Monday, 27 November 2017

Ethiopia: Political prisoners and their accounts of Torture

Part II. This is the second part of torture accounts of prisoners in Ethiopia’s prisons. Association of Human Rights in Ethiopia (AHRE) has gathered testimonies of torture and other inhuman and illegal treatments of prisoners in detention centres, prisons, military camps, and other undisclosed areas.  The selected stories are translated from Amharic with the aim of notifying the international community the dire conditions of Ethiopia’s...

Ethiopia: Political prisoners and their accounts of Torture

Part One Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) is deeply concerned about the ongoing and consistent allegations concerning the use of torture, ill-treatments, and harsh prison condition in Ethiopia against opposition party members, journalists, human rights activist, other political dissidents, and terrorism suspects by security forces. AHRE has received numerous reports of torture during the pre-trial police interrogation and the trial...

Thursday, 16 November 2017

በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ ጭካኔ

መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ከተማ የተያዝኩ ሲሆን ወዲያውኑ እንደተያዝኩ በተፈፀመብኝ ድብደባ አእምሮዬን በመሳቴ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዴትና በምን እንደመጣሁ ሳላውቅ መስከረም 6/2009 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ላይ የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በሰው ተደግፌ እና በጭቃ ተለውሼ ስቀርብ ማስታወስ ጀመርኩ። በጭካኔ በዱላ ተቀጥቅጬ መቁሰሌ እየታየ ወደ ሀኪም ቤት በመውሰድ ፋንታ ወዲያውኑ ወደፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተወስጄ እንደገና ለ3 ቀናት ራሴን ሳላውቅ ቆይቼ በ4ኛው ቀን ቁስሌ እና በጭቃ የተለወሰውን ገላዬን በምርመራ ቢሮው ውስጥ የነበሩ ሴት እስረኞች እንዲያጥቡልኝ ከተደረገ በኋላ እንደገና ሌላ ጭካኔ የተሞላበት ተግባር ተፈፅሞብኛል። ይኸውም የ9ኙ...

Friday, 10 November 2017

ንግስት ይርጋ በክሷ ምክንያት በደል እየደረሰባት እንደሆነ ተገለፀ

በጌታቸው ሺፈራው የ"ሽብር" ክስ የተመሰረተባት ንግስት ይርጋ በክሷ ምክንያት ማረሚያ ቤት ውስጥ በደል እየደረሰባት መሆኑን ጠበቃዋ ለፍርድ ቤቱ ገልፀዋል። ንግስት ይርጋ በቤተሰብ ጥየቃ ገደብ እየተደረገባት መሆኑን ለፍርድ ቤት አቤቱታ ባቀረበችው መሰረት ፍርድ ቤቱ ምንም ገደብ ሳይደረግባት እንድትጠየቅ ቢወስንም የቃሊቲ ማረሚያ ቤት የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ ሳያከብር ቀርቷል። ፍርድ ቤቱ ትዕዛዙን ለምን እንዳላከበረ በችሎት እንዲያስረዳ ትዕዛዝ ቢልክም ማረሚያ ቤቱ በሁለት ቀጠሮች ቀርቦ አላስረዳም። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ለ3ኛ ጊዜ በሰጠው ትዕዛዝ ዛሬ ህዳር 1/2010 ሁለት ኃላፊዎች ቀርበዋል። የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር የፍትህ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት...