Sunday, 31 January 2016

Human Rights Watch report highlights Ethiopia regime’s fear of digital technologies

World human rights body Human Rights Watch says Ethiopia is one of the countries in which state fear of the potential for digital technologies to drive political and social movements, is fostering repression of media, civil protests and civil society organizations. In 2009, the country enacted legislation (The Charities and Societies Proclamation) banning civil society organizations in human rights and governance, from having more than 10...

Tuesday, 26 January 2016

ፍ/ቤቱ በአቶ ዮናታን ተስፋየ ላይ ለ2ኛ ጊዜ 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ሰጠ

*‹‹ነጻነት ይሰማኛል›› ዮናታን ተስፋየ በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ማዕከል በእስር ላይ የሚገኘው የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለ2ኛ ጊዜ የ28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶበታል፡፡ ዛሬ ጥር 17/2008 ዓ.ም አራዳ ፍርድ ቤት የቀረበው አቶ ዮናታን ፖሊስ ምርመራየን አልጨረስኩም በሚል የጠየቀበትን ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ በመፍቀድ ለየካቲት 15/2008 ዓ.ም ቀጠሮ ተሰጥቷል፡፡ አቶ ዮናታን ተስፋየ የዋስትና መብቱ እንዲከበርለት ቢጠይቅም ፍርድ ቤቱ ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡ ፖሊስ በአቶ ዮናታን ላይ ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ ሲጠይቅ ‹‹የቴክኒክ መረጃዎችን መሰብሰብ ይቀረናል፤ ያልተያዙ ግብረ አበሮችንም አሉ›› የሚል ምክንያት ማቅረቡን የተጠርጣሪ ጠበቃ ገልጸዋል፡፡ አቶ...

Sunday, 24 January 2016

ወ/ሮ አና ጎሜዝ የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን እንደሚቆም ገለጹ

  የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ በኢትዮጵያ መንግስትና በጸጥታ ሃይሎቹ በህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በፅኑ ማውገዙን ተከትሎ የአውሮፓ  ህብረት ፓርላማ አባል ወ/ሮ አና ጎሜዝ የአውሮፓ ህብረት ምንጊዜም ከኢትዮጵያውያን ጎን እንደሚቆም ገለጹ።የህብረቱ ፓርላማ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ ጸጥታ ሃይሎች የተገደሉ 140 የሚበልጡ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ እንዲያይ፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን  አመጽና ከግንቦት 2007 የፓርላማና የክልል ምርጫ ጋር በተያያዘ የተፈጸሙ እና እየተፈጸሙ ያሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንዲመረምር ግልጽ፣ ቀጥተኛና፣ ገልተኛ አጣሪ ቡድን እንዲቋቋም በአጽንዖት ጠይቋል።ኢሳት የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ አባል የሆኑትን...

Saturday, 23 January 2016

እነ ጌታቸው ሺፈራው ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው

*‹‹ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዳንገናኝ ተደርገናል›› ተጠርጣሪዎች *‹‹6 ቀን ደንበኛየን ለማግኘት ተመላልሼ ተከልክያለሁ›› የጋዜጠኛ ጌታቸው ጠበቃ አምሃ መኮንን በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ከታህሳስ 15/2008 ዓ.ም ጀምሮ በማዕካለዊ ወንጀል ምርመራ በእስር ላይ የሚገኙት እነ ጌታቸው ሺፈራው ፍርድ ቤት ቀርበው ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ በእነ ዳንኤል ተስፋየ ስም በተከፈተው የምርመራ መዝገብ ስር የተካተቱት ሦስት ተጠርጣሪዎች አቶ ዳንኤል ተስፋየ፣ አቶ ሸዋታጠቅ ኃ/መስቀል እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ሲሆኑ፣ ተጠርጣሪዎች ዛሬ ጥር 14/2008 ዓ.ም ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ቀርበው ፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ይሰጠኝ ብሎ ጠይቆ የ27 ቀናት...

Friday, 22 January 2016

Oromo Liberation Front (OLF) Honours the EU Parliament that it stood up publicly against assaults on Oromo peaceful protesters

Oromo Liberation Front Press Release On 21st of January all party Groups of European Parliament debated and passed a resolution on the current political situation in Oromia, Ethiopia. Since mid-November 2015 another round of enormous wave of mass protests that started over respect for the right of Oromo People in general and against the expansion of the capital Finfinnee (Addis Ababa) that triggered more to be demanded on the basic fundamental...

