Thursday, 20 November 2014

ሰበር‬ ዜና-ኢህአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ለማሰር መዘጋጀቱ ታወቀ



• የኢህአዴግ አመራሮች መካከል ልዩነት ተፈጥሯል

ገዥው ፓርቲ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችን ለማሰር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የነገረ ኢትዮጵያ ታማኝ ምንጮች ገለጹ፡፡ ሰሞኑን የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች ባደረጉት ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃልን ወይንስ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችን ማሰር ያዋጣል በሚል ልዩነት እንደተፈጠረ የገለጹት ምንጮቻችን በስተመጨረሻም የኢንጅነር ይልቃል መታሰር ትኩረት የሚስብ በመሆኑ ንቁ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችን ማሰር አዋጭ ነው የሚለው ቡድን ተደማጭነት እንዳገኘ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡

በተመሳሳይ የሰማያዊና ሌሎች ፓርቲዎች አመራሮችን ‹‹ከኢሳት ጋር ግንኙነት ያደርጋሉ›› በሚል በሽብር ስም ለመክሰስ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችንም ሆነ ሌሎችን ‹‹ከኢሳት ጋር ግንኙነት አላቸው›› በሚል ይከሰሳሉ የተባሉት እስከህዳር ወር መጨረሻ ሊታሰሩ ይችላሉ ሲሉ ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡

በሌላ በኩል በዚሁ ስብሰባ ኢንጅነር ይልቃል ወይንም ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችን በማሰር ከተፈጠረው ልዩነት በተጨማሪ አመራሮችን በተለያዩ ሰበቦች ለማሰር በተዘጋጀውና ‹‹በዚህ መንገድ መሄዱ እስከመቼ ያዋጣናል?›› የሚሉ ጥያቄ በሚያነሱ ከፍተኛ የኢህአዴግ አመራሮች ልዩነት መፈጠሩንም ለማወቅ ተችሏል፡፡ ከዚህም ባሻገር በሌሎች የፓርቲው አካሄዶች ላይ ልዩነት በመፈጠሩ ፓርቲው ውስጥ አደጋ ተፈጥሯል ያሉት የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች በአቶ አባይ ፀሐዬ የሚመራ ቡድን ‹‹ልዩነታችን ቢያንስ እስከ ምርጫው ድረስ ማቻቻል አለብን›› በሚል በሁለቱ ቡድን መካከል ያለውን ልዩነት ለመፍታት እየጣረ ነው ብለዋል፡፡

ሰማያዊ ፓርቲ ከሌሎች 8 ፓርቲዎች ጋር በመተባበር የአዳር ሰልፍን ጨምሮ የአንድ ወር መርሃ ግብር ቀርጾ እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ሲሆን የወሩ የመጀመሪያ መርሃ ግብር የሆነው የአደባባይ ስብሰባ ለማድረግ ሲቀሰቅሱ የተገኙ የፓርቲው አራት አመራሮች መታሰራቸው ይታወቃል፡፡

ነፃነት ይቅደም (ባህር ከማል)



አንዳንዶች እንደሚሉት ሳይሆን በህወሃት የሚመራው የኢትዮጵያ ገዢ መደብ በተናጠልም ሆነ በቡድን ደረጃ ተዳክሟል።በምድር ላይ ያለው እውነታ ይህንን ያመላክታል።ስርአቱ በመርበድበድ (in a state of panic ) ላይ መሆኑን የሚጠቁሙ ብዛት ያላቸው ምልክቶ እየታዩ ነው::


1. ከ 23 አመታት በኋላ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ሰብስቦ ስለአብዮታዊ ዲሞክራሲ መስበክ፤

2. ከ~95 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ 1.5% ብቻ የኢንተርኔት ተጠቃሚ በሆነበት “በፌስቡክና ትዊተር ሀዝቡ በተሳሳተ መረጃ እንዳይወናበድ በአግባቡ ለመጠቀም” በሚል ሰበብ ስልጠና መስጠት፤

3. ባንዲራችንን ጨርቅ (rag ) ነው እንዳላሉ ዛሬ ባንዲራ “ተዋረደ ተረገጠ” ብሎ ያዞ እምባ ማንባት፤

4. ኤርትራ የኢትዮጵያ ቅኝ ግዛት ስለነበረች የኤርትሪያ ጥያቄ ከቅኝ ግዛት ነፃ የመውጣት ጥያቄ ነው ሲሉ ቆይተው ዛሬ ከ40 አመት በኋላ ቃላቸውን አጥፈው የኢትዮጵያን ህዝብ ለማጭበርበር “በኤርትራ ጉዳይ የያዝነው አቋም በጉዳዩ ላይ ተገቢ ጥናትና ምርምር ሳይደረግ ነው ” ማለት፤

5. ትናንት “የአሰብ ወደብ ጉዳይ ከሸቀጥ ተለይቶ አይታይም” እንዳላሉ ዛሬ “ወደብን ገዝቶ ከመጠቀም በዘለለ አኳሃን መነጋገር አስፈላጊ ነው” ብሎ ማውራት፤

6. እየተጠናከረ የመጣውን የዲያስፖራን ተቃውሞ ” የሚቋቋም ግብረሃይል እንዲመሰረት” ጥሪ ማቅረብ;….ወዘተ ከብዙ የመርበትበት ምልክቶች ጥቂቶቹ ናቸው።

ይህማለት ደግሞ ሥርአቱ መግዛት አቅቶት በራሱ በሚወድቅበት ደረጃ ላይ ደርሷል ማለትም አይደለም።የግድ የሚገፈትረው የተባበረ ጡንቻ ያስፈልገዋል።
የተቃዋሚ/የአማርጭ ሃይሎች ትግሉ በተጠናከረ ሁኔታ እንዲቀጥልና የገዢው ቡድን መግዛት አቅቶት እስኪወድቅ ከመጠበቅና ሊከሰት ከሚችል ቀውስ አገሪቱን ለማዳንና ህዝቡን ለመታደግ የተያዘው ትግል ተጠናክሮ መቀጠል የኖርበታል።

መደረግ/መጠናከር ከሚገባቸው ውስጥ ጢቂቶችን መጥቅስ ቢያስፈልግ፤

1. ከኔ ሌላ አዋቂ የለምና እኔን ብቻ አድምጡኝ/ተከተሉኝን ማቆም።

2. በፖለቲካ ፓርቲዎችና በሌሉችም ህዝባዊ ድርጅቶች መሃከል አስፈላጊ ያልሆነ ውድድሮችን መግታት፤

3. አገርውስጥም ሆነ ካገር ውጭ ያሉት የፖለቲካ ፓርቲዎችና ህዝባዊ ድርጅቶች ህብረተሰቡን ለውይይት ሲጠሩ ከመድረክ ላይ በሚቀርቡት ገለጻውችና በህወሃት ውንጃላዎች የሰብሰባውን ሰአት ከማባከን እንዴት ስርአራቱን ማስወገድ እንደሚቻል
 ለታዳሚዎች ሰፊ የውይይት ጊዜ መስጠት።ይህ ደግሞ የህብረተሰቡን ተሳፎ ከመጨመሩም ሌላ የትግሉ በለቤትነትን ያጥናክራል፤

4. በፖለቲካ ፓቲዎችና በሌሉችም ህዝባዊ ድርጅቶች አባላት መሃከል የመደማመጥ፤የመቻቻል፤ችግሮችን በጊዜ የመፍታት፤በብዙሃን የበላይ ነት የመመራት፥ወዘት ባህልን ማዳበር። ይህ ደግሙ በበኩሉ የድርጅቶችን ዲሞክራሲአዊ አሰራርን፤ጠንካራ ድርጅታዊ ሰነ-ምግባርን፡ ያጠናክራል።አባላት በሆነ ባልሆነ ባኮረፉ ቁጥር በድርጅቶቻቸው ስሞች ላይ ዲን D) በመቀጠል ሌላ አዳካሚ ድርጅት እንዳይ መሰርቱ ያደርጋል (በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ድርጅቶች ባልጠፋ ስም የመጀመሪያውን የድርጅታቸውን ስም እንደያዙ እስከሶት እንደተከፈሉ እየሰማን ነው)፤

5. ከተቻለ ወህደትን አሊያም ግንባር በመፍጠር ጡንቻቸውን ማጠናከር።በጋራ ሊያስማማን በሚችል ላይ በማተኮርና በልዩነት ላይ በመቻቻል ከሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በጋራ ለመስራት ጥረት ማድረግ ያ ካልተቻለ ደግሞ መጠላለፍን መቆም ይበጃል።ወደጎን መጎሻሸም ማብቃት አለበት። ለህወሃት እንጂ ለማንም አይጠቅምምና፤

6. ትግሉ ያለው አገር ቤት ነው እዚህ ያለው (ዳያስፖራው)ምንም ሊያደርግ አይችልም የሚባለውን በጥሞና ማየት።በዳያስፖራው ያልታገዘ በተለይም በታዳጊ አገሮች አንድም ለውጥ አልተካሄደም። በርግጥ መሪውን (Steering wheels )ይዞ የለውጥን ባቦር የሚያሽከረክረው አገር ቤት ያለው ህዝብ መሆኑ የሚካድ አይደለም። ሆኖም ዳያስፖራው በነጻነት ሃሳቡን በሚገልጽበትና የተሻለ የምጣኔ ሃብት ባላቸው አገሮች ስለሚኖር መረጃን በማቀበልና የድርጅቶችን አቅም በመገንባት ከፍተኛ አስተውጽኦ አለው።ለዚህም ነው በህወሃት የሚመራው “መንግስት” ጥቂቶች ናቸው እያለ ነጋ ጠባ ስለ ዳያስፖራው የሚያለቃቅሰው።የፖለቲካ ድርጅቶች ለግባቸው መሳካት በሚያመነጩት አማራጭ ሃስብ ብቻ ሳይሆን በምጣኔ-ሃብትም ጠንካራ መሆን ይኖርባቸዋል። በተለይም ህወሃት ይህንን ጠንቅቆ ያውቀዋል።በታላቁ የ1984 ዓም ድርቅ ወቅት ቆሜለታለሁ ይል የነበረው ህብረተብ በረሃብ ሲያልቅ ህወሃት የርዳታ ስንዴን ለአቅም መገምቢያ ያደርግ ነበር፤የሃውዜንም እልቂት ያቀነባበሩት ከፖለቲካ ድጋፍ በተጨማሪ የምጣኔ ሃብት አቅም ግንባታን ከውጭ በእርዳታ መልክ ለማጠንክር ነው።በለስ ቀንቷቸው ቤተ መንግስቱን እንደተቆናጠጡ በ EFFORT ስም የጀመረቱ የኢኮኖምውን ዘርፍ የተቆጣጠሩት በሚያራምዱ ርዕዮታ-አለም ብቻ ያለህዝብ ድጋፍ ስልጣኑን እንደጨበጡ መቆየት የማይችሉ መሆናቸውን ስለሚያውቁ ነው፤

7. የምዕራባውያን ድጋፍ በተለይም የኢኮኖሚው ድጋፍ ባይኖረው ይህ በህወሃት የሚመራው “መንግስት” አንድቀንም ውሎ ባላደረ ነበር።ለዝህም በ97 ምርጫ ማግስት በተካሄደው ህዝባዊ ዘመቻ በተወሰነ መልኩ እርዳታ በመቋረጡ ምንያል ህወሃት እነደተደናበረ ማስታወሱ በቂ ነው።ስለዚህ ይህንን የገቢ ምንጭ (ያለ “መንግስት” ጣልቃገብነት የሚሰጠውን ሰብአዊ እርዳታን ሳይጨምር)እንዲደርቅ በማደረግ ላይ ያለው አመርቂ የሆነ ሥራ መቀጠል አላበት ።በታላቋ ቢሪታኒያ በቆራጥ አክቲቪስቶች እየተደረገ ያለውና ውጤትም ባማሳየት ላይ ያለው በሌሎችም አካባቢዎች መጠናክር ይኖርበታል።ለዚህም የዲፕሎማሲ ሥራ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።ለንደን ወይም ዋሽንግተን ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም የምዕራባዊያ መዲናዎቆች (የመንግታት መቀመጫዎች) ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል፤

