Friday, 29 September 2017

አዜብ መስፍን በቀድሞው ደህንነት ሹም ተጋለጠች

“…የጉሊት ነጋዴዎች በላባቸው የሚያድሩ የዕለት ኑሯቸውን ለማሸነፍ የሚደክሙ እንጂ እንደነሱ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦች አየር በአየር የሕዝብና የአገር ሀብት ዘርፈው በአንድ ቀን ጀምበር ሚሊየነርና ቢሊየነር አልሆኑም…አዜብም ሆነች ሌሎቹ የሕወሓት ባላስልጣናት ውሸት በመናገራቸው ልንገረም አይገባም ።ውሸት ባህላቸው ነው። ከዚህ ይልቅ በ1984 የአዜብ መስፍን ሙስና ይጣራ ተብሎ ኮሚቴ ተቋቁሞ ነበር። ከእነዚያ ኮሚቴዎች አንዱ ሲታሰር የቀሩት ግን …” አቶ አያሌው መንገሻ የቀድሞው የደህነት ሹም ስለ አዜብ መስፍን የሰሞኑ <<ሀፍት የለኝም>> ማለት ጉዳይ ከህብር ጋር ካደረጉት ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ ...

Thursday, 28 September 2017

Wednesday, 27 September 2017

Tuesday, 19 September 2017

Sunday, 17 September 2017

በሶማሌ እና በኦሮሞ የተከሰተው ግጭት ዋና ተዋናይ ወያኔ ነው (ጋዜጠኛ አበበ ገላው)

የጥላቻ ፖለቲካ ውጤቱ የከፋ መሆኑን ለማገናዘብ ትንሽ የታሪክ ገጾችን ማገላበጥ በቂ ነው። ሂትለር በአለማችን ላይ ተወዳዳሪ የሌለውን እልቂት የጫረው ጥላቻን በመስበክ ነበር። እኛ ታላቅ ዘር ነን፣ አይሁዳይውያን እና ሌሎች “ተውሳኮች” (vermins) ናቸው የሚለው ስብከት ተራውን ጀርመናዊ ዜጋ ብቻ ሳይሆን ምሁራን የነበሩ አዋቂዎችን ጭምር አስክሮና አነሁልሎ የግፍና እልቂት ተዋንያን እንዲሆኑ አድርጓቸው ነበር። የዘር ፖለቲካ ያለጥላቻና መከፋፈል አይሰራም። ወያኔም ከምስረታው ጀምሮ ጥላቻን እየሰበከ አገሪቷን ለከንቱ አላማ በጦርነት እሳት ለበብልቦ የድሃ ገበሬ ልጅ በከንቱ አለቀ። ደርግ ወድቆ የተመኙት የስልጣን ወንበር ላይ ሲቆናጠጡ ባሰባቸው። ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍለው ለእያንዳንዱ ብሄረሰብ ነጻ አውጭ...

Thursday, 7 September 2017

Freemuse calls on Ethiopian authorities to drop charges against artists

(Freemuse) — Ethiopian authorities charged seven artists – musicians and dancers – with terrorism in late June 2017 for producing and uploading “inciting” political songs and videos, according to media reports. Freemuse is concerned about the charges and the continued erosion of freedom of expression in Ethiopia, especially of the Oromo people, the largest ethnic group in the country. Freemuse is also alarmed by the wide latitudes Ethiopian authorities...