Music Africa Magazine
Ethiopian singer Teddy Afro’s
trademark ‘Love shall triumph’ (Fiqir Yashenifal) slogan will not be
echoing across Laphto Mall in Addis Ababa on Sunday 4 October as the
artist’s concert for Mesqel, the Ethiopian Christian holiday of ‘the
Finding of the True Cross’, has been cancelled.
This is the second time in recent months that a concert by the
popular singer and songwriter has been cancelled. In early September,...
Wednesday, 30 September 2015
ኢትዮጵያዊ ማንነት እንዴት ያለ ነው? ኢትዮጵያዊ አንድነትስ ምን ይመስላል? (የግል እይታ – ዮናታን ረጋሳ)

እውን ኢትዮጵያዊነት ወይም የኢትዮጵያ አንድነት ሲባል በሁላችንም አእምሮ ውስጥ አንድ አይነት ምስል ይከሰታል? አንድ አይነት ትርጓሜስ ይኖረዋል?
አንዳንዴ ሳስበው በእያንዳንዳችን አእምሮ ውስጥ ያለውን የኢትዮጵያዊነት እይታ ወደ ውጪ አውጥተን ብናስተያየው
አንዱ ከአንዱ እጅግ የተለየ እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡ አንድነት/ ኢትዮጵያዊነት የሚለው እሳቤ በመርህ ደረጃ ሁሉም
የሚቀበለው ሸጋ ሀሳብ ቢሆንም በአረዳዳችን ላይ ግን እጅግ እንደምንለያይ ይሰማኛል፡፡ ይህን ፅሁፍ ማዘጋጀቴም
በዚሁ ጉዳይ ዙሪያ የተለያየ ስሜት እንዲፈጠር ምክንያት የሚሆኑ ነገሮችን አውቆ መመርመር እና መረዳት ምናልባትም
የተቀራረበ እይታ ለመፍጠር ይረዳል ብዬ ስለማስብ ነው፡፡ በቀናነት ታነቡልኝ ዘንድ እጠይቃለሁ!
በኔእምነት...
ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በየመን ወታደሮች ታሰረ !

የመን የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት በየመን ወታደሮች ቁጥጥር ስራ መዋሉን ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ችያለሁ ። ጋዜጠኛ ግሩም ላለፉት ሶስት ቀናት ሲታደን መቆየቱን የጠቁሙኝ ምንጮች ዛሬ ማለዳ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉን አረጋግጠውልኛል !
የጋዘጠኛ ግሩም መታሰር እንደሰማሁ ወደ የመን ስልክ በመደዎል ያነጋገርኳት ባለቤቱ ወ/ሮ ጸሃይ በየነ የጋዜጠኛ
ግሩምን መታሰር አረጋግጣልኛለች ። ባለቤቱ ወ/ሮ ጸሃይ ከዚሁ ጋር አያይዛ ጋዜጠኛ ግሩምን ያሳሰረው ኢትዮጵያዊ
መሆኑንና የታሰረበትም ምክንያት ” ከተለያዩ ሃገራት በተረጅዎች ስም ገንዘብ ትሰበስባለህ ፣ ወደ ከየመን ውጭ መረጃ
ታሰራጫለህ ” የሚል ክስ እንደሆነ ጠቁማኛለች ።
በየመን ስለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወቅታዊ መረጃን ከማቅረብ ባለፈ ፣ ረግተው...
Sunday, 27 September 2015
ዘረፋ እና ፕሮፓጋንዳ – “ለዓመታት የተጓተተ ዘገባ” – ‘የተንዳሆ ግድብ ለዓመታት ተጓተተ” የሚለው የኢቢሲ ዘገባ…
• ኢቢሲ፣ ይሄን ዘገባ ሰሞኑን ያሰራጨው የት ከርሞ ነው?
1. ወጪው ከ1 ቢ. ብር በታች ነው የተባለው ግንባታ፣ ከ5 ቢ. ብር በላይ ፈጅቶም አላለቀም።
2. ቢበዛ በ3 ዓመት ውስጥ ግንባታው ይጠናቀቃል የተባለው ግድብ፣ 10 ዓመት አልበቃውም።
3. ግድቡ እየተጓተተ ወጪው እንደናረ፣ ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አድማስ ሲዘገብ ቆይቷል።
4. በ2006 ዓ.ም፣ የፌደራል ዋና ኦዲተር፣ ግንባታው መዝረክረኩን ገልጿል – (አዲስ አድማስ)።
5. ነገሩ ሲባባስም፣ አምና፣ የገንዘብ ሚ.ር፣ ለግድብ በጀት አልመድብም ብሏል። (አዲስ አድማስ)።
6. የመንግስት ሚዲያ (ኢቢሲ) እና የመሳሰሉ፣ እነዚህን ዘገባዎች፣ “ጨለምተኛ” ሲሏቸው ነበር።
ከአንድ ቢሊዮን ብር በታች ይፈጃል ተብሎ በ1997 ዓ.ም የተጀመረው...
Launching an Effective Resistance against TPLF Tyranny – a tyranny which is the Real Driver of Instability and Civil Strife in Ethiopia

