Wednesday, 31 January 2018

Association for Human Rights Launches New Report on Human Rights in Ethiopia

Full report in PDF  Ethiopia: Ailing Civic Space in an Authoritarian State. The Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) is pleased to announce the launch of its new report, “Ailing Civic Space in an Authoritarian State: The State of Human Rights Defenders and Cost of Dissent in Ethiopia.” This report aims to provide an overview of the situation of human rights in Ethiopia and to examine the increasingly restricted space in which human...

Tuesday, 30 January 2018

ኤች አር 128 ለድምጽ አሰጣጥ ሊቀርብ ነው

ኤች አር 128 በመባል የሚታወቀውና በአሜሪካ ምክር ቤት የወጣው ረቂቅ ሕገ ውሳኔ በምክር ቤቱ ለድምጽ አሰጣጥ እንደሚቀርብ ታወቀ። ሕገ ውሳኔው ለድምጽ አሰጣጥ የሚቀርበው በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት መርማሪዎች በሀገሪቱ እየተፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዲያጣሩ እስከሚቀጥለው ወር ድረስ የማይፈቅድ ከሆነ ነው። የኢትዮጵያ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ከሌሎች የማህበረሰቡ ተወካዮችና ድርጅቶች ጋር በመሆን ትላንት ከአሜሪካ ምክር ቤት አባላትና ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ተወካይ ጋ ኤች አር 128 ሕገ ውሳኔ ስለሚጸድቅበት መንገድ ተወያይተዋል። ውይይቱ በአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የአብላጫ ወንበር ያለው የሪፐብሊካን ፓርቲ መሪ ኬቨን ማካርቲ ከኢትዮጵያውያኑ ተወካዮች ጋር ተገናኝተው ለመነጋገር በጠየቁት መሰረት የተካሄደ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል። በቀጣዩ ወር ማለትም...

Monday, 29 January 2018

ኢትዮጲያዊነትን መገንባትና ማፍረስ: ከአፄ ሚኒሊክ እስከ መለስ!

የኢህአዴግ መንግስት ትላንት ነሃሴ 26/2009 ዓ.ም “የፍቅር ቀን” ብሎ አስደመመን። በቀጣይ ቀናት ደግሞ “የአገር ፍቅር ቀን”፣ “የአንድነት ቀን” እና “የኢትዮጲያ ቀን”  እያለ ሊያስገርመን ተዘጋጅቷል። “የአንድነት ቀን” የሚከበርበት መሪ ቃል “ኢትዮጵያዊ ኩራቱ ህብረ-ብሄራዊነቱ” የሚል ነው። “የሀገር ፍቅር ቀን” መሪ ቃል “እጃችን እስኪሻክር እንሰራለን ምክነያቱም ኢትዮጵያን እንወዳታለን” የሚል ሲሆን “የኢትዮጲያ ቀን” ደግሞ “እኛ ኢትዮጵያውያን የጥቁር ህዝቦች ተምሳሌት ነን” በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር ተገልጿል። በእርግጥ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የዘመን መለወጫን እንደ አጋጣሚ በመጠቀም ኢትዮጲያዊነትን፣ አንድነትንና የሀገር ፍቅርን ለማስረፅ ጥረት ማድረጉ እንደ በጎ ጅምር ሊወሰድ...