Friday 29 September 2017

አዜብ መስፍን በቀድሞው ደህንነት ሹም ተጋለጠች

“…የጉሊት ነጋዴዎች በላባቸው የሚያድሩ የዕለት ኑሯቸውን ለማሸነፍ የሚደክሙ እንጂ እንደነሱ የሕወሓት ባለስልጣናትና ቤተሰቦች አየር በአየር የሕዝብና የአገር ሀብት ዘርፈው በአንድ ቀን ጀምበር ሚሊየነርና ቢሊየነር አልሆኑምአዜብም ሆነች ሌሎቹ የሕወሓት ባላስልጣናት ውሸት በመናገራቸው ልንገረም አይገባም ።ውሸት ባህላቸው ነው። ከዚህ ይልቅ 1984 የአዜብ መስፍን ሙስና ይጣራ ተብሎ ኮሚቴ ተቋቁሞ ነበር። ከእነዚያ ኮሚቴዎች አንዱ ሲታሰር የቀሩት ግን …”

አቶ አያሌው መንገሻ የቀድሞው የደህነት ሹም ስለ አዜብ መስፍን የሰሞኑ <<ሀፍት የለኝም>> ማለት ጉዳይ ከህብር ጋር ካደረጉት ሰፋ ያለ ቃለ ምልልስ


0 comments:

Post a Comment