Tuesday, 20 December 2016

Public resistance against the Ethiopian regime continues in Konso Zone

he Southern Nations, Nationalities, and People Region or Kilil is home to fifty-four different ethnic groups. The Konso people’s demand has unleashed acts of terror by Ethiopian government security forces. Many including teachers and civil servants have abandoned their homes and are in hiding. The regime is using such harsh methods as closing flour mills, shutting off water service and closing of health clinics. Security forces use beatings...

Official says over 23 thousand arrested under state of emergency

Over 23 thousand people have been detained since the declaration of the state of emergency in October following a yearlong anti-government protest in Ethiopia that saw the death of over 700 people in the hands of security forces. Head of the command post in charge of the state of emergency, minister of defense Siraj Fegesa told local media that 18 of the detainees were members of the government’s security force. Government officials meanwhile...

Friday, 16 December 2016

EU parliament writes to Ethiopian president over detained Oromo leader

The European Parliament (EP) has officially written to the Ethiopian government seeking clarification on the arrest of an opposition leader, Dr. Merera Gudina. The EP President, Martin Schulz, in a letter to President Mulatu Teshome said they were disturbed about the arrest of the Chairman of the Oromo Federalist Congress (OFC) leader. The EP also reiterated its call for the charges against Gudina to be made known. ‘‘It appears that Dr Gudina...

Wednesday, 14 December 2016

Blogging is not a crime, but in Ethiopia Blogging labeled as a capital Crime!!!

CPJ (Committee to protect Journalists) released  a 2016 prison census report yesterday on the press freedom issues. According to CPJ's prison census 259 journalists are jailed worldwide and Ethiopia is the third worst jailer of journalists in Africa. 16 journalists and bloggers are jailed in Ethiopia alone. CPJ names all 16 imprisoned Journalists & Bloggers. Here I pick from the report about  blogger Seyoum Teshome ==================== ...

ኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን በማሰር ከአፍሪካ ሦስተኛ ሆናለች

ዋና መቀመጫውን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገው የጋዜጠኞች ደህንነት ተሟጋቹ(CPJ) ዓመታዊ በእስር ላይ ያሉ ጋዜጠኞችን ቁጥር ቀምሮ ይፋ በሚያደርግበት ዓመታዊ ሪፖርቱ በዚህ ወር በሚጠናቀቀው የአውሮፓውያን 2016 ዓ.ም በዓለም ዙሪያ 259 ጋዜጠኞች ታስረው እንደሚገኙ አስታውቋል። በዚህ ሪፖርቱ ከአፍሪካ ግብጽ 25 ጋዜጠኞችን በማሰር 1ኛ፣ ኤርትራ 17 ጋዜጠኞችን በማሰር ሁለተኛና ኢትዮጵያ 16 ጋዜጠኞችን በማሰር ሦስተኛ ሀገር ተብላለች። የሲ.ፒ. ጄ የምስራቅ አፍሪካ ተጠሪ ሙሬቲ ሙቲጋን ለአሜሪካ ድምጽ ሲናገሩ በዓለም ዙሪያ ጋዜጠኞችን ማሳደድ እና ማሰር እየተባባሰ መምጣቱ ሲፒጄን እጅግ እያሳሰበው እንደሆነ ተናግረዋል። በተለይ እንደቱርክ ባሉት ሀገሮች በጋዜጠኞች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት እጅግ እየተባባሰ...

Monday, 12 December 2016

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከታሰረበት ዝዋይ እስር ቤት ‹የለም› ከተባለ ስድስተኛ ቀን ተቆጥሯል

ፍትህ ጋዜጣ ላይ ለንባብ ባበቃቸው ጽሁፎቹ ‹ህዝብን ለአመጽ የሚያነሳሳ ጽሁፍ ለንባብ አብቅተሃል› በሚል በኢትዮጵያ መንግስት ክስ ቀርቦበት የሦስት አመት እስራት ተፈርዶበት በዝዋይ እስር ቤት የከረመው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ታስሮ ከነበረበት እስር ቤት ቤተሰቦቹ ሊጠይቁት ባመሩበት ወቅት ‹ተመስገን እዚህ እስር ቤት የለም› ከተባሉ ዛሬ ታህሳስ 3/2009 ዓ.ም ስድሰተኛ ቀን ተቆጥሯል፡፡ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ህዳር 28/2009 ዓ.ም ወንድሞቹ ሊጠይቁት ዝዋይ እስር ቤት ቢገኙም የእስር ቤቱ አስተዳደር ግን ‹ተመስገን የለም› የሚል ምላሽ በመስጠት አካባቢውን እንዲለቅቁ በማድረግ መልሷቸዋል፡፡ የተመስገን ቤተሰቦች ከዚያ ወዲህ ባሉት ተከታታይ ቀናት ተመስገን የት እንዳለ ለማወቅ ዝዋይን ጨምሮ...

Saturday, 10 December 2016

የዶ/ር መረራ ጉዲናን በግፍ መታሠር አስመልክቶ ከኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

በአገራችን የመንግሥትን ሥልጣን በሕዝቦች ፍላጎትና ምርጫ ሣይሆን በጠመንጃ አፈሙዝ የተቆጣጠረዉ የህወሐት አገዛዝ ለዓመታት ለዘለቀዉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች የዲሞክራሲ፣ የእኩልነትና የነፃነት ጥያቄዎች ተገቢዉን መልስ ከመስጠት ይልቅ ጥያቄዎቹን በማንሣት የሚታወቁትንና ሕዝብ የሚቀበላቸዉንና የሚከተላቸዉን የፖለቲካ ድርጅቶች መሪዎች፣ የሕዝብን ድምፅ በሰላማዊ መንገድ በማንፀባረቅ የሚታወቁ ጋዜጠኞችን፣ ወጣት ተማሪዎችን፣ በአጠቃላይ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ የመብት ጥያቄ የሚያነሱ ንፁሃን ዜጎችን በጅምላ ማሠር፣ ከአገር እንዲሰደዱ ማድረግና በወገንተኛ ወታደሮቹ አማካይነት መፍጀት የዘወትር ተግባሩ ማድረጉ ከኢትዮጵያ ሕዝቦች የተሰወረ አይደለም፡፡ ራሱን የኢትዮጵያ መንግሥት ብሎ የሚጠራዉ ይህ ሕወሐት-መራሽ...

Thursday, 8 December 2016

በአዋሽ አርባ በርሃ የታሰሩ ዜጎች በምግብና ውሃ እጦት እየተሰቃዩ ነው

ከአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች በኮማንድ ፖስቱ ኃይሎች እየታደኑ ለእስራት ከተዳረጉ ቁጥር የለሽ የስርዓቱ ገፈት ቀማሾች መካከል ከ5000 የማያንሱት በአዋሽ አርባ በረሃ በሚገኝ ወህኒ ቤት ውስጥ ታጉረው እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከአዲስ አበባ በቅርቡ በአዋሽ አርባ እንደሚገኙ የተነገረላቸውን የቤተሰቦቻቸውን አባላት ለመጠየቅ ያመሩ እናቶች፣አባቶች፣የትዳር አጋሮችና ህጻናት በወህኒ ቤቱ ጠባቂዎች ‹‹ሁለተኛ ድርሽ እንዳይሉ››ማስጠንቀቂያ ተነግሯቸው የናፈቋቸውን ወገኖቻቸውን የሚገኙበትን ሁኔታ ለማየት ጭምር ሳይፈቀድላቸው በሐዘን እንዲመለሱ ተደርገዋል፡፡ የቀድሞው የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የፖለቲካ ጉዳዩች ኃላፊ የነበረው ደራሲው ሰሎሞን ስዩምን ጨምሮ የፓርቲው የብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ የነበረው...

Wednesday, 7 December 2016

Ethiopia: End State of Emergency restrictions on political dissent and targeting of human rights defenders

Press Release December 06, 2016 The Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) is deeply concerned with the wide-ranging restrictions the state of emergency decree has enabled, which severely affect freedom of expression, freedom of assembly, association and peaceful protest in Ethiopia. Ethiopia’s close allies and partners in the international community unequivocally condemn the grave violations of human rights in Ethiopia and the misuse...

Monday, 5 December 2016

DROI Chair shocked at arrest of leading Ethiopian opposition figure Prof. Merera Gudina after his recent meeting with MEPs

The Chair of the European Parliament’s Subcommittee on Human Rights (DROI), Elena Valenciano (S&D, ES), made the following statement:   Press release - Human rights − 05-12-2016  “On 30 November Ethiopian security forces detained the chairman of the Ethiopian opposition party ‘Oromo Federalist Congress’ (OFC), Professor Merera Gudina, shortly after his arrival in Addis Ababa. Prof. Merera was returning from Brussels where - together with other Ethiopian activists and the Olympian athlete Feyisa Lellisa - he had had...

የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች ለ48ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

አምስቱ የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎች፣ ሶልያና ሽመልስ (በሌለችበት)፣ በፍቃዱ ኃይሉ (ከእስር ቤት)፣ አጥናፉ ብርሃኔ፣ አቤል ዋበላና ናትናኤል ፈለቀ ነገ ማክሰኞ ሕዳር 27፣ 2009 ለመጨረሻ የይግባኝ ብይን ይቀርባሉ፡፡ ሰባት የዞን ዘጠኝ ጦማሪዎችና ሶስት ጋዜጠኞች ከታሰሩበት ሚያዚያ 17፣ 2006 ጀምሮ በተደጋጋሚ ፍርድ ቤት እየቀረቡ ቆይተው አምስት ተከሳሾች ከሳሽ የፌደራል ዓቃቤ ሕግ ያቀረበውን ክስ አንስቻለሁ በማለቱ ሐምሌ 01፣ 2007 የተፈቱ ሲሆን አራቱ ተከሳሾች ደግሞ ነፃ ናቸው ተብለው ጥቅምት 5፣ 2008 ከእስር ተለቀዋል፡፡ የዞን ዘጠኝ ጦማሪ የሆነው በፍቃዱ ኃይሉም የቀረበበት ክስ ከፀረ-ሽብርተኝነት ሕጉ ጋር የማይገናኝ በመሆኑ በመደበኛው የወንጀል ሕግ አንቀፅ 257/ሀ መሰረት በጽሁፍ አመፅ የመቀስቀስ...

Sunday, 4 December 2016

U.S. accuses Ethiopan gov’t of using martial law to silence dissent

The United States says the Ethiopian regime is using the martial law it declared in October to silence dissent. Deputy spokesperson for the United States Department of State Mark Toner said on Thursday that the arrest of Dr. Merara Gudina, Chairman of the Oromo Federalist Congress, was “yet another example of increasing restrictions on independent voices in Ethiopia.” Toner went on to say that the arrest of Gudina upon his return from Europe, where he spoke against the tyrannical regime in his country in a testimony at the European Parliament,...

Friday, 2 December 2016

ጠቅላይ ፍርድ ቤት በነሃብታሙ አያሌው መዝገብ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ

* አብረሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሺ ወደእስር ቤት ይመለሳሉ።  * ሐብታሙ አያሌውና የሺዋስ አሰፋ ነፃ ተብለዋል። ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነፃ ባሰናበታቸው 5ት ተከሳሾች (ሃብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ አብረሃ ደስታ፣ የሽዋስ አሰፋ እና አብረሃም ሰለሞን) ላይ አቃቢ ህግ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ብሎ አመት ከ3ወር በላይ በቀጠሮ ሲራዘም የነበረው ጉዳይ ዛሬ ብይን ተሰጥቶበታል። ዳኞች በአራቱ ተከሳሾች ላይ ማለትም፤ ሃብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ አብረሃ ደስታ እና የሽዋስ አሰፋ ላይ ከደህንነት መስሪያ ቤት የቀረበባቸውን የሽብርተኛ ድርጅት አባል ከሆኑ ግለሰቦች ጋር ካደረጉትን የስልክ ልውውጥ በመርመር ነው ውሳኔ የሰጡት። በዚህም መሰረት ሃብታሙ አያሌው ያደረጋቸው የስልክ ልውውጦች ሲታዩ...

Thursday, 1 December 2016

የዶ/ር መረራ ጉዲና መታሰር በሃገሪቱ ያለውን የፖለቲካ ውጥረት ወደ አለመረጋጋት ሊወስደው እንደሚችል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ

የኢትዮጵያ መንግስት ዶ/ር መረራ ጉዲናን ለእስር መዳረጉን በሃገሪቱ ያለውን የፖለቲካ ውጥረት ወደ አለመረጋጋት ሊወስደው እንደሚችል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ሃሙስ ገለጸ። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ (ኦፌኮ) አመራር በቁጥጥር ስር መዋላቸው ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ላይ የተካሄደ አፈና ነው ሲሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ የምስራቅ አፍሪካ ምክትል ሃላፊ የሆኑት ሚቼሌ ካጋሪ አስታውቀዋል። መንግስት የወሰደው ዕርምጃም በሃገሪቱ ያለውን ውጥረት እንደሚያባብሰው ያሳሰቡት ተወካዮዋ እርምጃው በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ ለሚከታተሉ አለም አቀፍ አካላት ጥሪን ያስተጋባ ነው ሲሉ አክለው ገልጸዋል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል ለአንድ አመት ያህል ጊዜ በኦሮሚያ ክልል በዘለቀውና በቅርቡ ወደ አማራ ክልል ከተዛመተው ህዝባዊ...