8. ትግሉ ያለው አገር ቤት ነው እዚህ ያለው (ዳያስፖራው)ምንም ሊያደርግ አይችልም የሚባለውን በጥሞና ማየት።በዳያስፖራው ያልታገዘ በተለይም በታዳጊ አገሮች አንድም ለውጥ አልተካሄደም። በርግጥ መሪውን (Steering wheels )ይዞ የለውጥን ባቦር የሚያሽከረክረው አገር ቤት ያለው ህዝብ መሆኑ የሚካድ አይደለም። ሆኖም ዳያስፖራው በነጻነት ሃሳቡን በሚገልጽበትና የተሻለ የምጣኔ ሃብት ባላቸው አገሮች ስለሚኖር መረጃን በማቀበልና የድርጅቶችን አቅም በመገንባት ከፍተኛ አስተውጽኦ አለው።ለዚህም ነው በህወሃት የሚመራው “መንግስት” ጥቂቶች ናቸው እያለ ነጋ ጠባ ስለ ዳያስፖራው የሚያለቃቅሰው። የፖለቲካ ድርጅቶች ለግባቸው መሳካት በሚያመነጩት አማራጭ ሃስብ ብቻ ሳይሆን በምጣኔ-ሃብትም ጠንካራ መሆን ይኖርባቸዋል። በተለይም ህወሃት ይህንን ጠንቅቆ ያውቀዋል።በታላቁ የ1984 ዓም ድርቅ ወቅት ቆሜለታለሁ ይል የነበረው ህብረተብ በረሃብ ሲያልቅ ህወሃት የርዳታ ስንዴን ላቅም መገምቢያ ያደርግ ነበር፤የሃውዜንም እልቂት ያቀነባበሩት ከፖለቲካ ድጋፍ በተጨማሪ የምጣኔ ሃብት አቅም ግንባታን ከውጭ በእርዳታ መልክ ለማጠንክር ነው፤

9. የምዕራባውያን ድጋፍ በተለይም የኢኮኖሚው ድጋፍ ባይኖረው ይህ በህወሃት የሚመራው “መንግስት” አንድ ቀንም ውሎ ባላደረ ነበር።ለዚህም በ97 ምርጫ ማግስት በተካሄደው ህዝባዊ ዘመቻ በተወሰነ መልኩ እርዳታ በመቋረጡ ምንያል ህወሃት እነደተደናበረ ማስታወሱ በቂ ነው።ስለዚህ ይህንን የገቢ ምንጭ (ያለ “መንግስት” ጣልቃገብነት የሚሰጠውን ሰብአዊ እርዳታን ሳይጨምር) እንዲደርቅ በመደረግ ላይ ያለው አመርቂ የሆነ ሥራ መቀጠል አላበት። በታላቋ ቢሪታኒያ በቆራጥ አክቲቪስቶች እየተደረገ ያለውና ውጤትም ባማሳየት ላይ ያለው በሌሎችም አካባቢዎች መጠናክር ይኖርበታል፤

10. የዲፕሎማሲ ሥራም ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።ለንደን ወይም ዋሽንግተን ብቻ ሳይሆኑ ሌሎችም የምዕራባዊያን መዲናዎቆች (የመንግታት መቀመጫዎች) ከትኩረቶቹ ውስጥ መጠቃለል አለባቸው። ባልጠበቀው ሁኔታ እየተዳከመበት የመጣ ቢሆንም ህወሃት በምእራባዊአያን ድጋፍ ስልጣን ላይ ለመቆየት በዲፕሎማሲ ስምና ሎቢዎችን በመቅጠር የህዝቡን ገንዘም ሲያፈስ ሰንብቷል።ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው እንደሚባለው አንዳንድ የውጭ ዜጎች ከህወሃት በላይ ለህወሃት ስከራከሩ ለግል ጥቅም (self-interest)ሲባል ሲዋሹ ተደምጠዋል። ህዝቡ ግን የእውነት ባለቤት ነውና ከተሰራበት ውጤቱ ለትግሉ ጠንካራ ድጋፍ ይሆናል፤
11. ከዚህቀደም የተጀመረውና ከሞላ ጎደል ተግባራዊ እየሆነ ያለው የበህወሃት መራሹ “መንግስት” በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የገቢ ምንጭ የሆኑት ተቋማትና የንግድ ድርጅቶች ማዕቀብ ገንዘብን በቀጥታ ወደ አገር የመላክን ጨመሮ በተጠናከረ መልኩ መቀጠል ይኖርበታል።

አንድ ሰው በትምህርትም ሆነ በልምድ ያካበተውን እውቀት እንዳለውና ህብረተሰቡን ለማገልገል ፍቃደኝነቱን ማሳየቱ የሚበረታታ መሆን የኖርበታል። አንድ የፖለቲካ ፓርቲ ከሊላው ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሻለ መሆኑን በርግጠኝነት መሟገቱም እንከን አይኖረውም። ጤናማ ውድድር ለህብረተሰብ እድገትና ለለውጥ አስፈላጊነውና።ይህም ደግሞ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ስላሉ የሚሆን ሳይሆን ባለዕውቀቱም ሆነ የፖለቲካ ፓርቲውም በተግባር አሳይተው ህብረተሰቡ ሲቀበላቸው ብቻ ነው ።ህብረተስቡ ሊመስክርላቸው የሚችለው ደግሞ በነጻ ሃሳቡን ለመግለጽ ሲችል ነው ።በሃገራችን ነባራዊ ሆኔታ ሃሳብን በነጻነት ለመግለጽ የታደሉት ጥቂቶች ብቻ ስለሆኑ ከሁሉም ቅድሚያ ሊሰጥ የሚገባው (precondition) ለነጻነት መሆን አለበት።ነጻነት መቅደም አለበት።ባሁኑ ሰአት ለህዝባችን ከነጻነት ሌላ ሁሉም የቅንጦት ( luxury ) ነው። ህዝቡ በቃኝ ካለ ቆይቷል።አዎ በቅቶሃል አንተን ነጻ ለማውጣት ከጎንህ ነኝ ብሎ በተግባር የሚያሳይ እንጂ ከላይ ለመጥቀስ የሞከርኩትን የቅንጦት ጊዜ ተግባራት የሚከናወኑትን ማየትም ሆነ መስማት አይሻም።ለህዝቡ ምላሽ ለመስጠት ደግሞ ከምን ጊዚም የተሻለ ወቅት አሁን ነው የሚል እምነት አለኝ።ስለዚህ እውነት ከልባችን ህዝባችንንና ሃገራችንን ነጻ ለማውጣት ቆርጠኞች ከሆን እላማችን (target) ነጻነት ሆኖ ለዚያ የተቻለን ሁሉ ማድረግ ይኖርብናል።ለተግባራችን መሳካት የፈጣሪያችን እርዳታ አስፈካጊነት ጥርጥር ስለሌለው እንደእእምነታችን ጸሎት/ዱአ ማድረግ ይገባናል።

ፈጣሪያችን ኢትዮጵያን ከነህዝቦቿ ይባርካት። አሚን።
ባህር ከማል
bahirk@hotmail.com

Wednesday, 19 November 2014

የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች!!

የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት አንዱ አካል የሆነው የህሊና እስረኞችን የሶሻል ሚዲያ ንቅናቄ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ዘመቻ ሲሆን ከሚቀጥለው ከእሁድ ከህዳር 14 እስከ 20/2007 የሚቀጥል ፕሮግራም ነው። በዚህ ዘመቻ ሚሊዮኖች የፖለቲካ ይሳተፋሉ፤ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፣ ተገቢ የሆነ አያያዝ እንዲኖራቸው፤ በሰላማዊ መንገድ የሚታሉትን ማሰርና ማዋከብ እንዲቆም ድምፃቸውን ያሰማሉ፤

ዘመቻው ለመንግስት ባለስልጣናት፣ ለመንግስት መስሪያቤቶች፣ ኤምባሲዎች፣ ለታዋቂ ግለሰቦች፣ ለአለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ተሟጓች ተቋማት፣ ለተለያዩ ሚዲያዎች፣ በE‐mail በsms፣ በinbox ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የህሊና እስረኞች አያያዝና የእስር ሁኔታ፣ የታሳሪዎች ማንነትና አሁን የሚገኙበት ሁኔታ ወዘተ በመግለፅ በኢትዮጵያ መንግስት ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖ እንዲያሳድሩ ማድረግ ነው።

በዚህ ዘመቻ የፖለቲካ አመለካከት፣ ቋንቋ ዘርና ሀይማኖት ሳይለየን ሁላችንም መሳተፍና ድምፃችንን ማሰማት ይኖርብናል። ሳምንቱን ሙሉ ሁሉም የህሊና እስረኞች የሚመለከት ቅስቀሳና ዘመቻ ሲኖር በተለየ ሁኔታ ደግሞ በየቀኑ የሚታወሱ የህሊና እስረኞች ይኖራሉ፤ እነርሱም የሚከተሉት ናቸው።

እሁድ፦ አንዷለም አራጌ፣ ናትናኤል መኮነን እና ሌሎች የአንድነት አባላት
ሰኛ፦ እስክንድር ነጋ እና ርዕዮት አለሙ
ማክሰኛ፦ አብርሃ ደስታ የሽዋስ አሰፋ እና ሀብታሙ አያሌው እና ዳንኤል ሽበሺ
ሮብ፦ በቀለ ገርባ፣ ኦልባና ሌሊሳና ሌሎች የኦሮሞ ታሳሪዎች
ሀሙስ፦ ተመስገን ደሳለኝ እና ውብሸት ታዬ
ዓርብ፦ የሞስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ እነአቡበከር
ቅዳሜ፦ ዞን ዘጠኝ
የሳምንቱ መሪ መፈክር የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች!

Millions of voice for prisoners of conscience! የሚል ሲሆን በየቀኑ በተለየ ሁኔታ የሚቀነቀኑት መፈክሮች ደግሞ የሚከተሉት ናቸው

እሁድ ማክሰኞ እና ሮብ የሚኖሩት መሪ መፈክሮች፦
በሽብርተኝነት ሽፋን ሰላማዊ ታጋዮች ማሰር ይቁም
የህሊና እስረኞች እንጂ አሸባሪዎች አይደሉም
የሽብር አዋጁ ይሰረዝ
መንግስታዊ ሽበራ ይቁም
የዜጎች በሰላማዊ መንገድ የመደራጀት መብት ይከበር
ሰኞ እና ሀሙስ የሚኖሩት መሪ መፈክሮች፦
Because I am Journalist!
ጋዜጠኞች ማሰርና ማሳድድ ይቁም
ሀሳብን የመግለፅ ነፃነት ይከበር
ዓርብ ዕለት የሚኖሩ መሪ መፈክሮች፦
የኃይማኖት ነፃነት ይከበር
የሞስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ መሪዎች ይፈቱ
መንግስት በማህብረ ቁዱሳን ላይ እያሳደረ ያለውን ተፅዕኖ ያቁም
መንግስት በኃይማኖት ጉዳይ ላይ ጣልቃ አይገባም የሚለው የህገ መንግስቱ ድንጋጌ ይከበር
ቅዳሜ ዕለት የሚኖሩ መሪ መፈክሮች፦
ሰብአዊ መብት በኢትዮጵያ ይከበር
Blogging Is Not A Crime
ሀሳበን የመግለፅ መብት ይከበር!
እንደአስፈላጊነቱ ሌሎችም መፈክሮች ይኖራሉ።

988833_578392168927909_5428229106439448096_n
10806327_1506284439642754_8027876089645063716_n

HRW testimony at the U.S. Congressesional hearing on human rights condition in Ethiopia




Testimony of Felix Horne, Researcher, Africa Division, Human Rights Watch
Friday, November 14, 2014

Mr. Chairman and members of the committee, thank you for providing me the opportunity to speak today about the human rights situation in Ethiopia.