የሰማያዊ ኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን በእነ ዮናታን ጉዳይ ስራ አስፈጻሚው የወሰደውን አቋም እንደማይቀበለው አስታወቀ

ጥር 2/2008 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ ውሳኔ ከፓርቲው ተሰናብታችኋል በተባሉት እነ ዮናታን ተስፋየ ላይ የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ጥር 9/2008 ዓ.ም ውሳኔው የፓርቲውን ‹‹ሀሳብና እምነቶች የጣሰና መሰረታዊ የክስ አቀራረብም ሆነ ውሳኔ አሰጣጥን አልተከተለም›› በሚል ውሳኔውን እንደማይቀበለው መግለጹ ደንብን የሚጣረስ በመሆኑ ተቀባይነት እንደሌለው ኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን ጥር 12/2008 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ፣ የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ከህገ ወጥ ተግባሩ ይታቀብ ሲል ገልጹዋል፡፡ በስነ ስርዓት ኮሚቴው ውሳኔ ቅር የተሰኘ አካል ካለ ይግባኝ ማለት እንደሚችል የገለጸው ኮሚሽኑ፣ ይግባኝ ከቀረበለት የመመርመሩ ኃላፊነት የኦዲትና ምርመራ...

Thursday, 21 January 2016

European Parliament condemns Human Rights violations in Ethiopia

European Parliament strongly condemns the recent use of violence by the security forces and the increased number of cases of human rights violations in Ethiopia. It calls for a credible, transparent and independent investigation into the killings of at least 140 protesters and into other alleged human rights violations in connection with the protest movement after the May 2015 federal elections in the country. It also calls on the Ethiopian...

Wednesday, 20 January 2016

European Parliament motion for resolution on the situation in Ethiopia

"European Parliament, strongly condemns the recent use of excessive force by the security forces in Oromia and in all Ethiopian regions, the increased cases of human rights violations and abuses, including violations of people’s physical integrity, arbitrary arrests and illegal detentions, the use of torture, and violations of the freedom of the press and of expression, as well as the prevalence of impunity… The European Parliament, –   having...

Interview with Lencho Bati

Lencho Bati, Head of the Public Relations of the Oromo Democratic Front, talks about the crisis of the Addis Ababa Integrated Regional Development Plan.(Amharic) Click on the link http://media.sbs.com.au/audio/amharic_160118_467070.mp3...

Tuesday, 19 January 2016

Ethiopians in South Africa protest rights abuses at home

At least 140 protesters have been killed by Ethiopian security forces since November, says rights group JOHANNESBURG, South Africa – Hundreds of Ethiopians living in South Africa protested Monday outside the Pan-African Parliament (PAP) in Johannesburg, demanding that African legislators help them intervene in stopping alleged human rights violations in Ethiopia. “We call on the PAP [the African Union’s legislative body] to help us persuade...

Monday, 18 January 2016

የሰማያዊ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የተላለፈው የመባረር ውሳኔ ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ

‹‹ውሳኔው ከፓርቲው መሰረታዊ ሀሳቦችና እምነቶች ተቃርኖ የተላለፈ ስለሆነ ተቀባይነት የለውም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር) የሰማያዊ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ በአራት አባላቱ ላይ የብሄራዊ ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ ያስተላለፈውን ከፓርቲው የማሰናበት ውሳኔ እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ዛሬ ጥር 9/2008 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ባካሄደው ስብሰባ አቶ ዮናታን ተስፋየ፣ አቶ እያስጴድ ተስፋየ፣ አቶ ዮናስ ከድር እና አቶ ጋሻነህ ላቀ ላይ የተላለፈውን ውሳኔውንም ሆነ ሂደቱን እንዳልተቀበለውና ውሳኔውም በሰማያዊ ደንብ መሰረት ተግባራዊ እንደማይሆን፣ ተባረሩ የተባሉት አባላትም በሙሉ ኃላፊነታቸው እንደሚቀጥሉ በሙሉ ድምጽ መወሰኑን የሰማያዊ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል...