United Movement for the Salvation of Ethiopia through Democracy (UMSED)
Ethiopia is one of the oldest nation-states in the world. Both
written and oral history and recent archeological discoveries, despite
regional rivalries, suggest the historical continuity of the nation. It
was a Monarchy until 1974. From 1974 to 1991 the country was declared to
be ‘Peoples Democratic Republic’ by the military junta, Derg, and went
through a traumatic...
ነገረ – ኢሕአዴግ- ሥርዓቱ በሁለት ጫፍ የተሳለ አደጋ አፍጦበታል
በብዙ መልኩ ዴሞክራሲያዊ ገፅታን ያልተላበሰው ኢሕአዴግ ራሱን
በገዥ መደብነት “አመቻችቶ” አስቀምጧል፡፡ ግንባሩ በቀደመው ዓመት አስረኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በዝግ በማካሄድ
እንደተለመደው ባለ ዘጠኝ ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቋል፡፡ በዚሁ ጉባኤ፣ ከዚህ ቀደም ከተካሄዱ ጉባኤዎች
በተለይም በ1994 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ከተካሄደው አራተኛው የድርጅቱ ጉባኤ ጀምሮ ይነሱ የነበሩ አጀንዳዎች
ቅርፃቸውን ብቻ በመቀየር ይዘታቸውን እንደጠበቁ እስከ አስረኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ድረስ ዘልቀዋል፡፡ በተለይም
የመልካም አስተዳደር እጦትና የሙስና ጉዳይ ከድርጅቱ ጋር አብረው የተፈጠሩ እስኪመስሉ ድረስ ችግሮቹ ገንግነዋል፡፡
በ1994ዓ.ም የአዲስ አበባው ጉባኤ አብይ አጀንዳ በመሆን ጉባይተኛው...
Tuesday, 22 September 2015
Neamin Zeleke tells ESAT “The struggle for freedom & democracy reached a critical stage”
ESAT News
Mr. Neamin Zeleke, Head of Foreign Affairs of Patriotic Ginbot 7
International Leadership and a member of AG7 Council, told ESAT that the
formation of United Movement for the Salvation of Ethiopia through
Democracy has elevated the struggle for freedom and democracy in
Ethiopia to a higher level.
Mr. Neamin travelled to Eritrea and remained there for three months
before returning at the end of last week. He said Ethiopian...
Ethiopia: Activists Heading for Food Workshop Charged With Terrorism
Human Rights Watch
Ethiopian authorities should immediately drop all charges
and release a former World Bank translator and two other local
activists charged under Ethiopia’s
repressive counterterrorism law after trying to attend a workshop on
food security in Nairobi, six international development and human rights
groups said today.
Pastor Omot Agwa was charged by Ethiopian authorities under the anti-terrorism law after being detained...
Friday, 18 September 2015
ምኞትና ተግባር ምንና ምን ናቸው? – በጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ

በአዲሱ አመት ዋዜማ የፖለቲካ እስረኞችን ለመጠየቅ ወደ ቂሊንጦ እስርቤት ከእህቴ ጋር ሄጄ ነበር፡፡ ስማችንን
እና የምንጠይቃቸዉን እስረኞች ስም ካስመዘገብን በኋላ መታወቂያችን አሳይተን ወደዉስጥ ልንገባ ስንል መታወቂያዉን
የምትመለከተዉ ፖሊስ ስማችንን ካነበበች በኋላ “ቆይ ቆይ የእናንተማ መጠየቅ አለበት” አለችንና መታወቂያችንን ይዛ
ከበር መለሰችን፡፡ ከበሩ አጠገብ በሚገኝ ጎብኝዎች ወረፋ በሚጠብቁበት የእንጨት መቀመጫ ላይ አረፍ እንዳልን በሃሳብ
ላይ ታቹን ማለት ጀመርኩ፡፡ እንድንገባ ይፈቅዱልን ይሆን ወይስ የቃሊቲዎቹ እንዳደረጉት “ፍቃድ የላችሁም” የሚል
አስቂኝና አናዳጅ መልስ በመስጠት ይመልሱን ይሆን? ለሚለዉ ጥያቄ መልሱ እኔዉ ጋር ያለ ይመስል አጎንብሼ ማሰቤን
ቀጠልኩ፡፡ ቀና ስል...
ዶ/ር አረጋዊ በርኸ ስለ ትሕዴን ሁኔታ ተናገሩ

የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ብዛታቸው በመቶዎች የተቆጠረ የድርጅቱን ታጣቂዎች
ይዘው ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ድርጅቱን “ከመጉዳት ይልቅ ያጠናክረዋል” ብለዋል የቀድሞ የሕወሓት ታጋይ ዶ/ር አረጋዊ በርኸ ለቪኦኤ በሰጡት የሰሞኑ ሁኔታ ትንተና፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ከወጡት መካከል አሁንም ሱዳን ውስጥ ያሉትን ለመመለስ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የትሕዴን ምክትል ሊቀመንበር አቶ መኮንን ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡
የሱዳን ባለሥልጣናት ከስድስት መቶ ከሚበልጡ ታጣቂዎች ላይ ትጥቅ መረከባቸውን ሱዳን ትሪቡን የሚባለው የኢንተርኔት ጋዜጣ አመልክቷል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
http://amharic.voanews.com/audio/2967299.h...
Wednesday, 16 September 2015
“ከእንካሰላንታው ባሻገር” – ኤርሚያስ ለገሰ

የሰሞኑን የኢትዬጲያ ፓለቲካ ለተከታተለ ሰው የትግሉ ጫፍ ወዴት እየሔደ እንደሆነ ለመገመት አያዳግተውም። …በአንድ
በኩል ላለፋት ሁለት አስርተ አመታት የበላይነቱን ያስጠበቀው አናሳ እና ዘረኛ ቡድን አሁንም ከማንም በላይ የደም
ሀረጉን በመምዘዝ ለመሰባሰብ እየተጋ ያለበት ነው። …በሌላ በኩል ሁሉን አቀፍ ትግል የመረጡ በብሔርም ሆነ በሕብረ
ብሔራዊነት የተደራጁ ሀይሎች ሀይላቸውን በማቀናጀት በጋራ ለመስራት እየተመካከሩ ያለበት ሁኔታ ነው። እነዚህ ሁለት
እንቅስቃሴዎች ከፓለቲካ ፓርቲ እና የድርጅት ህልውና ባሻገር ከኢትዬጲያ ህዝብ የነጳነት ትግል መቀጠልና ወደ ኃላ
መመለስ ጋር የተቆራኙ ናቸው። ርግጥም የእነዚህ ሁለት አካላት የፍልሚያ ውጤት የወደፊቱን የኢትዬጲያ እጣ ፋንታ
የመወሰን እድሉ ከፍተኛ...
ድንበርን አቋርጠው ሽብርተኛ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የተከሰሱ ለህዳር 21 ተቀጠሩ

