Monday, 2 April 2018

Friday, 30 March 2018

11 Ethiopian journalists, bloggers and activists rearrested

11 journalists, bloggers and activists were arrested by Ethiopian security forces on 25th March 2018, including recently released political prisoners. Those arrested include journalists Eskinder Nega and Temesgen Desalegn, Zone9 bloggers Mahlet Fantahun, Befekadu Hailu, blogger Zelalem Workaggnhu and political activists Andualem Arage, Addisu Getinet, Yidnekachewu Addis, Sintayehu Chekol, Tefera Tesfaye and Woynshet Molla. The arrests follow...

The New EPRDF Chairman Must Respond Positively to the People’s Demand

Patriotic Ginbot 7 Statment The Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) government has finally elected Dr. Abiy Ahmed as its new party Chairman to replace the outgoing Prime Minister Hailemariam Desalegn. While Dr. Abiy’s election answers the question of who will replace Hailemariam, it also raises two other important questions: whether the replacement represents the usual trickery from the TPLF playbook, or is it a genuine...

Thursday, 29 March 2018

Joint civil society letter to Ethiopian Prime Minister-designate on recent arrests of journalists and human rights defenders

Prime Minister-Designate, Dr. Abiy Ahmed Ali Cc: Abadula Gemeda, Speaker of the House of Peoples’ Representative 29 March 2018 Your Excellencies, The undersigned international, regional and national human rights and development organisations write to express our grave concern over the recent arrest of 11 Ethiopian journalists, bloggers and political opposition leaders amid a new crackdown on fundamental freedoms. Such measures undermine...

Wednesday, 28 March 2018

አዲሱ የኢህአዴግ ሊ/መንበር የኢትዮጵያን ህዝብ ጥያቄ በተግባር መመለስ አለበት!- አርበኞች ግንቦት 7

አቶ ኃ/ማሪያም ደሳለኝ የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ካቀረቡ ከአርባ ቀን በኋላ እና በመጀመሪያ የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለብዙ ቀናት ቀጥሎም ምክር ቤቱ ከአንድ ሳምንት በላይ የፈጀ ስብሰባ ከተቀመጠ በኋላ ዶ/ር አቢይ አህመድን የግንባሩ ሊ/ቀመንበር አድርጎ መርጧል። የዶ/ር አቢይ የኢህአዴግ ሊ/መንበር ሆኖ መመረጥ የሚቀጥለዉ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ማን ሊሆን ይችላል በሚል በአትኩሮት ሲጠበቅ ለነበረው ጥያቄ የመጀመሪያ ዙር ምላሽ ሰጥቷል። ለመሆኑ የዶ/ር አብይ መመረጥ የተለመደው የወያኔ የሴራ አካሄድ ውጤት ነዉ? ወይስ ኢህአዴግ የህዝብን እውነተኛ የለውጥ ፍላጎት ሰምቶ መንገዱን ለማስተካከል የወሰደዉ ዕርምጃ ነዉ? የኢህአዴግ ዉሳኔ እነዚህን ጥያቄዎች ያጠቃለለ ጥልቅ ውይይት ተካሂዶበት የተወሰነ መሆኑንና...

Tuesday, 20 March 2018

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በሁለት አቅጣጫ በመንግስት ላይ ጥቃት ሰነዘርኩ አለ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ባለፉት ቀናት በደቡብ ምዕራብ ሞያሌ እና በምዕራብ ወለጋ አካባቢዎች በመንግስት ወታደሮች ላይ ጥቃት አድርሻለሁ ሲል አስታወቀ። በአስመራ ዋና መቀመጫውን ያደረገው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና ከፍተኛ አመራር የሆኑት ቢሎ ገርቢ ለዋዜማ የኦሮምኛ ቋንቋ እንደተናገሩት መንግስት በሞያሌ በኦሮሞዎች ላይ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ በሁለት አቅጣጫ በተደረገ የደፈጣ ጥቃት በመንግስት ላይ ጉዳት አድርሰናል ብለዋል። በሞያሌ የውሀ ቦቴዎችን፣ ወታደራዊ ተሽከርካሪና በጉዞ ላይ በነበሩ ወታደሮች ተሽከርካሪ ላይ በተደረገ ጥቃት ሙሉ በሙሉ ውድመት አድርሰናል ብለዋል ቢሎ ገርቢ። በምዕራብ ወለጋ ጊዳሚ በሚባል ቦታ ከአሶሳ ወደ ደምቢ ዶሎ በሚጓዙ የመንግስት...