The other panelists have articulated some of the critical issues that are facing Ethiopia ahead of the May 2015 elections. I would like to elaborate on human rights concerns associated with Ethiopia’s many development challenges.

Ethiopia is the one of the largest recipients of development assistance in the world, including more than $800 million in 2014 from the US government. Many of Ethiopia’s 94 million people live in extreme poverty, and poverty reduction is rightly one of both the US and Ethiopian government’s core goals. Improving economic and human development is fundamental to ensuring that Ethiopians are able to enjoy their rights to health care, education, shelter, food and water, and Ethiopia’s government, civil society, international donors and private investors all have important roles contributing to the realization of these rights.

But sustainable development also requires a commitment to the full range of human rights, not just higher incomes, access to education and health care, but the ability for people to express their views freely, participate in public policy decision-making, join associations of their choice, have recourse to a fair and accessible justice system, and live free of abuse and discrimination.

Moreover, development that is not rooted in respect for human rights can be counter-productive, associated with abusive practices and further impoverishment of people already living in situations of extreme poverty. In Ethiopia, over the past few years Human Rights Watch has documented disturbing cases where international donors providing development assistance are turning a blind eye to government practices that fail to respect the rights of all beneficiaries. Instead of improving life in local communities, these projects are proving harmful to them. And given the repression of independent voices, media and associations, there are no realistic mechanisms for many local communities to express their views to their government. Instead, those who object or critique the government’s approach to development projects face the prospect of intimidation, harassment and even serious abuse.

In 2011 in Ethiopia’s western region, Gambella, Human Rights Watch documented such abuses during the implementation of the first year of the government’s “villagization” program. Gambella is a region populated by indigenous groups who have suffered from political marginalization and lack of development for decades. In theory the villagization program aimed to address some of these concerns. This program required all indigenous households in the region to move from their widely separated homes into larger villages – ostensibly to provide improved basic services including much-needed schools, health clinics and roads.

I was in Gambella for several weeks in 2011 and travelled to 16 different villages in five different districts. I met with people who had not yet moved from their homes and others who had been resettled. I interviewed dozens of people who said they did not wish to move but were forced by the government, by police, and by Ethiopia’s army if necessary. People described widespread human rights violations, including forced displacement, arbitrary arrest and detention, beatings, and rape and other sexual violence. Thousands of villagers fled into neighboring countries where they became refugees. At the same time, in the new villages, many of the promised services were not available and the food security situation was dire.

The villagization program has also been implemented in other marginalized regions in Ethiopia. These regions are the same areas where government is leasing large pieces of land to foreign investors, often from India, China and the Gulf states, without meaningful consultation with local communities, without any compensation being paid to local communities, and with no benefits for local communities other than low-paying labor jobs on the plantations.

In the Omo valley in southern Ethiopia, Human Rights Watch found that the combination of sugar and cotton plantations and hydroelectric development is causing the displacement of up to 200,000 indigenous people from their lands. Massive amounts of water are being used for these projects which will have devastating impacts for Lake Turkana across the border in Kenya and the 300,000 indigenous people who live in the vicinity of the lake and depend upon it. The displacement of communities in the Omo valley is well underway. As in Gambella, communities in the Omo valley told Human Rights Watch about coercion, beatings, arrests and threats from military and police to force people to move to new settlements.

Human Rights Watch also found politically motivated abuse in development programs. In 2010, we documented discrimination and “political capture” in the distribution of the benefits of development programs especially prior to the 2010 elections. Opposition party supporters and others who did not support the ruling party were denied access to some of resources provided by donor-funded programs, including food aid, micro credit, seeds, fertilizers, and other critical agricultural inputs needed for food security, and even employment opportunities. Schools, funded as part of education programs by the US and other development partners, were used to indoctrinate school children in ruling party ideology and teachers were required to report youth perceived to support the opposition to the local authorities. These government practices, many of which continue today, show the intense pressure put on Ethiopian citizens to support the ruling party, and the way in which development aid is manipulated to discriminate against certain communities.

All of these cases have several common features. First, the Ethiopian government routinely denies the allegations without investigation, claiming they are politically motivated, while simultaneously restricting access for independent media and investigators. Second, these programs are directly and indirectly funded by Western donors, who seem unwilling to acknowledge, much less address human rights concerns in Ethiopia.

Monitoring and evaluation of these programs for human rights abuses is inadequate. Even when donors carry out assessments to look into the allegations, as has happened in Gambella, they are not conducted rigorously and do not ensure victims of abuses can speak freely and safely. In the current environment in Ethiopia, it is essential for anyone seeking to investigate human rights violations to go to locations where victims can speak openly, to understand the dynamics of the local communities, and recognize the depths of the fear they are experiencing.

All of these problems are exacerbated by the ongoing government crackdown on the media and civil society. The independent press has been ravaged since the 2010 election, with the vast majority of journalists terrified to report anything that is remotely critical of the government. In October I was in a country neighboring Ethiopia where over 30 journalists have fled in the past few months alone. I spoke to many of them: their papers were closed, their families were threatened, and many had been charged under repressive laws merely because they criticized and questioned the Ethiopian government’s policies on development and other issues. I spoke with someone who was forced to seek asylum abroad because he had questioned in writing whether the development of Africa’s largest dam on the Nile River was the best use of money in a country where poverty is pervasive.
As for Ethiopian civil society, it has been decimated by another law, the Charities and Societies Proclamation. It has made obtaining foreign funding nearly impossible for groups working on human rights, good governance, and advocacy. Leading members of the human rights movement have been forced to flee abroad.

Some people take to the streets to peacefully protest. Throughout 2014 there were various protests throughout Ethiopia. In many of these protests, including during the student protests in the Oromia region in April and May of this year, the security forces used excessive force, including the use of live ammunition against the students. We don’t even know how many Oromo students are still detained because the government publicizes no information, there is no comprehensive human rights monitoring and reporting, and family members are terrified of reporting the cases. Members of the Muslim community who organized protests in 2012 against what they saw as government interference in religious affairs have also paid an enormous price for those demonstrations, with many beaten or arrested and most of the protest organizers now imprisoned on terrorism charges.
Finally, bringing about change through the ballot box is not really an option. Given that 99.6 percent of the parliamentary seats in the 2010 election went to the ruling party and that the political space has shrunk dramatically since then, there is little in the way of a viable opposition that can raise questions about government policy, including development plans, or other sensitive topics.

