Ethiopians in Norway demonstrated against Ethiopia’s Foreign Minister Dr. Tedros Adhanom today(16.10.2014).
He was expected to participate in ‘Invest in Ethiopia’ seminar. The
seminar was organized by the Norwegian-African Business Association
(NABA).
ጥቅምት ፮(ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኖርዌይ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ
ኢንቨስት እንዲያደርጉ በተጠራ ጉባኤ ላይ የተገኙትን የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በመቃወም የተጠራው ሰልፍ
የአገሪቱን ዋነኛ የቴሌቪዥን ጣቢያ ኢነርኬን ሽፋን አግኝቷል።
0 comments:
Post a Comment