The Making of TPLF's Paramilitary Death Squad: Agazi Murder Inc. & A Mother's Tears

By Alem Mamo "The Pentagon trained Ethiopian forces - including the notorious Agazi special forces unit." - Jeremy Scahill, founding editor of the Intercept, and National Security Correspondent testifying before the United States Senate Judiciary Committee on December 9, 2010.   She looks much older than her actual age. One could guess she is sixty or even older. The truth is that she is only forty-four. “I was born two years before...

All Ethiopians and Friends of Ethiopia a Must-Attend Protest to be Held in Washington DC at the State Department for Monday January 25, 2016 at 9:00 AM

The dictatorial TPLF regime has committed countless atrocities on innocent Ethiopians for the past 24 years. It has killed and jail many as well as forced millions to flee the country. At the present time, it is killing many peaceful people, especially young students, in Oromia region just because they came out to voice their opposition to the displacement of Oromo farmers from their land. It is also trying to create tribal divisions and...

Friday, 15 January 2016

The United States Calls for release of politicians, journalists imprisoned in Ethiopia

The United States today called for the release of political prisoners and journalists in Ethiopia. The statement released by the department of state in connection with the ongoing protest in the Oromia region of Ethiopia called “for the release of those imprisoned for exercising their rights, such as political party leaders and journalists.” “The United States is increasingly concerned by the continued stifling of independent voices in Ethiopia,...

Tuesday, 12 January 2016

‹‹ነገሮች እስከሚረጋጉ ድረስ በትግራይ ክልል ስር ቆዩ ››

‹‹አማርኛ እንናገራለን ፣አረብኛም እንናገራለን ፣ትግርኛም ሆነ ሌሎችን የሃገራችን ቋንቋዎች ብንናገርም ትግረኛ ስለምትችሉ ወደ ትግራይ ክልል ትጠቃለላላችሁ የተባልነውን አንቀበልም፡፡ወደ ክልላችን መልሱን ›› ኢሳት ዜና :-ያለፍለጎታቸውን ወደ ትግራይ ክልል በመጠቃለላችን ወደ አማራ ክልል እንዛወር በማለት የጠየቁ የወልቃይት ነዋሪዎችን ሲያግባባ የነበረው ከአማራ ክልል ከልዩ ልዩ መስሪያ ቤቶች የተወጣጣው ቡድን ለአንድ ወር ያክል ጊዜ በአካባቢው ተሰማርቶ የማሳመን ስራ ለመስራት ቢሞክርም እስካሁን ተልዕኮው ባለመሳካቱ ለተጨማሪ ጊዜ በወልቃይት ለመክረም ተገዷል፡፡ የክልሉ ጸጥታ ጉዳዮች፣ ፍትህ፣ፖሊስና መከላከያን ጨምሮ በርካታ የመንግስት ተሿሚዎችን ያካተተው ቡድን ከአንድ ወር በላይ በወልቃይት...

Sunday, 10 January 2016

Friday, 8 January 2016

A Call for Unity – Neamin Zeleke and Jawar Momhammed on VOA

Neamin Zeleke, a member of Patriotic Ginbot 7 leadership, and Jawar Momhammed, Executive Director of Oromo Media Network, call on Oromos, Amharas, and other oppressed people of Ethiopia to close ranks and struggle against the brutal  TPLF regime. ...

'They wanted me to say I was wrong': Freed Ethiopian journalist on why 1,500 days in jail failed to silence her

CPJ Reeyot Alemu, an Ethiopian journalist who worked for the independent weeklyFeteh, spent almost 1,500 days in prison after being arrested in June 2011 andcharged with terrorism in 2012. She was released unexpectedly in July. In interviews with CPJ in November and December, Reeyot discussed her experiences in prison, during which she was held for brief periods in solitary confinement and denied visits. She says she refused an offer of a...

Human Rights Watch calls on Ethiopia to release unjustly detained opposition figures

The Human Rights Watch called on the Ethiopian government on Thursday to release all political prisoners and stop the use of lethal force against protesters. It also demanded the regime to allow peaceful protest. “The Ethiopian government should release unjustly detained opposition figures including Bekele Gerba, deputy chairman of the Oromo Federalist Congress (OFC), and rein in the excessive use of lethal force by the security forces. They...