This situation leaves Ethiopians no real means to express concerns over the policies and development strategies imposed by the government. They either accept it, they face threats and imprisonment for speaking out, or they flee their country as thousands have done. The refugee communities in countries neighboring Ethiopia are full of individuals who have tried to raise concerns in all of these ways, and are now in exile.

To conclude, we all recognize that Ethiopia needs and requires development. The problem is how development is being undertaken. Development projects need to respect the rights of the local communities and improve their quality of life, regardless of ethnicity or political perspective. The United States and Ethiopia’s other major partners can and should play a leading role in supporting sustainable, rights-respecting development. The US should not accept arguments that protecting human rights is in contradiction to development goals and implementation.

In 2014, the appropriations bill required the US to scrutinize and suspend funding for development programs in Ethiopia that might contribute to forced evictions in Ethiopia, including in Gambella and Omo. This was an important signal that the abuses taking place were unacceptable, and this should be maintained in the upcoming FY15 appropriations bill, whether it is a stand-alone bill or a continuing resolution.

As one of Ethiopia’s key partners and supporters of Ethiopia’s development, the US needs to do more to ensure it is rigorously monitoring and consistently responding to human rights abuses in Ethiopia, both bilaterally and multilaterally. The US should be pressing the Ethiopian government to ensure that there is genuine consultation on development initiatives with affected communities, that more robust monitoring is put in place to monitor for potential abuses within programs, and that independent civil society, both domestic and foreign, are able to monitor and report on rights abuses. Respect for human rights is first and foremost a concern of all Ethiopians, but it is also central to all US interests in Ethiopia, from security to good governance to sustainable development.

Other witnesses
Soleyana S. Gebremichale, Co-founder, Zone Nine Bloggers
Robert Herman, Vice President of Regional Programming, Freedom House
Susan Valentine, Africa Program Coordinator, Committee to Protect Journalists
Felix Horne, Ethiopia Researcher, Human Rights Watch
Joshua Klemm, International Rivers

Source:: ethiopianreview

Tuesday, 18 November 2014

Police brutally kill a mother and son in Jimma


Ethiopian Federal police officers stationed in Jimma, Southwest Ethiopia, have brutally gunned down a mother and her son in the early hours of Thursday 13 November, 2014. They fired over 10 bullets after breaking into the house of the victims. The officers returned to their camp later that morning.

The residents of the area, who protested the killing, were met by another police action. According to eyewitnesses, the deceased Mrs Membere and her son, Yonas owned a hotel in Jimma town. On that fateful night, a group of Federal police officers reportedly refused to pay for the services after dinning in the hotel. Yonas reportedly said to them “are you not paying because you are servants of this government?” After leaving the hotel quietly, the police officers returned armed to gun down Yonas with five bullets in front of his own mother. They then shot his mother dead, who was pleading for her son not to be killed.

A resident of the town said to ESAT that although the residents of the town took to the streets protesting the brutal stabbing of a young man named Anwar in the town, they were returned back by police. Kennedy Mengesha, a government employee was also killed one month before by the Federal police in the town.

The residents say the actions of the federal Police forces are beyond what they can take.
Source: Esat

The Twilight of Non-Violent Change in Ethiopia and the Slippery Ground of TPLF’s Power Strategy By Messay Kebede (PhD.)


 Messay Kebede (PhD.)
The rationale for the TPLF’s current stepping up of repression, obviously triggered by the coming elections, is hard to comprehend. Ranging from constant harassments and severe beatings to torture and long-term imprisonments, the repression particularly targets journalists and young leaders of opposition parties. The fear of losing the elections is usually advanced as the main explanation for the heightened repression. This explanation presupposes that the TFLF is ready to abide by the verdict of the ballot boxes and step down if the majority is against it. Nothing is more remote than the TPLF peacefully handing power over to the opposition subsequent to an electoral defeat.

Let us therefore reformulate the explanation: The TPLF is not so much afraid of electoral defeat, which it has no intention of respecting, as of the implications of elections. It has been said again and again: elections have consequences, even when they are not democratic. In the case of Ethiopia, the possibility of protests and riots cannot be excluded, given the widespread unpopularity of the ruling party. Indeed, if the TPLF refuses to recognize the results of elections or engages in last minutes maneuvering to rig the results, it is sure to have, as shown in the 2005 elections, riots in its hands, especially in urban areas.

To squash the uprisings, the TPLF will have to engage in open and bloody confrontations with rioters in urban streets. It is this kind of confrontation that the TPLF wants to avoid at all costs because it exposes its true nature to the world, especially to Western governments whose support is dependent on Western public opinion. Moreover, this kind of open and wide confrontation seriously undermines, in the eyes of Ethiopians themselves, the legitimacy that the regime claims to have. Nothing unmasks more a democratic façade than a regime compelled to hunt down protesters in the streets the day after an election.

Hence the decision to heighten repression in order to escort the coming elections with an atmosphere of fear designed either to force some challenging parties to opt out of the competition or to cripple them enough so that they cease to appear as possible alternatives to the existing ruling elite. In addition to the general purpose of intimidating voters, fear has two functions: it paralyzes competing parties and deprives the country of credible alternatives, thus compelling voters to vote out of desperation. When voting is without alternative, what choice do people have but to renew the existing ruling party? Short of banning parties altogether, one way of maintaining legitimacy for the status quo is by preventing the rise of opposition parties showing some potential through a systematic repression.

The paradox, however, is that the more repression is successful, the greater becomes the likelihood of violent protests and riots. By both discouraging opposition parties and inculcating in the minds of people the futility of elections, repression removes any hope for a peaceful and democratic change. What is more, it convinces many people of the necessity of armed struggle and violent uprising to dislodge a regime increasingly perceived as dictatorial. In other words, the more the TPLF shows its utter unwillingness to tolerate the rise of challenging parties, the more it pushes the country toward violent confrontations. Be it noted that the reason why the TPLF is not banning rival political parties––which would be a more consistent move given its utterly undemocratic nature––is not only that such a decision will be ill received by Western governments, but also because the semblance of democratic competition keeps the mind of people away from the idea of violent and armed uprisings. So long as people believe that there is a possibility of changing government policy through electoral means, they will hang on to the hope, however remote the possibility may be.

That is why I ask the question: if repression only strengthens the probability of violent uprisings, then how is one to explain that the TPLF finds it feasible? After all, the assumption that the leaders of the TPLF are unaware of the danger of continued repression is hardly credible. My conjecture is that, though aware of the consequences of continued repression, the leaders of the TPLF have persuaded themselves that repression gives them the time they need to rally the support of the Ethiopian people.
The question is then to know why TPLF leaders believe that buying time is for them a way out.   The answer lies in the economic policy of the regime, which policy is presumed to require time to show concrete results. Once ordinary people start to feel the tangible benefits of the policy, they will willingly support the government, thereby removing the need for repressive means. What must be understood, according to these leaders, is that to launch Ethiopia into a sustained and rapid economic growth, deep structural changes are necessary. Unfortunately, such changes cannot but be disruptive, even negatively affecting the conditions of life of ordinary people. Such downsides, though temporary, cause frustration and unpopularity, which opposition parties use to galvanize the people against the government and the ruling party. As a true reformist party, the TPLF, so its leaders believe, is vulnerable to attacks by demagogues, populists, and revengeful parties.

This sense of vulnerability explains why the late Meles has been so vocal against neoliberalism and in favor of the authoritarian and interventionist alternative of the developmental state. In the name of democracy, the liberal model destabilizes those ruling parties committed to real reforms by forcing them to compete against demagoguing political parties. Referring to Meles’s critique of liberal democracy, Tsehai Alemayehu writes: “electoral democracy is prone to frequent changes in government and hence to instability in the policy environment.”[1] The solution is a democratic system monitored by “a dominant party or dominant coalition democracy”[2] Put otherwise, yes to multipartism, but with the proviso that opposition parties are not allowed to become a menace to the dominant ruling party.

To understand the high vulnerability of ruling parties committed to structural changes, it is important not to lose sight of the fact that such changes must give full priority to big infrastructural projects. Speaking of the ideology inspiring the Ethiopian ruling elite, Daniel Teferra writes: “there has to be massive investment in modern infrastructure, such as, power plants, good roads, etc. Furthermore, the theory believes that to justify investment, all the infrastructural projects have to be carried out simultaneously.”[3] Since Ethiopia cannot afford to finance the projects, the required “massive investment . . .  has to be borrowed from outside sources.”[4]

The priority given to grand projects and structural changes inevitably works at the expense of the much needed but ranked secondary policy of improvement of the conditions of life of the working people and the elimination of poverty. It can even be directly hurtful by causing displacements, as in the case of the lease of vast lands for export purposes necessitated by the need to pay off external debts. All these downsides are unavoidable consequences of the effort to lay down the infrastructures for a real and sustainable economic takeoff. Unfortunately, they are politically poisonous for the ruling party, which then has no choice but to put a lid, in the name of progress and the common good, on the activities of opposition parties.

This justification of repression, that is, the belief that electoral changes would halt progress by empowering demagogues, populists, and revanchists is hardly new. It is a revamp of the Soviet style advocacy of the postponement of democracy until the working people reach a certain level of economic satisfaction and political awareness. Unlike the Soviet style formula, however, the version of Meles does not go to the extent of banning opposition political parties; it allows them to operate but under restricted conditions that practically blocks their ability to become serious contenders. The existing party must be the dominant party, not the only party. In addition to being indispensable to obtain generous Western investments, the existence of opposition parties is a safety valve necessary to reduce social tensions by opening outlets for a peaceful venting of grievances. Without this mechanism, the dislocations and hardships accompanying the implementation of structural changes would cause riots and undermine the smooth functioning of the developmental state.

So analyzed, it is almost impossible not to see the stumbling block of this program of political endurance, namely, the undeniable fact that the regime is devoid of the very means necessary to bring about economic progress with tangible benefits for the working people. What the TPLF needs is not more time, but urgent corrections and reforms, which it seems utterly unable to undertake.  My aim here is not to discuss whether the path of grandiose projects is feasible or not for economic growth and development; rather, it is point out the grave deficiencies blocking the implementation of the economic program and hence undermining the goal of the political survival of the TPLF.

Since the development strategy prioritizes big projects over the immediate concerns of the people, it does little to reduce the pressure of unemployment, especially on the young. Nor does it alleviate the rising rate of inflation, the consequence of which is that people have the distinct impression of a downward slide in their ability to satisfy their most urgent needs. Such drawbacks cannot but aggravate the frustration of people and put them in a state of virtual uprising that no governmental propaganda can overcome. This is to say that the whole system is at the mercy of an incident that can spread like bushfire.

More time would not reduce the problem for the simple reason that the regime produces incompetence at an alarming degree. For the economic program to work, it requires a devoted and professional cadre at all levels of the implementation. But the fulfillment of this condition is all the more questionable in light of the politicization of the entire educational system and the unabated deterioration of the quality of education, not to mention the massive exodus of educated and trained people. Such an educational system can only produce incompetent and self-serving people who advance their own interests through corruption and embezzlement, which seriously hamper the economic program. By the very fact that the system rejects the merit-based selective effect of free market and free political competition, it encourages a form of recruitment that proliferates clientelism, mostly of ethnic nature, and with it inefficiency, wastage, and unaccountability. To the extent that political patronage extends immunity, these behaviors find no means for correction and become endemic to the point of reaching absolute dysfunctionality.  In short, there appears a huge contradiction between the economic program and the human component that is supposed to materialize the program, leaving no other choice than a complete reliance of the regime on repression.