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ለህዳር 21 ተቀጠሩ
‹‹የሽብር ተከሳሽ በመሆናችን ህክምና ተከልክለናል›› ተከሳሾቹ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን ግንቦት ሰባት የተባለ በተወካዮች ም/ቤት ሽብርተኛ
የተባለ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ በድጋሜ ለብይን
ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል፡፡
ዛሬ መስከረም 5/2008 ዓ.ም የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት የቀረቡት ብርሃኑ ተ/ያሬድ፣ እየሩሳሌም ተስፋው፣
ፍቅረማርያም አስማማው እና ደሴ ካህሳይ በድጋሜ ለህዳር 21/2008 ዓ.ም ብይን ለመስማት ተቀጥረዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ
ዛሬ የአቃቤ ህግን ምስክርና የሰነድ ማስረጃ መርምሮ ብይን ይሰጣል ተብሎ ይጠበቅ...
Tuesday, 15 September 2015
CPJ will honor Zone 9 bloggers with 2015 International Press Freedom Awards

In April 2014, Ethiopian authorities arrested six bloggers affiliated
with the Zone 9 collective. The bloggers--Abel Wabella, Atnaf Berhane,
Mahlet Fantahun, Natnail Feleke, Zelalem Kibret, and Befekadu
Hailu--were charged with terrorism.The Zone 9 blogging
collective was formed in May 2012 in response to the evisceration of the
independent press and the narrowing of space for free expression. The
name, “Zone 9,” is derived from the zones...
አርበኞች ግንቦት 7 ሞላ አስገዶምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ – “ተስፋ የመቁረጥ የክህደት እንቅስቃሴ” አለው

መስከረም 3 ቀን 2008 ዓ.ም
================================================
በኢትዮጵያ የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ባጠቃላይና በተለይ ደግሞ ህወሓት/ኢህአዴግ የፖለቲካ ስልጣኑን
በተቆጣጠረባቸው ባለፉት ሁለት አስርት አመታት ውስጥ ህወሓት/ኢህአዴግን እንቃወማለን በሚለው ወገን ገንነው የመጡ
ሁለት አፍራሽና ኋላቀር የፖለቲካ አዝማሚያዎች (trends ) አሉ። ከነኝህ ውስጥ አንደኛው ራስን በፖለቲካ
አመለካከት ዙሪያ ከማሰባሰብ ይልቅ በጎጥና በዘውግ ደረጃ የመመልከትና ሀገራዊ ፖለቲካን በደም ቆጠራ የመመንዘር
አባዜ ነው። ሁለተኛውና ከዚሁ ያልተናነሰው ችግር የፖለቲካ ድርጅት በመሰረታዊ ያመለካከት መርሆች ዙሪያ ሰፋ ያለ
የማህበረሰብ ክፍልን የማሰባሰቢያ ድንኳን...
Monday, 14 September 2015
የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ, TPDM ድርጅታዊ መግለጫ

ድርጅታችን ትህዴን በየካቲት 1993 ዓ/ም ብረት አንስቶ ትግል ሲጀምር አላማው ግልፅና የማያሻማ ነበር።
እሱም በሃገራችን የገነነው አፋኝ ስርዓት ህዝባችንን ከፋፍሎ ሰብኣዊ መብቱን ረግጦ ለመግዛት በሚያመቸው መንገድ
ይጓዝ ስለነበር ድርጅታችን ትህዴን ችግሩን ለመፍታት ኩሁሉም በኢትዮጵያ አንድነት ከሚያምኑ ድርጅቶች በመተባበር
ህዝባዊ ስርአት ለመትከልና አንድነቷ የተጠበቀ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ መገንባት የሚል አላማ አንግቦ የህወሓት-ኢህ
አዴግ ስርዓትን በመቃወም ነፍጥ አንስቶ በትጥቅ ትግል መፋለም ከጀመረ 14 ዓመታት ሆኖታል።
በነዚህ 14 ዓምታት የትግል ጉዞ ድርጅታችን ትህዴን በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ መስክ ከፍተኛ
ድሎችን እያስመዝገበ መጥቷል። ትግል ሲባል ቀላል እንዳልሆነ...
Monday, 7 September 2015
OLF and DEMHIT to Join Arbegnoch G7 (AG7)

by CDE
A United Ethiopian Armed Force to take on the minority led Tigray People's Liberation Front (TPLF) government.
The call of the Ethiopian people for a united political front has been
answered with the first and initial step in Asmara, Eritrea.
Arbegnoch G7 was created a year ago with three organizations that have
merged. They were The Ethiopian People Patriotic Front, Amhara
Democratic Forces Movement; and Ginbot 7 Movement for Justice,...