Wednesday, 6 January 2016

ስደት የፍርሃት ውጤት ነው [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]

ከሁለት ቀኖች በፊት ስለበእውቀቱ ሥዩም አድናቆታቸውን በፌስቡክ ላይ የገለጹ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ ለበእውቀቱ ያላቸውን አድናቆት እኔም እጋራቸዋለሁ፤ ነገር ግን የእነዚህ ሰዎች አድናቆት በእውቀቱ ራሱንና ማንነቱን እንዲከዳ ይቃጣቸዋል፤ አንዱን አውቀዋለሁ፤ ከፖሊቲካና ከትጥቅ ትግል ወደስደት ‹‹ነጻነት›› የተሸጋገረ ያሬድ ጥበቡ የሚል የሚያኮራ ስም ይዞ የስደት መምህር የሆነ ነው፤ ሁለተኛው ሚስተር ቴዲ ገብርኤል ይባላል፤ እነዚህ ሁለት ስደተኞች በእውቀቱ ሥዩምን በጣም ስለሚወድዱትና ስለሚያከብሩት በአሜሪካ ስደተኛ ሆኖ እንዲቀርላቸው ይፈልጋሉ፤ በዚህ ብቻ ለኢትዮጵያ ያላቸውን ስሜት መገመት በጣም የሚያሳዝን ነው፤ ወደዝርዝር አልገባም፡፡ በዚያው እነሱ አስተያየታቸውን በጻፉበት ገጽ ላይ የራሴን አስተያየት...

Tuesday, 5 January 2016

“መፍትሄ ያጣው የቡዳ ፖለቲካችን” ዶ/ር መረራ ጉዲና

“የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ህልሞች” በሚል ርዕስ አንጋፋው ፖለቲከኛና የፖለቲካ ሣይንስ ምሁር ዶ/ር መረራ ጉዲና ሰሞኑን ለንባብ ካበቁት ሁለተኛ መጽሐፋቸው የተቀነጨበ … የቡዳ ጉዳይ በሀገራችን ባሕል ውስጥ የታወቀ ስለሆነ ለማስረዳት ዝርዝር ውስጥ አልገባም፡፡ ቡዳና ፖለቲካችንን ምን አገናኛቸው ለሚለው ጥያቄ ግን ተገቢ መልስ መስጠት ስለአለብኝ አንዳንድ ጭብጦችን ላስቀምጥ፡፡ ተረቱ እንደሚለው፣ አንድ ቡዶችን ለይቶ የማያውቅ ሰው፣ የቡዶች መንደር ይደርስና፣ “እዚህ አካባቢ የቡዶች መንደር አለ ይባላል፣ የትኛው ነው” ብሎ ራሱን፤ ቡዳውን ይጠይቀዋል፡፡ ቡዳው ሰው፣ “ቡዶች የምንባለው እኛው ነን” ለማለት ድፍረት ስላጣ፣ “እኛ እዛ ማዶ ያሉት ናቸው እንላለን፣ እነሱ ደግሞ እኛን ይሉናል”...

Sunday, 3 January 2016

የህዳሴው ገደል እምን ላይ ደረሰ? (በውቀቱ ስዩም)

አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ሙሉቀን መለሰ (እስከመቸ ድረስ ጥላሁን ገሰሰ) የህዳሴው ገደል እምን ላይ ደረሰ? Lol የህዳሴውን ግድብ ወደ “ህዳሴው ገደል” ያሸጋገረውን ስምምነት የፈረመው ሰውየ “እጁን ለቁርጥማት፤ ደረቱን ለውጋት” እንዲዳርገው በመመረቅ ወደ ሰላምታየ እገባለሁ፡፡ እንዴት ናችሁ፤ ያልታደላችሁ? እኔ በህይወቴ በተለያየ ጊዜ ተስፋ ቆርጫለሁ፡፡ እንደ ዘንድሮ ተስፋን፤ ከሻኛውና ከፍሪምባው አፈራርቄ የቆረጥሁበት ጊዜ አልገጠመኝም፡፡ መንግሥትም ሃያ አመት ሙሉ አጥሮ፤ ሃያ ዓመት ሙሉ ቆፍሮ የተሳካለት ኣይመስልም ፡፡ “በየቦታው እንምሳለን፡፡ ለመጭው ትውልድ ነዳጅ ሳይሆን ጉዱጓድ እናወርሳለን” የሚል ነው የሚመስለው፡፡ የዛሬ አስራ አምስት አመት ገደማ ውሃ ማቆር የተባለ...