In default of an efficient and inclusive system, there goes away the ability of the country to pay off its debts. Since the fight against poverty has been postponed in favor of big projects, both clientelism and the inevitable proliferation of corruption and embezzlement concentrate wealth in the hands of the co-opted few.  Without a sustained growth of internal consumption and an export sector able to compete in international markets, the economic machine cannot yield enough revenues to settle the increasing debts of the country. As Seid Hassan and his co-writers stated in a recently posted article, “for a developing and landlocked country like Ethiopia which is trapped in a quagmire of mega projects while at the same time facing low capital formation due to its low productivity, low income and low savings. . . .  relying on weak export sector . . . ., the expected foreign exchange earnings capacity of the economy” cannot take the country out of “the vicious circles of debt.”[5]

As the economic expectations falter, the dependence of the regime on repressive violence increases. This is the stage reached by the TPLF right now: an all-out repression must not only be maintained, but it must also be the more tightened the more the promised economic benefits prove elusive. The one possibility that could stop this rapid slide into total repression would be to undertake reforms. But this is a path that is entirely closed, as shown by the fiasco of the short lived anti-corruption campaign. Those who are in control seem unwilling or unable to critically review some of Meles’s options. Nor does the regime possess the qualified personnel necessary to undertake a course correction. Moreover, the whole system is too corrupt and too trapped in its failings to be able to renew itself.

Again, only the path of increased and systematic repression is left. The purpose is no longer to buy time for economic growth, since the failure of expectations has plunged the country into a virtual state of uprising, but merely to survive politically, to retain state power by any means. This survival goal rests solely on one article of faith, namely, that repression will be enough to keep the people subdued. Accordingly, all attention must be given to the strengthening and expansion of the repressive forces. Notably, the major purpose of the economy must be to provide the financial means to strengthen the repressive power and satisfy its large staff, including the numerous members of the coalition of parties, the EPRDF, whose main function is to exercise a tight control over the entire society.  In so thinking, the leaders of the TPLF forget that the road of total repression digs their own grave: the strengthening of repression can only sound the knell of peaceful struggle in Ethiopia, thereby making violent uprisings inevitable. Repression may work when it yields some tangible results, not when it is all stick without any carrot.

[1] Tsehai Alemayehu, “The Ethiopian Developmental State: Requirements and Perquisites,” Journal of Business & Economics Research, vol.7, no. 8 (2009), p. 13.
[2] Ibid.
[3] Daniel Teferra, “Ethiopia: International Borrowing and Its Consequences,”  hhttp://www.ethiomedia.com…
[4] Ibid.
[5] Seid Hassan, Minga Negash, Tesfaye T. Lemma and Abu Girma Moges, “Is Ethiopia’s Sovereign Debt Sustainable?   http://www.pambazuka.net…


Messay Kebede is Professor of Philosophy at the University of Dayton in Ohio. He taught philosophy at Addis Ababa University from 1976 to 1993. He also served as chair of the department of philosophy from 1980 to 1991.

Monday, 17 November 2014

VOA removes Peter Henlein after misconduct probe


The Voice of America has removed Peter Heinlein as Chief of the Horn of Africa service after investigation into allegations of deliberate distortions and professional misconduct.

VOA Director David Ensor convened the section staffers last Friday and made a surprise announcement that Heinlein was replaced by his Senior Advisor William Marsh. The director told the gathering that Marsh would serve as an interim chief of the Horn of Africa service. It emerged that Heinlein was demoted to English to Africa with no managerial and administrative roles.

Heinlein had faced internal and external complaints of misconduct including recent allegation of deliberate distortions with regard to Azusa Pacific University’s decision to revoke an honor it had already bestowed on Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn. Heinlein played a key role in repeatedly crafting and broadcasting distorted and misleading reports. Some staff members of VOA Amharic had also filed complaints against Heinlein regarding ethical and administrative issues.

Journalist and activist Abebe Gellaw, who lodged formal complaints and coordinated a concerted campaign against Heinlein and Henok Semaegzer Fente, said that the measure vindicated no one but the truth. “Though such a measure is no cause for celebration, I am certain that it will greatly restore the quality and credibility of the section.”
“Journalism is a fact-based profession. Resorting to damaging fabrications and distortions is a disservice to this great profession. In this case, the facts and the subsequent events speak for themselves,” Abebe added.

An investigation conducted by the Office of Program Review (OPR), an office under the Board of Broadcasting Governors (BBG) that oversees US government’s international broadcasts, into allegations of distortions established that the contentious August 12 broadcast on VOA Amharic was incomplete. It also found that the segment was below VOA’s standard of quality journalism. VOA management reportedly looked into a number of issues including dubious sourcing and failure to properly correct glaring mistakes.

In what appears to be a bold cover-up effort, VOA Amharic, under Heinlein’s direction, also censored and under-reported Ensor’s statement. The VOA director sent the statement to the Horn of Africa section on August 25 to reassure listeners that VOA would investigate the allegations and take corrective measures if mistakes were made. In addition to a confusing 25-minute long “clarification and correction” broadcast on October 16, the BBG finding that the August 12 report was incomplete and substandard was also misreported.

Marsh, who is a highly experienced manager and journalist, served as Acting Chief of VOA Horn of Africa from 1997 to 2001. Since 2001 he has been serving as senior advisor to the director on policy and management matters. According to sources, Marsh was a popular and respected professional during his tenure as the section’s chief. Reporting directly to David Ensor, he is expected to take a series of measures to improve the declining quality of broadcasts and streamline the section, it was learned.

“We had a very difficult time in the last couple of years under Heinlein’s arbitrary rule. It is a relief that he is gone,” said a veteran staffer, who spoke on condition of anonymity. “Marsh is a consummate professional. I am sure that he will sort out the mess and restore our faith in VOA,”
Just like the volatile subregion it serves, the Horn of Africa section has long been plagued with crisis. Heinlein is the third chief to be removed from the position. Former chiefs David Arnold and Annette Sheckler faced similar fates. According to a staffer, maladministration and mismanagement issues under Heinlein and Sheckler were the most crippling in the history of the section.

Sheckler, who was suspected of secret connections with the TPLF regime during her tenure, later joined the Ethiopian Embassy in Washington DC as a senior adviser. According to her Linkedin profile page, she is currently serving as a consultant to the Meles Foundation, which is headed by the late dictator’s widow, Azeb Mesfin.
Source:: Addisvoice