Friday, 15 December 2017

Ethiopia’s political crises and the oppositions road map displayed in Brussels

Ms. Ana Maria Gomes (Member of European Parliament), Ethiopian opposition groups and civil society’s representatives gathered today in Brussels to emphasize the current political crises in Ethiopia. Also seizing the opportunity one of Ethiopia’s  opposition coalition “Ethiopian National Movement (ENM)” presented a  road map to democratize Ethiopia once and for all. Watch the video ...

ተከሳሾች በዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት ላይ ያቀረቡት ተቃውሞ ውድቅ ተደረገ

"ዳኛው አማራ በማንነቱ የማይኮራ፣ በጎጥ የሚጠራ ህዝብ ነው በማለት ሰፊ የዘረኝነት አስተሳሰብ አራምደዋል። እኛ አማራ ስለሆንን ፍትሃዊ ዳኝነት ይሰጡናል ብለን አናምንም" ተከሳሾች " ዳኛው አማራ በዘሩ የማይኮራ፣ በጎጥ የሚጠራ ህዝብ ነው ማለታቸው ከተከሳሾች ጉዳይ ጋር አይገናኝም" ፍርድ ቤቱ "ህገ መንግስቱ የሰጠኝ ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብቴ ነው" ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ታህሳስ 6/2010 ዓ•ም በአማራ ህዝብ ላይ የዘረኝነት አስተሳሰብ አራምደዋል በሚል በተከሳሾች አቤቱታ የቀረበባቸው የችሎቱ የግራ ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት በችሎት እንዲቆዩ ወስኗል። በእነ ብርሃኑ ሙሉ ክስ መዝገብ የተከሰሱ አራት የአማራ ተወላጆች ዳኛ ዘርዓይ በወልቃይት ጉዳይ ላይ በፃፉት ሰፊ ፅሁፍ "አማራ በማንነቱ የማይኮራ፣ በጎጥ የሚጠራ ህዝብ ነው። ……" የሚል ከትግራይ...

Wednesday, 6 December 2017

Ethiopia: New Spate of Abusive Surveillance

Spyware Industry Needs Regulation Ethiopian authorities have carried out a renewed campaign of malware attacks, abusing commercial spyware to monitor government critics abroad, Human Rights Watch said today. The government should immediately cease digital attacks on activists and independent voices, while spyware companies should be far more closely regulated. On December 6, 2017, independent researchers at the Toronto-based research center Citizen Lab published a technical analysis showing the renewed government malware campaign aimed at...

Monday, 27 November 2017

Ethiopia: Political prisoners and their accounts of Torture

Part II. This is the second part of torture accounts of prisoners in Ethiopia’s prisons. Association of Human Rights in Ethiopia (AHRE) has gathered testimonies of torture and other inhuman and illegal treatments of prisoners in detention centres, prisons, military camps, and other undisclosed areas.  The selected stories are translated from Amharic with the aim of notifying the international community the dire conditions of Ethiopia’s...

Ethiopia: Political prisoners and their accounts of Torture

Part One Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) is deeply concerned about the ongoing and consistent allegations concerning the use of torture, ill-treatments, and harsh prison condition in Ethiopia against opposition party members, journalists, human rights activist, other political dissidents, and terrorism suspects by security forces. AHRE has received numerous reports of torture during the pre-trial police interrogation and the trial...

Thursday, 16 November 2017

በንግስት ይርጋ ላይ የተፈፀመ ጭካኔ

መስከረም 5/2009 ዓም ከምሽቱ 1:00 ሳንጃ ከተማ የተያዝኩ ሲሆን ወዲያውኑ እንደተያዝኩ በተፈፀመብኝ ድብደባ አእምሮዬን በመሳቴ 24 ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እንዴትና በምን እንደመጣሁ ሳላውቅ መስከረም 6/2009 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ላይ የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በሰው ተደግፌ እና በጭቃ ተለውሼ ስቀርብ ማስታወስ ጀመርኩ። በጭካኔ በዱላ ተቀጥቅጬ መቁሰሌ እየታየ ወደ ሀኪም ቤት በመውሰድ ፋንታ ወዲያውኑ ወደፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ተወስጄ እንደገና ለ3 ቀናት ራሴን ሳላውቅ ቆይቼ በ4ኛው ቀን ቁስሌ እና በጭቃ የተለወሰውን ገላዬን በምርመራ ቢሮው ውስጥ የነበሩ ሴት እስረኞች እንዲያጥቡልኝ ከተደረገ በኋላ እንደገና ሌላ ጭካኔ የተሞላበት ተግባር ተፈፅሞብኛል። ይኸውም የ9ኙ...