...
Friday, 14 April 2017
Thursday, 13 April 2017
“ከዚህ በኋላ የዚህ ችሎት አባል አይደለሁም በቃሪዛ ያመጡኝ እንደሆነ እናያለን፣ይህ ችሎት ፍርድ የሚሰጥ እንጅ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሴሚናር አይደለም” አቶ በቀለ ገርባ

“ከዚህ በኋላ የዚህ ችሎት አባል አይደለሁም በቃሪዛ ያመጡኝ እንደሆነ እናያለን፣ይህ ችሎት ፍርድ የሚሰጥ እንጅ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሴሚናር አይደለም” አቶ በቀለ ገርባ
“ሀጎስና ተክላይ /የአንድ ቤተሰብ አባሎች/ የኦሮሞን ህዝብ እያሰቃዩት ነው፣ይህ ድርጊት አብሮ አያኖረንም” አቶ ደጀኔ ጣፋ
እነ አቶ በቀለ ገርባ ለብይን ተቀጠሩ!!!
(በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ)
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አመራሮችን ማለትም አቶ በቀለ
ገርባ፣አቶ ደጀኔ ጣፋ፣አቶ አዲሱ ቡላላና አቶ ጉርሜሳ አያኖን ጨምሮ በ22 ተከሳሾች ላይ የፌደራል ዐ.ህግ
ለመሰረተው የሽብር ክስ በማስረጃነት ያቀረበውን የሲዲ ማስረጃ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በፍርድ...