ከሁለት ሳምንት በፊት አራት የኦነግ ድርጅቶች ወደ አንድ መምጣታቸውን ይህን ተከትሎ ከአውስትራሊያ የሚሰራጨው
ሲቢኤስ ራድዮ ብ/ጄ ኃይሉ ጎንፋ፤ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር – ኦነግ (በአባ ነጋ ጃራ የሚመራው) ምክትል ሊቀ
መንበር፤ ስለ ኦነግ ዳግም መሰባሰብ አነጋግሯቸዋል:: ጄነራሉ ተበታትነን ምንም አናመጣም ብለዋል:: “ኦነግ
የሚለውን ስያሜ በባለቤትነት እኔ ነኝ ብሎ የሚወስደው ማን ነው?” ለሚለው ጥያቄም ምላሽ ሰጥተዋል:: ያድምጡት::
No comments:
Post a Comment