanced surveillance software to monitor communications from Ethiopians at home and abroad. Human Rights Watch says that the Ethiopian government is spying on its citizens and monitoring the activities of Ethiopians in the diaspora by using high tech software from China,...